KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Фильм және анимация
Ethiopian Orthodox Mezmur " አትንኩ"
4 жыл бұрын
Ethiopian Orthodox Mezmur " አትንኩ"
Рет қаралды
473,220
Yealem tube የዓለም ትዩብ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1 М.
@ayelebekele4641
Жыл бұрын
እኔ እስከአሁን ለምን ይበሳጫሉ እል ነበረ አሁን ገባኝ ለካ ኦሮቶዶክስ ውበት ነቾ ለካ ፊደል ቀርፃ ያስተማረች ናት ካላንደር ያበረከተች ናት ሀገር እንዳትፈርስ ልጆቻን እንዲጠብቁ የሰጠች ናት የሀገር ታሪክ ቱርሲት የሚመጣው አንቺን ለማየት ነው ሌላው ምኑ ይታያል ኦሮቶዶክስነት ቤታቸው ሰማያዊነው ለዚህ ነው የሚበሳጩት አሁን አንገታችንን ቀና ማድረግ
@asfc7228
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mimijoy5141
4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መታደልብቻ አደለም መመረጥም ነው። ተዋህዶ አድርገህ የፈጠርከኝ አምላክ ክበርልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ በቤቱ ያፅናቹ
@tsaharsisay1570
4 жыл бұрын
Amen,amenAmen
@user-ff5cv1zj5g
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sf3mh9ub3i
3 жыл бұрын
Elelelelel
@amaamm6604
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባቶቻችን
@fantunguse625
4 жыл бұрын
ወድሜ ምረተአብ እዳተ አይነት ማህተብ ጠባቂ ሚሊዬኑን ያስነሳልን የኢትዮጵያ አምላክ
@tegistendaylalu5563
4 жыл бұрын
ያምላክ እናት ሞገስ ሁኝኝ ቀሪዘመኔን 👏👏👏👏👏👏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💒💚💛❤️ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር:: የድንግልማርያም ልጅ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን::
@mubaratbangky4564
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእከት ያሰማልን
@meskitube16
4 жыл бұрын
የኪዳነምህረትን መዝሙር ያለ እንባ መዘመር አልችልም💖💖💖
@senkisenki2198
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ምንኛ መታደል ነዉ በዚህ ጉባኤ መገኘት
@user-ug3yb9vl2u
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለሕይወት ያሠማልን ምሕመናኑ አቤት ፈገግታቹሕ ብቻ ሢያምር እንኳን ዝማሪያቹሕ ተዋሐዶ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክሥ ያደረከኝ አምላክ ተመሥገንልኝ የድንግል ልጅ
@berhanekiflu7247
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ተዋህዶ ሃይማኖተ የጥንት ነው የናትና እናት መእተበ ኣይበጥስም ትኖራለች ለዘለኣለም እሜን
@user-cd9pn6xo8r
4 жыл бұрын
ደጅ ጠናው ቆይቼ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዶቼ ደስስስስስስስስስ ስትሉ እልልልልልልልልልልልልልልል
@hanaann5566
4 жыл бұрын
በቤቶ እረጅም ጤናናና እድሜ ይስጣቹ እኛንም ልጆቻችሁን እናቶቻችንን አባቶቻችንን በቤቱ ያፅናን
@tsehayshawnga326
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መልእክት ያሰማልን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ማህተቤን አል ጥም ትኖራለች ለዘለአለም ተዋህዶ እግዚያብሄር ይባርክህ ኪዳነ ምህረት ለደጅሽ አብቂኝ ስደተኞች ልጆችሽን ናፈቀን ደጅሽ
@firyetube891
4 жыл бұрын
አትንኩ ቤተክርስትያንን አትንኩ ገዳማትን አትንኩ ካህናቱን አትንኩ እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hiretabirhanedengelemareya1929
4 жыл бұрын
elelelelelelelelelellllllllellellle zemarey melayekiten yasemalen
@user-rr8xf3jq4v
4 жыл бұрын
*እልልልልልልልልልል💞✟💞✟💞✟💞✟💞እልልልልልልልልልል💞✟💞✟💞✟💞✟💞እልልልልልልልልልል💞✟💞✟💞✟💞✟💞 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በስደት ያለነውንም በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን በተቀደሰ ስፍራው ለመቆም ያብቃን አሜን ፫*
@user-li6kt9hn4k
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@missazmera6457
4 жыл бұрын
ፍቅር የድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ውድ
