KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ethiopia - የታየ ቁጣ እና ቱለማ እያደር የሚፋጅ ነገር
Күн бұрын
Ethiopia - የታየ ቁጣ እና ቱለማ እያደር የሚፋጅ ነገር
Рет қаралды
35,834
Feta Daily
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 55
@fafihabshawit5032
Жыл бұрын
አላህ አናታቸውን ያፍርሳቸው 😭😭 የሙስሊሞች ልብ እደሰበሩ ፈጣሪ ይፍርዳቸው😭😭😭😭
@Ethiopia-do5lk
Жыл бұрын
አላህ ሆይ መስጅዳችንን ባፈረሱትና ወንድሞቻችን በገደሉብን ላይ ሂድያ ስጣቸው አልልህም በላህን አውርድባቸው ከማለት ውጭ
@dag_ageno
Жыл бұрын
❤
@alfiyasurur2025
Жыл бұрын
አላህ በራህመቱ ናላቹን ያፈርሰው የኑፁሀን ደም የፋረዳቹ ሰላም ለኢትዮጵያ 🤲🤲🙏🙏 😢😢😢
@bruktyrose820
Жыл бұрын
ኢትዮጵያ!
@AlmareAmeno
Жыл бұрын
ታዬ ደንደ ወደፊት❤❤😊
@AdisTkelyi
Жыл бұрын
---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ
@amaregebru6560
Жыл бұрын
Bravo Taye Dendea to tell the truth, This is the fact on the ground.
@muhammedsuleta7461
Жыл бұрын
እኔ ምለው ጀዋር የትሔድክ ምነው አስፈራሩህ ወይስ ምን ኧረ ተው አላህ በቂዬ ነው ብለህ ይህ የመስጂድ ፈረሳ ጉዳይ ላይ ድምፅህ አሰማ ብቅ በል ዘገየህ ።
@selamawitgebretsadik3097
Жыл бұрын
ባክህ የራሳቸው ጉዳይ ተባብረው በእቅድ ነው የሚሰሩት በአማራነታችን ለይተው እያጠቁን እየገደሉን ቤታችንን ያፈርሳሱ ነው። በኦሮሚያ ክልል ብቻ 40 ቤተክርስቲያን ሲያፈርሱ ዝም አልናቸው ዛሬ ደግሞ መስኪዶችን እያፈረሱ ይገኛሉ መንግስት ሸኔ ተባብረው በአንድ ላይ ሀገር ታሪክ እያጠፉ ነው ህዝባችን በነቂስ ወጥቶ ሊያወግዛቸው ይገባል ።
@selamawitgebretsadik3097
Жыл бұрын
ኦነግ ወለጋን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ የኦሮሞ ልዩ ሀይል ዩኒፎርሙን ቀይሮ አማራ ክልል ላይ ፋኖን አሰሳ ላይ ነው የመንግስትን አጀንዳ መቀየሪያ ወሬ አታራግብ ፈታ ፍትህ ለሙስሊም ወገኖቻችን።
@beshirabdi4795
Жыл бұрын
ታዩ ምርጥሰው በእውነትአንዳንድ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ አይጥፋ የአብይ ኦነግ መሬት እየቸበቸበ ሴተኛ አዳሪ መግዛት በአላቸውነው ሰው የዘራውን ያጭዳል
@Ethiopia-do5lk
Жыл бұрын
Welcome bro
@kedirmuktar1680
Жыл бұрын
ሃገርን ማሃይብ አይግዛ
@zenamarkos4717
Жыл бұрын
ታዬ እና ሽሜ አንድ ናቸው። አታምታቱን ማመን ቀርቷል። ፋራ ሁላ። ክርስቶስን አልያም ነብያችንን ሁናችሁ ብትመጡ አናምናችሁም። የአንድ ሳንቲም ምን እንዲሉ።
