ጌታዬ ከሰጠኝ አልፈራም ልወስድሽ
የሀዘኔ መርሻ ማርያም እናቴ ነሽ
እናት አግኝቻለሁ ከመስቀሉ እግርጌ
ስሟን እየጠራሁ ከፍ እንዲል ማዕረጌ
...ምርኩዝ ድጋፍ ሆኖኝ ድንግል ሆይ ፀሎትሽ
በእፎይታ ሞልቶኛል የሰላምታ ድምፅሽ
ፍፁም ላይረሳኝ ገብቶ ከደም ስሬ
ይቀሰቅሰኛል ክብርሽ ለዝማሬ
አዝ....
በልጅሽ መከራ ቀራንዮ ያ
Негізгі бет Музыка Ethiopioan ortodox mezmur ቴድሮስ (ጌታዬ ከሰተጠኝ አልፈራም ል
Пікірлер: 599