KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Eyayu Tenagn - Teshagere Wollo
Күн бұрын
Eyayu Tenagn - Teshagere Wollo
Рет қаралды
476,847
Gojo Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 411
@halemaaktar4675
6 жыл бұрын
ወሎየ በመሆኔ ኮራሁ ስላማችሁ ይብዛ መላው የሀገሬ ልጆች
@user-ne4mt9nv7n
6 жыл бұрын
ወሎዬ በመሆኔ እኮራለሑ ውሎዬውች ውስጤ ነችሁ
@user-ep4ek5vy5p
2 жыл бұрын
ደምርኝ
@tueyejdrgyjed9223
6 жыл бұрын
እኔም ወሎየ ነኝ ያውም ገርባ ልጅ ነኝ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
@YasinAhmed-l7g
17 күн бұрын
አያልፍ የለም አለፈ አይሻዋሮቢት ይብላኘለልህ
@emebetcell1968
7 жыл бұрын
እስክስስስስስስስስስ ያዘው እፍፍፍፍፍፍፍፍ የማዳም መወልወያ ወገቢን አጎበጠው እንጂ እጨፍር ነበር. ያምራል በርታልኝ
@heji9735
7 жыл бұрын
emebet የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ Cell የድንግልማርያምየሀገርልጀአድቅንሀገርእችንእድንበርእችልእኝምርአትፍር
@heji9735
7 жыл бұрын
emebet የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ Cell የድንግልማርያምየሀገርልጀአድቅንሀገርእችንእድንበርእችልእኝምርአትፍ
@tsehaygeniyehons4848
7 жыл бұрын
emebet የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ Cell ayzogn Ehite hulum yalfal 💘😭
@user-tw6ye5ww4z
7 жыл бұрын
emebet የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ Cell። ክክክክክክ ኣይዞሽ ቆንጆ ኩሉ ያልፍል
@emebetcell1968
7 жыл бұрын
ፍሽኽታ አመለይይ እሽ ያገሬ ልጅ አመሰግናለሁ
@anguachadmasie3498
6 жыл бұрын
ዋውውውው እንደት መታደል ነው ወሎ ላይ መወለድ ያዝ እንግድህ እክስስስስስስስስ 👏👏👏👏👏👏👏👏💕💕💕💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖❤️❤️❤️❤️😍😍😍👯👯👯👯👯
@zedhabsha2114
7 жыл бұрын
Wow woww yehagre lejoche ayzon lebgo new hulumm dmthe siyamerr wdme Berta zed ke qater
@Zd-sm1dh
7 жыл бұрын
ዋዉዋዉዋዉዋዉ፡ልቤተሻገረ፡ወሎ፡ዝንናተከትሎ፡ምንኛታዴለ፡የወሎ፡መሬት፡ፀባይና፡ቆጆ፡የሚፈልቅበት፡ፈቅርና፡ሠላም፡ወሎንያብዛለት፡ዉድድድ፡ያገሬልጆች
@user-tw6ye5ww4z
7 жыл бұрын
እስላምነዉ ሂወቴ ሂጃብነዉ ዉበቴ ጀነት ነዉ ምኞቴ Zd ወለየዋ። ክክክክ ኧርር በህግ ኣምላክ የሰው ግጥም ኣታበላሽ ቆንጆ ክክ
@Zd-sm1dh
7 жыл бұрын
ፍሽኽታ አመለይይ Kkk
@user-tw5mw1mm5g
7 жыл бұрын
እስላምነዉ ሂወቴ ሂጃብነዉ ዉበቴ ጀነት ነዉ ምኞቴ Zd ወለየዋ በጣምታምራለህወሎ
@ahsghagsd6726
7 жыл бұрын
weloye marrrr edet bidawu yamar
@dadriyahdaher3282
6 жыл бұрын
