KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Filfilu Lekso - New Ethiopian comedy 2017
Күн бұрын
Filfilu Lekso - New Ethiopian comedy 2017
Рет қаралды
591,696
Addis Films
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 188
@BinyammekoneneBinyam
10 ай бұрын
እዚ ፍልፍሉን የምትሳደቡ ሹጣሞች በሙሉ ዛሬ ደሞ የኮሜዲ ንጉስ እያላቹ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ መገለባበጥ በሀሪው ነው ሹጣም ህዝብ ስለሆነ😂😂😂😂😂
@chagulamedia2014
4 ай бұрын
ፍልፍሉ በሳቅ ገደልህን እኮ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@jakobatube9262
6 ай бұрын
ይመቻቹ በቁሙ ሳይረዳ ሞቶ ለምቾቱ ለሚጨነቅ ህዝብ ጥሩ መልእክት ነው 😂😂
@dmx3674
Жыл бұрын
በበር ከምሳ ወስጄ በሶስት መቶ ሀምሳ አመጣሁት ! ክክክክክ
@hicffighd1242
3 жыл бұрын
እስቲ ፍልፍሉ የምትወዱ ላይክ በሉኝ
@samisami-tx9ds
6 жыл бұрын
ይቅታ ኮሜንተሮች ሀሳቡ አልገባችሁም ሰውየው የሞተው በራብነው ግን ሲሞት የሬሳ ሳጥን መግዣ በብር ካምሳ የሄደው ሰወየ ሬሳውን ግን በ350ብር ነው የተጫነው ስለዚህ ትምርትነው በራብ ሲሞት ቢያበሉትስ
@aydadav5563
6 жыл бұрын
እሙ ሰዒድ ተወከልቱ አለሏህ ምን ላድርግሽ አቦ የልቤን ተናገርሽልኝ ሰው ሲሞት ሳይሆን እያለ መንከባከብ ነበር እንጅ ትምርት እንጅ ለገባው ክፋት የለውም
@samisami-tx9ds
6 жыл бұрын
Ayda Dawit አመሰግናለሁ የኔቆጆ
@ka-ru3vi
6 жыл бұрын
ሲቀጥል ፍልፍሉ ውስጤ ነክ
@Asteway-jo9ow
5 ай бұрын
Very nice filfilu is best but second to kebebew geda!
@mogesgebreyes8766
6 жыл бұрын
ኣስተያየት ሰጪዎች ኣንድ ነገር ልንገራችሁ በሞት ይቀለዳል ስለማይቀር የማይቀለደው በበሽታ ነው ታሞ ከመሞት በፊት ስቃይ ስላለና ኣስታማሚም ስለሚሰለች ! ሌላው ኣበረታቱ እንጂ አትሳደቡ እባካችሁ ያ ኢትዮጵያዊ ጨዋነታችንን ማን ነጠቀን ? እግዚአብሔር ልቦናን ይስጠን
@mariamsharjah
6 жыл бұрын
እዉነትነወ
@ahmedhyru9867
6 жыл бұрын
ኮመንት ሰጪዋች እደ ወረደ ለምን ታወራላችሁ ይህ ቀልድ ልብ ብላችሁ አዳምጡት ትልቅ ትምህርት አለው
@rahimarahima1430
6 жыл бұрын
ደግ አደረጋችሁ የናት ጉድ ነው ከአፈርየተፈጠር ወድ አፈርይመለሳል ይላሉ ነገር ግን ሲሞቱ በሳጥን እደ ልብሰ መትራሰ እሰቦጅ ትላላች ሁ ቀብር ውሰጥ የሰጋ ሞቾት ድሌት የለም የነፍሰ ጉዳይ ነው ሰራህ ካላማር በሳጥን መሰሌሀል ሠኦል አይ መሳተዋል ይሰጣችሁ እኔ የምለው በሳጥን አትቀበሩ ወድ አፈር ተመለሳላችሁ እደተባለ በአፈር ተቀበሩ እሸ።።።።።።።።።
@shegertube7545
6 жыл бұрын
ፍልፍሉ ቀልድ አልቆበታል ሲባል የምሰማው 100% እውነት ነው።
@መዲአብድረህማን
6 жыл бұрын
አይ ፍል ፍሉ በጣም ነበር የምወድክ የነበርው በዚማ በጣም ነው ያስጠላቹኝ ሁሉ በየተርው መች ይቀራልና ነው ደሞ ምያለቃቅሶትን ስታስጠሉ
@BinyammekoneneBinyam
10 ай бұрын
የሰፈሩ ሰው እያለቀሰ ይደክልህ
@ሰላሜነሽድንግልሰላሜነሽድ
6 жыл бұрын
ይሄ ስራ ነው ቀልድ ቢሆንም በደስታ ብሆን ደስ ይላል ነበር ሰው እያለቃ በዚ ትምቢት ነው እጭ
@mubrath6775