@AdisTkelyi
Жыл бұрын
---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ
@Virtues162
Жыл бұрын
ላለፉት አምስት አመታት ጨቅላውን ዳቢሎስ አብይ አህመድ ሙሉ በሙሉ በመደገፍ እና እንደታላቅ መሪ በማሳየት ህገራችን አሁን የገባችበት አፓርታይድ አገዛዝ እንድትደርስ እና የመፍረስ አደጋ ውስጥ እንድትገባ ብዙ ባሪያዎች አስተዋጾ አድርገዋል !! ከነዚህም ጥቂቶቹ ፕሮፊሰር ፣ ዶክተር ነን ብለው አሁን የሱ ባሪያ ሆነው የሚሰሩ ብርሃኑ ነጋ ፣ ዳኛቸው አሰፋ ፣ አለማየሁ ገብረማሪያም ፣ ወዘተረፈ ሲሆኑ ከመሃይማን ደግሞ እንደ ታማኝ በየነ ፣ ናትናኤል መኮንን ፣ የመሃል ሚዳ ዩቱብ አዘጋጅ ፣ አቤ ቶኪቻው ፣ ኢሳት ፣ ዘሃበሻ ፣ ፈታ ዲይሊ፣ አቤል ብርሃኑ፣ በሙሉ የመንግስት ሚዲያዎች እና የመሳሰሉት ናቸው። የኢሳቱ መሳይ መኮንን በግሩም መልኩ እና ዘሃበሻ በተወሰነ መልኩ ስህታታቸውን ተረድተው ዳቢሎሱን ከመደገፍ የተቆጠቡ ሲሆን __ ሊሎቹ ግን አሁን ብሶባቸው ዳቢሎሱን ማገልገል ቀጥለዋል _ ቀንደኛ ሆነው አሁንም እየደገፉት ያሉት ፈታ ዲይሊ ፣ አቤል ብርሃኑ ፣ እና ከላይ የተጠቀሱት ሲሆኑ _ዳቢሎሱ በጀመረው የውሸት ጦርነት ላለቀው ከሚልዮን በላይ ለሆነ ህዝብ እና አሁንም እያለቁ ላሉ ምስኪን ዜጎች ከላይ የተጠቀሱት ሁሉም ባሪያዎች ተጠያቂ እንደ ሆኑ ሊያውቁ ይገባል !!
@mubarekma3443
Жыл бұрын
ሰው ማለት ሰው የጠፋ ለት ሰው ሁኖ የተገኘ ነው
@אילהואנקהונה
Жыл бұрын
👍
@nardosalemu-dr8op
Жыл бұрын
እኔ ግን የታዬን ንግግር ወይም የእርስ በርስ የቃላት ሽኩቻ አርስት ለማስቀየር እንጂ የእውነትሽኩቻ አይድለም እነዚህን ማመን ቀብሮ ነው የኢትዮጵያ አምላክ የክርስቲያን የእላሙ እርስበር ያናክስልን ቋንቋቸውን ያደበላልቅን እነዚህ አጋዘኖችከምድረገፅ ያጥፍልን ቅድስት ኢትዮጵያን ሰላሟን ያብዛልን ‼️‼️‼️‼️🙏🙏🙏🙏
@ohali5668
Жыл бұрын
ድራማ አትስሩ, ታየ የምር የሽመልስ ጠላት ከሆነ እስካሁን እንዴት ሳይጣሰር።
@SisayGedion-vv8bo
Жыл бұрын
I just googled and got the info, thanks
@amaamm-xu7ml
Жыл бұрын
ፈታ አሽቃባጭ አትሆንብን የእነሱ አሁን መቆጣት ቀሩ ከምንባል አረፈዱ ይሻላል ነውጂ መቆጣት ያለባቸው ከህዝብ በፊት ነበር ህዝብን ለማገልገልኮ ነው የተቀመጡት እረሱት እንጂ
@AlmareAmeno
Жыл бұрын
ሽመልስ አሸበር ነወ። ለፊርድ መቅረብ አለበት ሌበ ????
@Bebek-tj9ez
Жыл бұрын
ታየን የሾመ አካል ጤንነታቸዉ ያጠራርኛል
@SisayGedion-vv8bo
Жыл бұрын
Tulema- everytime I here new things, who is Tulema, what is that mean,
@DW-wq2vn
8 ай бұрын
showa Oromo
@oasakarorsa9270
Жыл бұрын
አትልፋ መጫና ቱለማን የት ታውቃለህ?