እስላምነዉ ሂወቴ ሂጃብነዉ ዉበቴ ጀነት ነዉ ምኞቴ Zd ወለየዋ አቤት የወሎ ልጅ እርርርርርርርይ ወሎ ባልሆን እንዴት ይቆጨኝ ነበር አድናቂህ ነኝ ።ወሎየዋ ያውም ዴሴ ሰብ ሰብ ሰብ ሰብ
@user-ti8me7mq8d
6 жыл бұрын
አቦ፡ይመችህ፡ወሎ፡የፍቅር፡ሀገር፡ወሎየዎች፡ዉስጤናቹሁ፡እኔ ጎንደሬነኝ
@user-yq2zn2tx7r
5 жыл бұрын
ወሎ ለፍቆር ጎንደር ለማተቡ ሟች ነዉ
@njeimcell7434
6 жыл бұрын
Wawwwwwwww Eyayu Enkun lezih abekah dimtsh endet endemiyamirrrrrrrrrrrr yezewetr adnakih negn
@user-jx5og1bq6e
6 жыл бұрын
ዋውውው ልቤ ተሻገረ ወሎ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💝💝💝💝💝💝💝💝💝💕💕💕💕💕💕💘💘💘💘💘💘💘💘💘😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@eidaeida1664
6 жыл бұрын
Wow
@alainsouqextramall6962
6 жыл бұрын
🍭🍭🍭🍭🍭🍭🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@alainsouqextramall6962
6 жыл бұрын
👍✋✋✋✋✋✋👊👊
@SarahSarah-co2vh
6 жыл бұрын
😁😁😁💑
@SarahSarah-co2vh
6 жыл бұрын
@@alainsouqextramall6962 $$
@gebermeskelyalew
Жыл бұрын
በጣም ጥሩ የአገራችን በሀል የአስተዋወቅ ድምጰ መረዋ። እናመሰግናለንደ
@aishasalim1852
7 жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት ድምፅህህህህህህህህህህህህ ሰክክክክክክክክክክክክክ ያራገል በናትህ በርታልኝ የያስከው ድምፅ
@taatacool3282
6 жыл бұрын
Aisha Salim 9
@dadriyahdaher3282
6 жыл бұрын
Aisha Salim አቤት አቤት ድምፅህ ቲስረቀረቅ የኔ ማር ዝናሽን በሩቁ ሲወራ ሰምቸ ልክ ነህ የብዙወች አስተያየት እንድህ ነው ።ገባ ብትል መውጣት አትፈልግም ደሴ ገብተህ መመለስ ሸም ነው
@carloskhoury3803
5 жыл бұрын
እንኳንም ውሎ ልጅ ሁንኩ የፍቅር ሀገር የሠላም ሀገረ መገን ውሎ ናፍቆት አይስደት 👌👌👌👌💕💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹👌👌💕💕👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hamoudiali9849
7 жыл бұрын
iwnatish naw ihite yamadam siraa wagabachin sababaraa batarafa zafanu arif naw. qaxxilibbat.
@user-ww3zs8sm5l
Ай бұрын
ወሎዬ❤❤❤
@user-bk6um3ex1j
6 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ እንዴት ነው ያሚያምረው ፋሚሌው ነገርሕ በርታ በጣም ደስ ይላል
@SarahSarah-co2vh
6 жыл бұрын
🤗🤗🤗🤗
@user-mo9cb3gy9n
9 ай бұрын
ዘፋኙ የሸዋ ልጅ ነዉ አይ ግዜ
@fromgojjam2253
6 жыл бұрын
Enie Gojjamie Negne. gen wolowechen wey Sewodachew. ere Cheferachu mene betastemerugne please . Egziabehier yitebkachu.