6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@thomasgebeyaw4284
Жыл бұрын
You wre so funny
@mahirohirna3
Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkk good job
@ሰላምአፍቃሪ
6 жыл бұрын
ባሁኑ በወያኔ ግዜ ድሀ ቁሞም ሙቶም ስቃይ ነው!!! በድሮው ንሮ ባይመቸውም ጎረቤትም እድርም ይቀብረው ነበር!! መተዛዘንም ነበር!! እረ ተውኝ በጣም ነው ያለቀስኩት ያዘንኩት!!!! ወያኔ የስራህን ይስጥህ !! ድሀ የሚሰራው አጦ እናንተ ትንፈላሰሳላችሁ:: የነጋዴን የገንዘብ መጠን ትወስናላችሁ የስራ እድል ለድሀው እንዳይከፍት!!!!! ፍልፍሉ ግን ተመችተኸኛል ብሩ አነሰኝ ብሎ እስከሬን አላወርድም ሲል በሩን የዘጋኽበት!!! ስውየው ትንሽ ይሉንታ አጣ የኑሮ ውድነት ቢኖርም ሌላ ግዜ ሲኖራችሁ ትሰጡኝ አላችሁ ማለት ነበረበት:: ፀዳ ያለ አቀራረብ ባይኖረውም አስተማሪ ነው!!! የድሀን ችግር ለማሳየት ሞክራችኅል!!!!!! እላግባብ ቀልድ ለወደፊቱ አታብዙ: ለምን ለተመልካች ለማስተላለፍ የተፈለገው ዋናው ቁም ነገር ሊታይ አልተቻለም!!!! በሞት የምትቀልዱ ነው የሚመስለው!!!!
@አጸደማሪያምየውሎልጂ
6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ ጥሩአሪገሀል ፍልፍሉ
@minimensur962
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkk Weyi filfilu besak gedelekeny
@khalidhailu2604
6 жыл бұрын
ayeyyyyyyye felefelu melaw tefetoshale teshewdehale America mekerete neberebehe deneze chenekelate
@maremmo1698
6 жыл бұрын
ፊታችሁ እራሱ መሳቂያ ነው ቀልዱ ሳይሆን የሚያስቀኝ ፊታችሁ ነው በሞት ለምን ትቀልዳላችሁ ለምትሉ ደሞ በሞት ያልተቀለደ በም ይቀለዳል ለሁሉም የማይቀር ነው መቀለድ አለበት
@jeelalhasib593
6 жыл бұрын
Marem Mo kkkkkkkk
@ቤቴልእናኒነኝ
6 жыл бұрын
አሁን አሁን ህገ ወጥ ትሰሩ ጀመር አያስቅ አያስተምር ሰው አዲስ ነገር ይፈጥራል እናተ እኛ ላይ ቀልዱ ህዝባች ለነገሩ ሞኝ ነው
@ka-ru3vi
6 жыл бұрын
የሬሳ ሳጥን ሻጩ እራሱ እሬሳ ነው የሚመስለው ኤጭ...ክክክክክክክክክ
@መዲስደተኛዋሀገሯንናቤተሰ
6 жыл бұрын
ክክክክክክክ ትክክል
@senisose9506
5 жыл бұрын
Fekrekbkl
@senisose9506
5 жыл бұрын
Pla
@ወለተእየሱስየወንቅሽትወዳ
6 жыл бұрын
በመድሀኔአለም ለንስሀ ሞት አብቃኝ ስቀጠጠኝ ሳጥኑ
@እማእወድሻለሁ-ከ1ኘ
6 жыл бұрын
ስታስጠሉ ወይ አታምሩ ወይ አታፍሩ አሁን በሞት ይቀለዳል
@Mosopia
Жыл бұрын
tebeda ena mut
@jamilajamila2419
6 жыл бұрын
ክክክክክክ ውይ ፍልፍሉ እሯ
@balayneshalebe3426
6 жыл бұрын
በሥመአብ ሠቀጠጠኝ ይሄን ሣጥን ሣይ ቀፈኝ መቸም አንቀርባት ሁሉም በየተራው
@berekethana1367
6 жыл бұрын
ምን አይነት ቀልድ ነው ዘግናኝ ኤጭ
@የፍቅርሰው-ደ8ተ
6 жыл бұрын
አይ ወቅት ማስጠላት እንዳውም የኢትዮጵያ ለቅሶ አልበረደላትም። አሁን ሌላ ቀልድ ጠፋ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ጀ8ፐ
6 жыл бұрын
ውይይይይይይ ግን የሚቅለድ ነገር ጠፍቶ በዝህ ይቀለድ የሚገርም ነው
@njatban2895
6 жыл бұрын