@AaaBbb-tn8bo
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@AaaBbb-tn8bo
4 жыл бұрын
የተዋህዶእንቁዎች።
@user-ff5cv1zj5g
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jh3vu9ob3j
4 жыл бұрын
እልልል ልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት የተጠሩ ብዙናቸው የተመርጡት ግን ጥቂቶች ናቸው መመርጥ እንደዝህ መታደል ነው ይች ቀን ናፈቀችኝ አምላክ ሆይ እርዳኝ እኔም ቁሜ ላምስግንህ
@user-qo3vt6wd4o
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን
@marmtola4071
4 жыл бұрын
Zimare melakt yasemaln mengistesemyat yawrsiln Elelelele 👏 Amen
@touch3206
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰላም ለእናተ ይሁን ውድየተዋህዶልጆች እንኳን ለባዓታ ማርያም ለተህሳስ 3 አመታዊ ክብረብዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ባዓታ ለማርያም በያልንበት ትጠብቀን ያመትሰውይበለን አሜን
@user-fx5qp8nk3r
4 жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ እደምድር አሽዋ እደስማይ ክዋክብት ብዝት ያድርገን የመለአክትን ዝማሬ ያስማልን እልልልልል
@user-ew9ir5fb9s
4 жыл бұрын
አሜን
@user-vk2vx7qe7v
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል••••• እልልልልልልልልልልልልል•••••• እልልልልልልልልልልልልልል••••• ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀያውን እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እኔም ከስድስት መልሶ ይህን የተቀደስ ቦታ ለማያት ያብቃኝ አሜን ፫
@danielteklu7944
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ላገራችን በሰላም ያብቃን
@firasanaytnegusa1268
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@firasanaytnegusa1268
4 жыл бұрын
ሁላችንም ያብቃን
@danielteklu7944
4 жыл бұрын
@@firasanaytnegusa1268 አሜን አሜን አሜን
@eihtegaburel2878
4 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-vn5mp3lb1b
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤ እናታችን እመቤታችን በስደት ያለነውን ልጆችሽን ከመከራ አውጭን 😭😭😭😭😭😭😭😭 እናቴ ሆይ ከጭቀቴ አውጭኝ🙏🙏
@asnatefera726
4 жыл бұрын
Ameenn ameeen ameenn
@user-hy4co9jx3x
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አይዞሽ እማዬ
@debriingida4773
4 жыл бұрын
አሜን አሜን.አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን..በእድሜ በፀጋ.ይጠብቅልን ለአባታችን .እልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@himanotebeneberu8184
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልእልልል
@holasamsung1826
4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏⚘
@user-or3no2bo1d
4 жыл бұрын
አትንኩ ቤተክርስቲያንን እትንኩ አትንኩ እናታችንን አትንኩ ። ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
@efremtesfay7947
4 жыл бұрын
N
@almaayerga6339
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@marthasifabera4452
4 жыл бұрын
እልልልለልልልልልልልልልልልልልልልልለልል እልልልለልልልልልልልልልልልልልልልልለልል እልልልልልልልልልልልለልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና የአባቴ 👏👏👏
@betyinabuay9919
4 жыл бұрын
Egziabehare yemesgen amen Eleeeeee👏👏👏 Eleeeeee👏👏👏 Eleeeeee👏👏👏 Zemar melaket yasemalen amen Egziabehare yetbekelegn Emeberhan ateleyewte 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️
@emabettube3699
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@chaliyalj3770
4 жыл бұрын
ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልል ሚሰጋና ለእመብቴ ይገባታል ቃልዮት ያሰማልኝ
@fatimamhmdhhjuio3789
4 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN
@astuastu53
4 жыл бұрын
Amen amen amen zemare melaktn yasemaln tewahedo lezelam tinur ⛪🙏👏🏻👏🏻👏🏻
@yohannesberihu4792
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ሰላም ለቤተክርስቲያችን እና ለአገራችን 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@user-wv6nd7rd4p
4 жыл бұрын
መላከ ዝማሪን ያሰማልኝ ፣ ቃለሕይወት ያሰማልን እልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የኦርቶዶክስ አማኝ በመሆኔ ለዘላለም እኮራለሁ።
@shewit1307
4 жыл бұрын
ደጅ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነምህረትን ተፃናናሁኝ በዛው ሀዘኔን የምላክ እናት እመቤታችን ሞገሥ ሁኚኝ ቀሪው ዘመኔን እናቴ ሥምሽን ሥጠራ አለፈ ያ ሁሉ መከራ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋው ያቆይልን እእእእእእእልልልልልል
@arocina1
3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch ሊንከ ከታች አስቀምጫለው subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን የቻናሌ ሊነክ:- 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 kzitem.info/rock/eGea50J71owVMJp4FHZQww
@romanwadago3278
2 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-np9ye5jj4s
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አውነትም አትንኩን እግዚአብሔር አምላክ የሚነኩንን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን።
@alemtebege2179
4 жыл бұрын
እወነት ነው ቤተከርስትያንን አትንኩ አትንኩ አትንኩ ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ይጥቡቃችሁ 🙏🙏🙏
@user-gt1lu4py7b
Жыл бұрын
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑርለሁላችሁም ዝማርየመላክት ያሠማልን በበቱ ያፅናናችሁ
@kbrensh6800
4 жыл бұрын
ካህን እንግዳ ወርቅ የማክብርህ የምውድህ አለፍኩኝ ድንግል ማበሉን ።የሚለው መዝሙር።የተጽናናሁበትና የበረታሁበት ነበር እንደ ትንብያ ተጥየ በነበርኩበት ግዜ። ቸሩ እግዝአብሄር አይቶ ያነሳኝ ዘመን ነበረ። አባቶቼና መምራኖቼ እግዝአብሄር ጽጋውን ያብዛላቹ የድንግል ልጅ ክርስቶስ ይክብር ይመስገን አሜን
@user-xs8vl3hf6s
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን ፫ የተዋዶ የፈርጥ ጌጦች በቤቱ ሳንናወጥ ያፅናል ተዋዶ እናት አለም
@Sari-ln8qq
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከብር ና ምስጋና ይግባው ለድንግል ልጅ ገና በምድረ ኢትዮጲያ ብቻ ሳይሆን በአለም እናብባለ እንለመለማለን፡፡ ፈጣሪ ክፉሽን ያርቀው ኑሪልን በደስታ ለዘላለም
@gojamashagere7676
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@ethiopiatikdem5085
4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏Amen yidres misganaye 🙏
@user-hn8ln2fb6g
4 жыл бұрын
እንዲህ ናት ኦርቶዶክስ ፀጋ ያላት በርጋታ በስርዓት የሚመለክባት አንዴት ደስ እንደሚል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !
@sarajan5506
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑረ እዳማረባቹ በቤቱ ያፀናቹ
@habshitamrat3934
4 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@cnc9411
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@marthachabtine9592
3 жыл бұрын
maryam maryam ymela qal fawsnw
@yabsrayetewahedoligi1182
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት
@hanaengdawork4162
2 жыл бұрын
ተዋህድሀይማኖቴየጥንትነሽየእናትናባቴማሕተቤንአልበጥስምትኖራለችለዘላለምአሜን
@alemababa4361
3 жыл бұрын
አትኩ ቤተ ክርስቲያንን አትኩ አትኩ ተዋሕዶን አትኩ አትኩ እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏በእውነት ለሁላችሁም ዝማሬዎች መላእክትን ያሰማልን
@HamrawitሐምራTube
4 жыл бұрын
“አትንኩን፣ ስትነኩን ቁጥራችን ይበዛል” 🙏🏽 💚 💛 ❤️
@zerefetekleyes7569
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ኒሪልን ኑሪልን!!!!!!!!!!!!!!!