@naesrnaesr2757
Жыл бұрын
ወንድሜ ጁሃር መሀመድ ዬት ነህ ውናት ዝመት በሠላም ነው ወይስ ሀይመኖትህን ቀያራህ ነው ንገራን ካእስልምና ሀይመኖት ውጭ የሉ ወንድሞቻችን ከጎናችን በቆሙበት ሠአት አንታ ዬላህም ማሞትህ አይቀርም አላህ ይጣይቀሃል ቁራን ሲቀጣል ዝም
@ibrahimbirgu9065
Жыл бұрын
Enazin sawch almnem awkonew
@asfawmihiretu1758
Жыл бұрын
ሰዎች ይሄ የማወዛገብ ፖለቲካ ነው ግዴላችሁም ነገሮችን በሌላ ጎኑ ማስተዋል ይጠቅማል አንሸወድ
@getachewfinans-fc3dz
Жыл бұрын
Taye denda ewentun new
@getachewfinans-fc3dz
Жыл бұрын
እይ ታየ ደንዳ ነጭ ነጭኑን ተናግሮታል ጭቁኑ ያማራ ህዝብ አሸናፊነቱ እይቀሬ ነው
@mikemelesse3372
Жыл бұрын
ታየ:ደንድአ:እብይ:ወደ:ሥልጣን:እንደ:መጣ:ታየ:ከሥር:እንደ:ተፈታ:ካለው:የትግል:አቃም:ለኢትዮጵያ:ይሚጠቅም:ብሩህ:አይምሮ:ያለው:ሙሁር:እንደሆነ:ተረድቸው:አለሁ::ብዙም:ኢትዮጵያውያንም:እንድም:ትጋሩኝ:አምናለሁ::ወደ:ሥልጣን:ከመምጣታቸው:በፊት:ከእስር:እንደ:ተፈቱ:ለኢትዮጵያ:ሀገራችን:መፍትሄ:ብለው:የሚስጡት:አስተያየት:ወደሃላ:ሄዶ:መመከትይቻላላል::አሁንም:ይህን:እምነታቸውን:በዚህ:በተካረረ:የፕለቲካ:ቀውስ:ውስጥ:ይህን:አቃማቸውን:በማሥመራቸው:ልንደግፋቸ:ይገባል::ወገነቸይህን:ሥል:ካለው:የፖለቲካ:አካሄድ:በመነሳት:የተሻለ:መስሎኝ:ሥለተረዳሁት:ነው::😮
@sissis7704
Жыл бұрын
ማነው እውነተኛ ወይስ ድራማ ነው።
@ZBG9119
Жыл бұрын
የለማ፣3ለማ፣አፉርተማ ማለቱንመቀለዱንአቁሙና ሰማዩንምምድሩንም የዘረጋችሁት መሰላችሁ?የሰዉዘርመሆኑ በቂነዉ?
