"Ethiopia, Be happy" was the national anthem of Ethiopia during the rule of Emperor Haile Selassie I. Composed by Kevork Nalbandian in 1926
Lyrics:
ኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ
በአምላክሽ ኃይል በንጉሥሽ
ተባብረዋል አርበኞችሽ
አይነካም ከቶ ነጻነትሽ
ብርቱ ናቸውና ተራሮችሽ
አትፈሪም ከጠላቶችሽ
ድል አድራጊው ንጉሳችን
ይኑርልን ለክብራችን
ብርቱ ናቸው ተራሮችሽ
አትፈሪም ከጠላቶችሽ
ድል አድራጊው ንጉሳችን
ይኑርልን ለክብራችን
Негізгі бет Ethiopian Empire (1270-1974) Anthem: "ኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ"
Пікірлер: 1