@albadralbadr9279
4 жыл бұрын
ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት የስመዐልና
@ethupiaethupia1568
3 жыл бұрын
🍏
@ethupiaethupia1568
3 жыл бұрын
Hi
@ethupiaethupia1568
3 жыл бұрын
Hi
@SalamSalam-rm8qd
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን አሜን አሜን
@user-bm1gu3jp8p
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@user-zd6rz1du3j
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መቼ ይሆን እኛስ ለዚህ የምንበቃው ⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደስ ስትሉ እኛምንም ስብስቦ ለዚህ ያብቃን 💒💒💒💒💒💒
@fantunguse625
4 жыл бұрын
ጠላት ስማ በደብ ስማ ተዋህዶ ስትገለው ይበዛል እኳን ገደልከን እንበዛለን ተዋህዶ ማለት አራስ ነብር ነው
@enatmesfin
4 жыл бұрын
ተዋሕዶ ሃይማኖት ለዘለአለም ትኑር አልተሳሳተንም እኛ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን
@user-nz9tv4xf8o
4 жыл бұрын
አሜን ፫ እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማለን ለአባቶቻችን ጸጋ ያብዛላቹህ ደስስስስ ስትሉ እኛም ከስደት ተመልሰን በጉባኤ እድናገለግል በጸሎታቹህ አስቡን 😘😘😘😘💓💓💓
@tarikwogaso1287
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalehiwot Yaseman Yagelgilot Zemenachun Yibarikilachu Yetewahido Enquwoch Selamachu Yibzalachu 🙏🙏🙏💚💛💓
@habtamtube4753
4 жыл бұрын
አሜን በስመአብ እንዴት ደስ ሲል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@albadralbadr9279
4 жыл бұрын
amen amen amenዕልልልልልልልልልልልልል ቃለህይወት ያስማን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kiraboss1078
3 жыл бұрын
ይሄ በሽታ እግዚአብሔር አጥፍቶልን እንደዚህ አይነት ጉባኤ የምሳተፍበት ጊዜ ነው እኔን የናፈቀኝ።ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።
@user-lm8wk4xu9u
Жыл бұрын
አትንኩ ን ያመናል እንሞአለነ ለሀይማኖታችን ።😭😭😭ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@bettyt9714
4 жыл бұрын
እልልልልልልል......ደጅ ፀናው ቆይቼ ኪዳነ ምህረትን ......እልልልልልልልልል እመቤታችን በፀሎትሽ አስቢን 🙏🙏🙏🙏
@user-hr2uy2tl3w
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንትነሽ ለናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘለአለም እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏
@user-db2sp7cs2u
4 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኖር 😭😭
@user-be8td1jy9s
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@makdasdaniebele5477
4 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@burtukanwoldamariyam8947
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል
@cnc9411
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@modayadi7956
4 жыл бұрын
አሜን💚💛❤
@aggyhattar9760
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክት ያስማልን ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር አሜን (3)
@kuwajhg2644
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾 ዝማሬ መላይክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@yotor5576
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ያምላክ እናት እመቤታንን ሞገስ ሆኝን ቅርስ ዘመንን እልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማል መታደል ነው ተዋሕዶ መሆን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆ የእግዚአብሔር ቤተስቦች የኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ተከታታይ ትምህርት ይተላለፍል ስብስክራይብ በማርግ ያዳምጡ ስደት ክፍ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ በቅርቡ ወደ ቅድስት ሀገሬ ልገባ ነው ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ አሜን አሜን
@tesfenshnuhssdee2451
4 жыл бұрын
Ethio ትቅደም AmenAmen(3)
@firahywotyilema7329
4 жыл бұрын
Amen amen amen elllllllll elllllll ellllllll 👏👏👏👏👏zemare melahikitin yasemalen webiti betiwahido beti
@user-ye1gr6el8o
3 жыл бұрын
ተወህዶ ለዜላሌም ትኖረ አትነኩ ያመናል😭ዝማሬች ቃል ህወት ያሰማልን ፀጋወን ያቤዛላቹሁ የኔ ወዶቼ እወዳቹወለሁ እልልልልልል አሜን
@webvhgss7542
3 жыл бұрын
ተዋህዶን አትንኩን ቤተክርስቲያን አትንኩብን ገዳማትን አትንኩብን እጃችሁን ከተዋሕዶ አንሱልን መምህራንና ህዝባችን ከጥላት አይን ይማራቹ👏✝️
@lebanon5184