@user-nv3be2vd1q
6 жыл бұрын
ልቤ ተሻገረ ወሎ እንትና ክክ ተከትሎ ያምራን የወሎ ልጂ ነኝ ለዛውም ወልድያ
@user-om5wg7xo6x
6 жыл бұрын
አይይይይ ሀገሬ ናፈቀኝ ዛሬስ ወሎየ ነኝ የዚያውም ወልድያ
@user-tw6ye5ww4z
7 жыл бұрын
ኣሰይይይይይ ወሎወች ሥወዳችሁ
@user-um2zz8vn2v
6 жыл бұрын
ሰፕፕፕፕፕ አብሽብር ወሎ ያዝግዲህ የመዳምን ኩሽና ባ ድግሩ አቆምኩት
@vvvbv4931
5 жыл бұрын
አበዱ ክያሬ
@tsehaygeniyehons4848
7 жыл бұрын
wow Eyayu wendme bertalgn yagere laji gen hod asbaskegn 👏👏💃💃💃😭😭
@emebetcell1968
7 жыл бұрын
Tsehay Genie yehons እሽ ማር እስኪያልፍ አለፍን እጂ ያልፋል ቆንጆ 💚💛❤
@tsehaygeniyehons4848
7 жыл бұрын
emebet የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ Cell awo mare eskezaw selachu ybzalgn wede Ye hagere lajoch I love 💘
@emebetcell1968
7 жыл бұрын
Tsehay Genie yehons አሜን. አሜን. እህቴ. ላንችም ሰላምሽ ብዝት ይበልልን. እግዚአብሄር ለሀገራችን ያብቃን
@tsehaygeniyehons4848
7 жыл бұрын
emebet የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ Cell Amenn konjye 💝
@Mebrie.teme2024
7 жыл бұрын
so amazing .
@halima9152
6 жыл бұрын
wolloye mehon endet des yilal wawww wolloye balhon yekochegn neber zerachin yibza
@frm.tarasen2446
7 жыл бұрын
ሰአድየወሉልጅ ይገባናል በወሎ ልጅ ቀልድ የለም።
@alemassefa2417
7 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ያምራል ወንድም ዝዝዝዝዝዝዝ ወሎ የደጋኅች የውቦች ሰፈር
@user-mj3jm3sl7l
6 жыл бұрын
Wwwww abat denT. ...adnakih ney. ....mezemwer behon des yelal. ...
@user-er3pj7zq6x
6 жыл бұрын
bazawit TelAhun ኣፕንዝዝ- ዋውውየወሎልጂ
@mariemarie6297
6 жыл бұрын
GOOd
@loloahemd5377
6 жыл бұрын
ደሥይላል ድምፃህ በርታ ልቤ ተሻገር ወሎ አይሥደት ልጅ አይውጣልህ
@SarahAli-st8hf
7 жыл бұрын
በለው የዚህልጅ ዘፈን በጣም ነው የምወደው በተለይ የዛሬውን ምክንኛቱም ወለዬን አፍቅሬ ልሞት ነው
@mokinn6867
6 жыл бұрын
Sarah Ali ዋዉ ዋዉዉዉዉዉዉ
@loloahemd5377
6 жыл бұрын
ውይይይይይ ሥወድህ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ
@hayatmohamad7781
6 жыл бұрын
በጣም ያምራል ወሎ በሆኔ ደሥተኛነኝ ዋውውውው
@nagatnagat867
5 жыл бұрын
እሺ እያዩ ተናኘ ጥሩ ድምፅ አለህ. ግጥሙም ዘማዉም ያንተ እንደሆነ አዉቃለሁ አንድ ጎጃሜ ስለ ወሎ እንድዝህ አሳምሮ ሲዘፍን በጣም ደስ ይላል. ግን አሁን እንደትዉከው አዉቃለሁ በስላም ነው
@user-zw8ij2wv4w
6 жыл бұрын
አቤት ድምፅ በርታ ወንድም ጉርፉየን ዘግቸ አስነካሁት እኔም