@yisehakawurares
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በሃገርም በውጪም ላላቹ❤🙏🙏🙏 ነገሮች ተገለባበጡና እኛንም ገለባበጡን፡ ለማለት የፈለኩት እንደ ታዬ ደንደአ አይነት ነበርኮ የኦሮሚያ ፕሬዝዳንትነት ወንበር የሚገባው ግን ምን ዋጋአለው የሃገራችን የፖለቲካ አሻጥር አይለቀን፡ ስንት ማረግና መስራት የሚችለውን ሰው ወስደው የሰላም ዴኤታ አርገውት አረፉ፡ የምር ነጭ ነጯን እንነጋገርና.... የአማራው ይልቃል ጀዝባው, የኦሮሚያው ሽመልሽ ወይፈኑ, የአአዋ ከንቲባ አዳነች ጉንፋኗ, ሌላም ሌላም የመጥኑ ነበር....??? ኖ ምን ዋጋለው የሚገባቸው እታች የማይገባው እላይ ተቀምጠው ያለቦታቸው እኛን የሳርሩናል....😓😓😓 የምሬን ነው የምላቹ አስተውላቹ ካያቹህ ሙጋቤ እንዳለው ብዙውን ጊዜ ትልልቅ ጭንቅላቶች እታች ነው ያሉት፡ የኛ ሃገሩ ደሞ የባሰ ነው ፡ እንግዲ ምን ዬደረጋል ያድብኑን ፈርዶብናል ፈጣሪ ይበቃቹሃል ኤስከሚላቸው😓🤔☝️
@mohammedtadessetadesse-ik7ms
Жыл бұрын
አቶ ታዬ ደዳ የነጠረ የኦሮሞ ልጅ ነውመ ለመግስት አድ ጥያቄ አለኝ ሀይማኖትን አጥፍቶ ሀይማኖት የሌለውን ህዝብ ነው መምራት የፈለገው አይ ሞኞ ሀይማኖት የሌለው ህዝብ ማለት ሉጋም ዬሌለው ፈረስ ማለት ነው ቆሮጣጥሞ ነው የሚበላህ ስለዚህ በአጠቃላይ ከሀይማኖት ተቋም ለይ እጅህን አሳ አይበጅህምና በተቻለህ አቅም ሀይማኖትን አበረታታ ይበጅሀልና ይህ ታላቅ ምክሬ ነው ።
@zerihunhabte7397
Жыл бұрын
አቶ ታዬ ደንዳአ ከታሪክ ተወቃሽነት ነፃ ሰው ናቸው ሌሎች ከሳቸው ተማሩ አለያ እንደ ወያኔ ጅብ ካለፈ ውሻ ጮኸ
@michaeltesfay4615
Жыл бұрын
Kkkkkk game over Amhara politik
@svalley4567
Жыл бұрын
ጨዋታው አብቅቶአል ወያኔ አማራማ አማራ ነው አስቀድሞ መግደል አሿክሿኪውን ነው ያን ሁሉ ህዝብ አስጨፍጭፋችሁ አሁን አማራን ትወቅሳላችሁ የሽመልስን የአበቤን ስድብ በሚሊዬን ብር ቀይራችሁ ወዳጅ ሆናችሁ አይ ወያኔ ሀይማኖት የለው አገር የለው የምእራብያውያን እሽከር የራሷን ጥላ የስው የምትቋምጥ ወያኔ!!!
@greater1666
Жыл бұрын
ይሄ አማራን የማጃጃያ ሴራ መሆኑ ነዉ እንጅ ታየ አደለም ማንም ተቀዋሚ የለም
@super__star6823
Жыл бұрын
They Both are just drama queens
@eliaselias-sh1eo
Жыл бұрын
አይምሰልክ ባክህ አትሸወድ ተናበው ነው የሚሰሩት
@እሙፈቲሀ
Жыл бұрын
የኦረሞ ሙስሊሞች መንቃትአለባቸው መቸምቢሆን ተኦረሞምይሁን ተኢትዮጲያ በላይ እስልምናችን ውዲነው ተነፍሳችንም ጪምር ይሄሁሉየነሱመላላትነው ይሄሁሉመስጂዲየፈረሰው
@ganzeinfache4638
Жыл бұрын
የኢትዮጵያን ህዝብ አታጃጅሉ ታዬ ደንዳ እራሱ ከዚህ በፊት ፊንፊኔ የኦሮሚያ ናት ሲል አልነበር ? ህዝብ ሲቆጣ ለማዘናግያ ይወጡ እና አስተያየት ይሰጣሉ ሁላችሁም አንድ ናችሁ አናምንም በአሁን ሰሀት የምናየው የማጭበርበር ፓለቲካ ብቻ ነው
@dkm1666
Жыл бұрын
there is no tuluma history in ethiopia that fake history
@abbaa8712
Жыл бұрын
Kkkkk delusional keep dreaming. No single oromo is divided on Oromia.
@AdisTkelyi
Жыл бұрын
---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ
@AdisTkelyi
Жыл бұрын
---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ
@AdisTkelyi
Жыл бұрын
---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ ---ከነገሠ ሃይማኖት ረከሰ
Пікірлер: 55