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባረከዉ💙💛❤💒💒💒💒💒
@brtukanalemu9920
4 жыл бұрын
Amen amen amen zimare malakt yasemaln edimen ketnagar yadilln
@hirutphone8602
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእዉነት እግዚኣብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@lamlamhanabachi4387
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ሆኖ መፈጠር ምንኛ መታደል ነው ተመስጌን አምላኬ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን አባቴ በእድሜና በጤና ያቆይልን
@user-ki3zu9qd6g
4 жыл бұрын
ሰላም ያባቴ የእግዚአብሔር ልጆች ሰላማችሁ ፍፁም በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ አንድ ነገር ልላችሁ ነው የመጣሁት በሰፊው መንገድ አትጎዙ ትዋልላችሁ በጠባቡ መንገድ ተጎዙ ስለዚህ በስደት የትም እንዳንቀር ሰራ ሰራ አርገን ወደ ቤታችን እንመለስ እንመለስ እንመለስ
@netsidereje797
4 жыл бұрын
እውነት ነው እህታችን አንደበትሽን ይባርክልን መልካም የምትመስል ሰፊ መንገድ አለች ስታብለጨልጭ ለግዜው ስትመች መልካም መስላ መጨረሻው ግን ሞት ነው የሀጥያት ደሞዝ ሞት ነውና አንድም ጠባብ የምትመስል መልካም መንገድ አለች ጥቂቶችም ይመላለሱባታል ለግዜው አይመቻቸውም አለም አትቀበላቸውምና እንደ ወርቅ ትፈትናቸዋለች መጨረሻቸው ግን ያማረ ነው ያባታቸው ርስትም ይወርሳሉ! አቤቱ አምላካችን ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ ከደጋጎች ከፃድቃን ቁጠረን ከስደትም ከአህዛብ ሀገር ወደርስታችን ወደተቀደሰች ሀገራችን መልሰን አሜን!
@taiba7721
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@beletubekele3318
4 жыл бұрын
Amen amen amen Waqqayoo sagalee jireenya sii dhageessuu AMEN
@tsegrdamesfintwarda851
3 жыл бұрын
የተዋህዶ የቁርጥቀን ልጆች በህብረት ቆመው ማየትን የመሠለ ምን ደስየሚአሰኝነገርአለ እልልልልልልልልልልልልልልልል ከአይንያውጣልን
@amanhayleab3204
4 жыл бұрын
Elllllllllllllllllllllllllllll zmare melak yesmealna yehwatey be xelotachu lay astawsun.
@misakhan9304
4 жыл бұрын
አትንኩ ቤተክርስቲያንን አትንኩ አትንኩ ካህናቱን አትንኩ ዲያቆናቱን አትንኩ ምእመኗን አትንኩ እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሃይማኖታችን ይጠብቅልን
@amarachgashaw7434
3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን
@yeznalebanon1161
4 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@sababata3631
3 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ በመጥፎ የሚያያቸውን ልቦና ይስጣቸው ጠባቂያችሁ ብርቱና የማያቀላፋ በመሆኑ ቦታ አንሰጣቸውም፡፡
@user-lv4be4mi2p
4 жыл бұрын
እልልልልል እደዚህ ከአንድላይ ሁናችሁ የተሰጣችሁን በርከት ለሚወዳችሁ ምእመን አስተምሩ ዘምሩ እደት እደምታምሩ ፈጣሪ ይባርካችሁ ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን
@noorjodeh1961
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክት ያስማልን የአገልግሎት ዘመናችሁም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ አሜን
@shakinashakina7062
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል
@shakinashakina7062
4 жыл бұрын
ዘማሬ መላክት ያሰማልን
@user-ew4ld7zs3q
4 жыл бұрын
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማል እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር አምላክ የአግልግሎት ዘመናቹሁን ያርዝምልን 💐💐💐💐💐
@helenaibrahim4073
4 жыл бұрын
Amen amen amen zemari malaketen yasamalen Ethiopia hagarachen fatari salam yargelen
@pantupantu6614
3 жыл бұрын
Ellllllllll zemare melaekt yasemaln
@genetbirihanweloyewa6221
3 жыл бұрын
ደጅ ጠናሁ ቆይቸ ኪዳነምህረትን ተፅናናሁ ረሳሁ ሀዘኔን የአምላክ እናት እመቤታችን ምገሰ ሁኝኝ ቀሪው ዘመኔን እልልልልልልልልልልል እልልልልል
@user-sf8wd9ns7f
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያስማስል የተዋህዶ ዉቦች😢😢😢
@hhfj9761
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ዉበት በረከታችሁ ለስደተኞች ትድረሰን
@user-jq4lg3yk3i
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 💐💐💐💐💐በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከታችሁ አይለየን 🍃🍃🍃እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏
@tarikeshetu355
3 жыл бұрын
አባታችን እንግዳወርቅ ፀጋወትን ስምቻለሁ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይስጥዎ ለኛም ለልጆችዎ ይፀልዩልን
@heedaslrrfas1054
3 жыл бұрын
ትዋህዶ ለዘላለም. ትኑርልን. ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት. ከስደት በሠላምመልሰን.