@iloveyouethiopan1346
7 жыл бұрын
wow airf naw enamesgenalen berta
@user-vf4ck7pv8m
6 жыл бұрын
ወሎ ማኛ እካን አማራ ሆኩ
@hanamareyam7503
7 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-wb8kf9hz8v
7 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል እያዩ በርታ ወንድም
@user-vy3ts4ob1x
7 жыл бұрын
እስክስስስስስስስ አቤት አቤት ያዙ እድህ መዳም የለችም ስብስብ አይዛችሁ ያገሬ ልጆች
@user-to1lz1go4f
7 жыл бұрын
ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላም ክክክክክክክ ያጂ ሰብ ሰብ ሰብ
@samoosamoo4644
7 жыл бұрын
esiksssssssss
@yaqayoosumaabadininamaobas3961
7 жыл бұрын
+Samoo Samoo qaladaynaa neyii anagabaa bakishii
@saadasaeed892
7 жыл бұрын
ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላም 😃😃😃
@user-oh3gu5uu9e
7 жыл бұрын
ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላም የኔ ማርርርር ያገሬ ልጅ ነሽ እኔም መካ/ሠ,, ነኝ አብሽሪ
@fikruashenafi5546
5 жыл бұрын
አማራዬ❤❤❤
@enattube5599
Жыл бұрын
አይ ጊዜ ይርጋና እያዩ😂❤
@hawahassain4956
6 жыл бұрын
ዋውውው ወሎ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ
@almazmulu1610
7 жыл бұрын
Ich liebe alle meine Landsleute von Nord bis Sued,von West bis Ost.
@sisayneshteka1067
7 жыл бұрын
betam marki dimt alek ayzok berta ye eniye gata 💚💛❤
@hadrahusen2235
5 жыл бұрын
Sisaynesh Teka sksaunesjreke
@user-rp9dx3ln3v
5 жыл бұрын
የወሎ ልጆች ፍቅረ ናቸው እኔም ወሎየ ነኝ ያውም የሀይቅ ልጅ
@user-ix4jz7wf1w
6 жыл бұрын
እኔስ ሀገሬን ሳይ ሁሌም ይከፋኛል ወለየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ወልዲያየ የፍቅር ሀገር
@lobabalobaba5971
6 жыл бұрын
Ayyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy degnetu chdit ylkugn wolloye negn
@aimarr6289
5 жыл бұрын
ወሎየነት ዎበት ነው ወሎየ ነኝ ያውም የኮ , ቻ ልጅ አቦ ይመቻችሁ
@user-lp6cq5jq4m
4 жыл бұрын
ወሎ፣ይፍቅርሀገርመሆኑን፣አውቃለሁእኔጁሮየነኝ።
@mesarathmessi4124
7 жыл бұрын
አልቻልኩም ናፍቁቱ ትዝታው
@monasalem9225
7 жыл бұрын
Mesarath Messi 🐖🐴🐎🐱🐩🐕🐯
@halimaemaam4052
7 жыл бұрын
ውይይይይይይ አሁንሥ ሆድ ባሠኝ ሀገሬ ወሎ መቸይሆን የምጣልሽ የሠው ሀገር አንከራተተኝ ከቤተሠብ ልይቶ አድናቂህ ነኝ በርታ
@akanyihum939
4 жыл бұрын
በድጋሚ የጎጃም ዘፈን ፡ብትዘፍን በጣም ያምርልሀን የመራይ አርቂን፡2ቷን ብለን ዝፈን ይገልጥልሀን ጋብዠሀለው
@hiwotakalu222
