KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🔴Ethiopia የወንድሜ ልጅ ሰርፕራይዝ እናርገው
Күн бұрын
🔴Ethiopia የወንድሜ ልጅ ሰርፕራይዝ እናርገው
Рет қаралды
4,979
ሀረግ አይንዬ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 25
@hmmbou49
2 ай бұрын
እኔማውቃቸው ደብረብርሃን ሆስፒታል በሰርጀሪ የወለዱ 4ሴቶች በወለዱ በሳምናቸው ሞተዋል በኢንፊክሽን ምክንያት የወለዱትን ሳያዩ ዶክተር ተሮቹ በጣም ችልተኛናቸዉ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ሴትልጅ በወሊ ምክንያ ሲሞቱ ያሳዝናል
@MeskeremMeta-oq2if
2 ай бұрын
በጣም
@selammamo2113
2 ай бұрын
እንኳን እግዛብሔር አተረፈሽ ሀረግዬ የበፊቷ የሚዲያ ኮከብ ነሽ በብዙ ስራ እንድትመጪ እፈልጋሀሁ ከቤተሰብሽ ጎን ቦታ ሰተሽ ሚዲያን ተጠቀሚበት እዉቅናሽን ከአዋቂዎች ማዛመድ ከዛ መስራት ❤🎉
@ሰላምበረረ
2 ай бұрын
ኢትዮ ሀኪም ቤት መሄድ የሚፈራ ማነው ብዙ ታራክ ሰማህ ያለ እውቀት ዶክተር እየሆኑ
@halimaendress1672
2 ай бұрын
የኔማር ስታምሩ እኮ 🥰🥰🥰🥰
@MadinaAdem-fu7bx
2 ай бұрын
እንኳንም በህይወት ተረፍሽ ኢንፌክሽን እየተፈጠረባቸው ስቶቹ እህቶቻችን ሙተዋል እህቴ
@tigabuAndmimiwa7
2 ай бұрын
እንኳ እግዚያብሄር አተረፈሽ የኢትዮ ሀኪሞች ስንቱን ሂወት አበላሹ
@እሙኸሊድ-ፐ7ቘ
2 ай бұрын
አይንየ እንካን ደስ አለሺ ግን እድ ጥያቄ ልጠይቅሺ ልጁ የሺርት ውሃ ጠጥቶል ስትል ስመሃት እና ደህና ነው
@agereaddis1762
2 ай бұрын
ሀረግየ የኔ ውድ ከሳሽኮ አየ የኢትዮጵያ ኑሮ እራሽኝ ጠብቂ ውዴ
@marlynandilao8687
2 ай бұрын
Egezabihere enkuan Aterefeshe
@MeskeremMeta-oq2if
2 ай бұрын
ወይኔ እንኳን እግዚያብሔር አተረፈሽ እንደው ግድ ካልሆነ በሆብሬሽን መዉለድ ከባድ ነው ግድ ከሆነ በግል ይሻላል ደሃ ግን እግዚያብሔርካረዳው ከባድ ነው ነፍስ ሰቶ ነፍስ ማምጣት እናትነት እርግዝና ድጋሜ ከ2አመት በፊት እንዳይፈጠር በጣም ተጠንቀቂ የገጠመሽ በጣም ይዘገንናል ምጥን የመሰለ የለም ለጊዜው ቢያሰቃይም ከተወለደ በኃላ እርፍ ያደርጋል
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
2 ай бұрын
በየ 1 አመቱ አደል ብዙዎቹ የሚወልዱት በሰርጀሪ ወልደው
@arditube7340
2 ай бұрын
የግቢአችሁን ሳር(አረም )አለማጨድ ግን በዘር ነው ኤጭጭጭጭ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ባዮሽ
@AmeenaImam-jh1pb
2 ай бұрын
የእራሳቸው የህክምና ስተት ነው ፈሻ ይረሳሉ ማንም አይቆጣጠራቸውም
@mamaethiopia8588
2 ай бұрын
Temesasay bota mehed aleneberebeshem
@asterbetty1347
2 ай бұрын
congratulations ❤🎉
@ethiopialove2772
2 ай бұрын
3 ወር ሙሉ አጠገብሽ እያለች እንዴት የአራስ ጥሪ ይዘሽላት ሄደሽ አልጠየቅሻትም? ዝምድና ለመቼ ነው በተለይ አራስ ምግብ ያስፈልጋታል በተለይ የሚያርሳት ከሌለ ችግር ነው ቪዲዮ እያልሽ አታሳቢ
@ስአዲውሎየ
2 ай бұрын
እርእይታትይሆናል ቪዲዮ አልቅርፀችይሆናልእጂ
@habtamabera1481
2 ай бұрын
Wey wey betam kebad new enkuwan beselam koyesh temesgen new
@mamaethiopia8588
2 ай бұрын
Ayzon enkuan e/g aterefesh
@mamaethiopia8588
2 ай бұрын
Tiru amatena merat
@RyHj-vu4rx
2 ай бұрын
,ሀረግ.አመረብሻል
@sarahsarah2721
2 ай бұрын
እቺ ልጆ ፎቶ ቤት የምትሰራዋ ናት
@shmles-y1i
2 ай бұрын
ዛሬ አሞሮብሻ
@Toybጦይቢtube
2 ай бұрын
አንኳን ተረፍሽ ከባድ ነው
Пікірлер: 25