@user-qr3tp1jt5k
4 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክ ያሰማልን መምህራን ምህረታብ እድሜ አብዝቶ ይስጥህ
@dasubrhane8084
4 жыл бұрын
Ke ተዋህዶ ብስቀር ምንም አምነት የለን ኣይትኩብን ኣይቱኩብን ኣይቱኩብን
@negestnegest3824
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሠማልን ኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@ayelebekele4641
Жыл бұрын
ያለእናት የትም አይደረሰም እናታችን ከመጣብን ክፍ ነገር አንቺን ይዘን እንሻገረዋለን ክብር ለማናፍርበሽ እናታችን አንቺን የሰጠን ስሙ የተባረከ ይሁን
@siitalk8084
4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ከስደት መልሰህ በእናት ሀገሬ እደጂህ ለመድረስ አብቃኝ🙏
@amaamm6604
4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@godeliyasegzibertalaqnw3499
4 жыл бұрын
Amennn
@user-lv4be4mi2p
4 жыл бұрын
አሜን
@samri9788
4 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏
@bertamekti1902
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@workeneshayalew4013
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 😭
@aass5403
10 ай бұрын
መምከይ ተዋህዶ የምከራቡሸ እናት🇪🇹🇪🇹😥😍😍ሰላምሸን ይመልሰልኝ 😢
@mohammadahmada5124
3 жыл бұрын
አትንኩ እልልልልል ዝማሬመላዕክት ያሰማልን ሁላችሁንም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታችሁ ይድረሰን እውነት ነው ለሁላቸውም እስተዋይልቦና ይስጠን
@user-pv3xq1gc7j
4 жыл бұрын
አትንኩን አቤት ውበት ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
@siitalk8084
4 жыл бұрын
እሱ የሰጠኝን እሱ ወሰደ አልኳቸው እመቤቴ አለችኝ ብየ አሳፈርኳቸው እልልልልልልልልልልልልልልል
@helari7671
3 жыл бұрын
Elellllllllllll kale hiwet yasmalin
@ethiopialove3001
4 жыл бұрын
Elelelelel AMEEN (3 mesmurun yasemaln qeri zemanacho egzabher yi barkachoooooo😍😍😍😍😍
@user-ci7fz9ri5h
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እኛንም ከስደት መልስ ለደጂሄ አብቃን አቤቱ ጌታ ሆይ ለሀገሬ አብቃኝ ቤተክርስቲያን በጣም ነው የናፈቀኝ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@meseretmekonene5071
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ወገኖቼ ስወዶችሁ 💚💛❤😘😘😘😘እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mxm5269
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ደስ ስትሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@senaitgebremedhin7460
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-fl5wz1ey8m
3 жыл бұрын
ኦርቶዶክ ለመሆን መርጠን ሳይሆን ስንመርጥ ነው ባሎን ይቆጨኝ ነበር አበት ዉበታችን ዝማር መላክት ያሰማልን መምህሮቻችን
@serkalemmollaserkalemmolla4716
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን .ፀጋውን ያብዛልኝ ለሁላችሁም .እሜየ ተዋህዶ ለዘላላም ትኑር ♥♥♥♥♥♥♥♥
@tenatina5349
4 жыл бұрын
Ellllllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏 Zemaner melakitin ysemalin Amen Amen Amen 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💚💛❤️
@tibebedebalke2464
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስትሉ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በእውነት በቤቱ ያፅናን ሁላችንንም ለኛም ለስደተኞች እግዚአብሔር በሰላም ለደጀ ሰላሙ ያብቃን 🙏🇪🇹👏🇪🇹❤⛪📿📿📿⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏🌷
@deme1548
3 жыл бұрын
ደጅ ጠናሁ ቆይቸ ኪዳነምህረት ተፅናናሁኝ እረሳሁ ሀዘኔን ልቤ ባንቺ ጠናና ከፍከፍም አለ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Пікірлер: 1 М.