7 жыл бұрын
ufffffff abo yimechih ahuns sdet merogn neber tiz asblkegn meche yihon dessie /wolo emgebaw
@bxbdbdhr1269
7 жыл бұрын
hiwi love asfgjllqèu
@bitewushbitew1237
4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ትዝታ
@saadaabduabdu7174
5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው በጣም ያምራል ወለየባልሆን ምንሊውጠኝ ነበር አድናቂህነኝ ወለየ ነኝ ያውየ ኮ ቻ
@najatalloghani1713
6 жыл бұрын
Yezwetr adnkeh woooow
@ethiopia280
7 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ እሺ
@user-no7mi7yg5r
7 жыл бұрын
Nice .....😍😍😍😍😍 voice 😍😍
@wooo5276
7 жыл бұрын
አሪፍ ነው ወሎበመሆኑ ካራሁ ልቤ ተሻገር ወሎ
@bederyaseid4106
7 жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱል አሏህ ,👍👍👍👍👍👍👍💋✋✋✋✋✋✋
@asnigirma5660
5 жыл бұрын
አረ ውውውው ይሄንን ልጅ በቃ ወድጀው ቀረሁ
@toyibamohammed16
5 жыл бұрын
አቦ ይመችህ የፍቅር ሀገርውሎ
@atalayasnake8807
7 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ አለህ ቀጥል እበት
@user-ek4dj3db1l
5 жыл бұрын
ዱሮ አሪፍ እጨፍር ነበር አሁንስ የክሎሮክስ ሽታና የመዳም መጥረጊያ ወገቤን አድርቆታል
@user-oc8lk7kj2i
3 жыл бұрын
ዋው👌👌👌👌👌👌ቀጥልበት
@rahmahussain4345
6 жыл бұрын
በርታልን ወሎየ ነኝ ያውም የደሴ....
@selamweloyewa6835
3 жыл бұрын
አገራች ወሎ ስማችን ወሎዬ❤❤❤
@ggggdggs7621
4 жыл бұрын
ወይ:ስደት:ስቱን:አስናፈከኝ
@vhgufughg4958
7 жыл бұрын
ዋውው ድምጽህ በጣም ያምራል ።
@arraarraf2248
6 жыл бұрын
የወሎ ልጂ በመሆኔ ደስ አለኝ
@hoahhh7321
4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ ስወደው አብዝቶ ይስጥህ አብሶ ድምፅ ዋዉ
@TigeLove
5 жыл бұрын
ድምፅ አለክ ሆዴ ይመችክ ደግመክ ሰራ ይመችክ ወሎ የፍቅር ሀገር ነው ገራገር
@qa5504
6 жыл бұрын
አገሬ ወሎ ነዉ ወሎዬመሆኔደሥይለኛል የፓሦሚሌልጅነኝ
@sofiekonjoyemaybetaynyeleg4586
5 жыл бұрын
ወንድም፣ድምጵሕበጣምያምራል፣የወሎልጂነኝ፣ያዉም፣የኘፖሶ
@sademohmed2598
7 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነዉ ወሎ ሀገሬ
@reemahmed8678
4 жыл бұрын
ድሮ አድስ አበባ ልብስ እያጠብኩ ነበር የምሰማው ዛሬ ደግሞ በመዳም ቤት አይ እኔስ ወይ አልቀየር ሸቀል መረረኝ
@mesarathmessi4124
7 жыл бұрын
ሀገሬ ወሎ ውይይይይይ ምን ይሻለኛል ናፍቆት ጨመረብኝ
@millasuzallka4577
7 жыл бұрын
Mesarath Messi yedglmariyamlgnenegne
@user-kx6uc3hs1e
7 жыл бұрын
የሚያምረው ሀገሬ ወሎ ገራገሩ የዋክ ሽሞች አገር የሸህ ሙሴን አገር የዛጉኤል መንግስት የቅዱሳን ሀገር ላስታ ላሊበላ
