Eyut Eyesusen (እዩት ኢየሱስን) by Jesus’ way choir Live recording @Baroque Records 2015/2023
Original audio by Tsegaye Habteyimer, cover by Jesus’ Way choir
Stay Connected:
Instagram: instagram.com/...
Facebook: / baroque-records-eth-11...
Telegram: t.me/baroquere...
TikTok: www.tiktok.com...
“እዩት እየሱስን”
Lyrics and Melody by: Tsegaye Habteyimer
Cover done by: Jesus’ Way Choir
1. አምላክ ፡ ለእኛ ፡ ብሎ ፡ ቢያፈሰው ፡ ደሙን
ለምን ፡ ከለከለች ፡ ፀሀይ ፡ ብርሃንዋን
የከበረው ፡ ስጋ ፡ የከበረው ፡ ደም
በመስቀል ፡ ላይ ፡ ዋለ ፡ እየሩሳሌም
አዝ፦ እዩት ፡ ኢየሱስን ፡ መስቀሉ
ለተመራመረው ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ
2. ቢመቱት ፡ ቢሰቅሉት ፡ ብያላግጡበት
ምንም ፡ አላገኙም ፡ ከእርሱ ፡ ዘንድ ፡ ስህተት
ፈጣሪ ፡ መሆኑን ፡ ሚሰጥሩ ፡ ገብቷት
ጌታን ፡ አልይዝም ፡ አለች ፡ ግዑዟ ፡ መሬት
አዝ፦ እዩት ፡ ኢየሱስን ፡ መስቀሉ ፡ ማማሩ
ለተመራመረው ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ
3. ይህ ፡ ታላቅ ፡ ንጉሥ ፡ ሲገለጥ ፡ ከሰማይ
የናቁት ፡ የወጉት ፡ ይሉለታል ፡ ዋይ ፡ ዋይ
ምድርና ፡ ሰማይ ፡ ከፊቱ ፡ ሲሸሹ
ወዴት ፡ ልግባ ፡ ይላል ፡ ትልቁ ፡ ትንሹ
አዝ፦ እዩት ፡ ኢየሱስን ፡ መስቀሉ ፡ ማማሩ
ለተመራመረው ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ
4. ወደላይ ፡ ያረገ ፡ የከበረው ፡ ስጋው
ዳግመኛ ፡ መምጣቱ ፡ ሁላችን ፡ አንዘንጋው
በሰማይ ፡ ለሚኖር ፡ ቅዱስ ፡ አባታችን
ምሥጋና ፡ ይድረሰው ፡ ከእኛ ፡ ከሁላችን
አዝ፦ እዩት ፡ ኢየሱስን ፡ መስቀሉ ፡ ማማሩ
ለተመራመረው ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ
#Ethiopianmusic #EyutEyesusen #eastersongs #TsegayeHabteyimer #Jesuswaychoir #Jesusway #coversong #Baroquerecords #Ethiopianmezmur #mezmur #newsongs2023 #Ethiopianchristiansong #newmezmur #protestantsongs #protestantmezmurnew
Music in this video
Learn more
Song Eyut Eyesusen
Artist Jesus’ Way Choir
Recording Studio Baroque Records
Videography Hebron Production
*Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited!
Негізгі бет Eyut Eyesusen (እዩት ኢየሱስን) by Jesus’ way choir, Live recording @ Baroque Records 2015 / 2023
Пікірлер: 27