@user-kl1wo1zm3o
5 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ነኝ ያው የገርባ ባቲ ልጅ
@user-vm6un7rs2d
Жыл бұрын
🎉❤🎉❤🎉🎉🎉እይይይይይይ 😢😢😢😢😢ትዝታ
@user-bn1sj1fp4b
5 жыл бұрын
ዋው ደሥ ሲል ያገሬልጆች ይመቻችሁ
@dbdhddhdhdhdj293
7 жыл бұрын
የኔ። ማሮይ። አይዞን። እህቶቸ። ሁሊም። ያልፋል። የመዳም። ጡሩዋን። ትስብስብ። አልጋዋለይ ተጋዲማ። ጂብ። ሻይ። ወዲ። ስትል። ትኑሩን። እኛም። ያልፍልን። ይሆናል። እኛም 1 ቀን። ያልፈልናል። ትግስት። ነው። ዝቅ ብሎ። መስራት። ለራሥ። ነው። እግዚአብሔር። ይርዳን። በፆለት። እናስባት። ኢቶብያ። ሀገራቺን። እዲትበለፅግልን። እኛም። ከስደት። እዲንመለስ። ፍቅር። ያዲለን ቸሩ። መደሀናለም። ፍቅር ካለን። ሁሉንም። ይመጣል። ዝግ እያለ። እወዳቺሁ። አለሁ
@zedhabshwet7123
5 жыл бұрын
እስክክክክክክክክክክክልስስስስ ያዝ እንግዲህ እንዲህ ነን ወሎየዎች
@amsalamsal3007
7 жыл бұрын
እሸክምምምምምምምም ውይ ምን ልሁን በየት ነው ሀገሬ እፍፍፍፍፍ እደት ብየ ልይህ
@haleemha7797
3 жыл бұрын
የቆጆወችአገርወሎእደምነሽ❤❤❤❤❤❤❤
@yeshtarek7592
5 жыл бұрын
ያምራል በርታልኝ ያገሬልጅ
@babooybaboonu1264
7 жыл бұрын
በርታ የራሳ ማኞ የራሳልጅ ባኮን ይቆጨኝ ነበር
@sayedameen406
6 жыл бұрын
Babooy Baboonu አበበ
@rahmaahammed1512
7 жыл бұрын
nice music ketelebete mar yamerale
@tamarebrahim5862
7 жыл бұрын
እክስስስ፡ወሎእድነሽ፡ውድድድ🌷🌷🌷🌷🌷🌷✋✋✋
@user-vt4ds8ki8d
6 жыл бұрын
ያዝ እግድክ እሽክም የወሎ ሽቅርቅር ነኝ
@shfjj4260
7 жыл бұрын
ዋውውው ያገር ልጅ ይመችህ
@ve907
6 жыл бұрын
ታድየ ወሎ መወለደ አየ
@habhabshi4376
4 жыл бұрын
ዳማይነይ ዳማይነይ ዳማይነይ
@user-uk8uf5nv8f
5 жыл бұрын
ደስ የሚለን የውሎ ልጀ ነኝ
@birhanenibey7807
6 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርታ
@user-ce8vs2uo2v
7 жыл бұрын
ድምጽህሲያምር👍👍👍
@yy6ghu42
5 жыл бұрын
ዋዉሥታምር
@zedhabshwet7123
6 жыл бұрын
ልቤ ተሻገር ወሎ ያዝዝዝዝዝዝዝዝዝ
@SarahSarah-co2vh
6 жыл бұрын
Kkkkkk
@ethiopiaethiopia1157
7 жыл бұрын
እትዮ። ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ይመችህ
@user-ny1xj9ye5r
5 жыл бұрын
ልቤ ተሻገረ ወሎ ዝና ተከትሎ የኔም ልቤ ወሎላይ ቀርቷል ያውም ለጋንቦ
@HELENYEMARYAMLJ
7 жыл бұрын
Woww betam yamral ymechih yagere lj
@user-uo5of5be7e
6 жыл бұрын
ይከኮ ሸዋሮቢት ልጅ ነው ያገሬ ልጅ ነው
@samoosamoo4644
6 жыл бұрын
ሀና ሀና hii
@samoosamoo4644
6 жыл бұрын
ሀና ሀና selam new yeshewa konjo
@kugirl408
5 жыл бұрын
የሸጋወች ሀገር ወሎ እንደምነሺ
@user-om5wg7xo6x
6 жыл бұрын
ወሎየ ነኝ የዚያውም ወልዲያ
Пікірлер: 411