የውነት በየቦታው ህዝብ እያለቀ እናተ ትቀልዳላችሁ ፍልፍሉ
@yobdarabbaba8400
3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk Ere felfelu
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
6 жыл бұрын
እጭ፡ስታስጠሉ፡መቼም፡ምኞታችሁ፡ሁሉ፡ወዴታች፡ነው፡ስራ፡ሲጠፋ፡በሞት፡ታሟርታላችሁ፡ደግሞ፡ሳጥኑን፡የለካኸው፡ሰው፡በዚሁ፡ይለፍልህ
@arebealyassi813
6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። DABRE ININI CALAA Sanyi Gota Oromò JabadhaaBayyenamatoltu
@sltan5036
6 жыл бұрын
ዉይይይይይይኧረእግዚወነዉአሁንስአስጠላኝበሁዱበትሞት፡ስትመልካምስሪአለይህስራብለንእምናቀረበዉ
@MeremEshetu
3 ай бұрын
ጭራሽ ሻሽ ብታስር ቀሚስብትለብስ ቆንጅየሴት ወይዘሮ😂😂😂😂😂😂
@tayehana8843
6 жыл бұрын
kkkkkkkk gena saykebare arba wen yelale ayefelfelu
@maydashhussen2932
6 жыл бұрын
በጣም ደባሪ ኮምዲ
@yaroyeshitila5561
6 жыл бұрын
ቀልዳችሁ ሞታችሁል ወይ አያስቅ ወይ አያስለቅስ ምን ሼ ነዉ
@አትጠገብማርያም
6 жыл бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ ስጣስጠሉ ካልላጣቹት ቅልድ ይህን ዘግናኝ ታስባላቹ እጭ
@getachewteame3134
3 жыл бұрын
I’m proud of you
@zenebhassen1446
3 жыл бұрын
Noce
@Henrik.d
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@asdffasdff3909
4 жыл бұрын
Lefetary temehu are yekere yebelahihu
@FasikaShibruu
11 ай бұрын
😂😂
@biniyamabenezer777
6 жыл бұрын
ይሄንን ኮሜዲ ፊልም የሠራችሁት በጠቅላላው እና ይህንን ኮሜዲ ለተመለከታችሁ ባጠቃላይ ገደል ግቡ !
@ኤዱወለየዋለዛውምወልደያ
6 жыл бұрын
ስታስጠሉ ኢትዩጵያ ሀዘን በዝቶ ትቀልዳላችው
@BinyammekoneneBinyam
10 ай бұрын
እና እንዴት ነው አሁን ሀዘኑ ቀለል አለላቹ😂😂😂
@dcmanva.1649
6 жыл бұрын
ሳጥኑን ገብተክ የለካህው በዚህ ይለፍልክ ::
@zenebhassen1446
3 жыл бұрын
Nice
@zeybamohammedmohammed1909
6 жыл бұрын
Enate komidanochi betam astelachihu bemayqeledew atqeldu
@meridtesfaye4864
2 жыл бұрын
Nice 👍
@abdifikir7165
6 жыл бұрын
Was yimechal filfilu
@sofiss8748
6 жыл бұрын
sera atahewe meslgne mende new mote adise new enda
@elizabethsebhat2838
6 жыл бұрын
ስጥን ቢቀር የትመርጠ ንው
@petracell1774
6 жыл бұрын
Ewnt lemnger yafilflu geld mecham askogn ayakm
@የሳሪስጩልሌ
6 жыл бұрын
የሬሳ ሳጥን ማስታወቂያ የሚሰሩ ነው ሚመስሉት 😏😏
@zarofamilymarkos8375
6 жыл бұрын
እናቴ ማርያም ናት no
@egziyabharfkrnewu9314
6 жыл бұрын
ይቀርብኝ ኮሜንቱ ይበቃል
@hamdieibrahime8767
6 жыл бұрын
እግር እግር እሚል ነገር "!😏 እኔ ለናተ በጣም ተሳቀቅሁ "
@mazimazi5981
6 жыл бұрын
Kikikkikkkk😃😃👌
@AnasAnas-wh9vg
6 жыл бұрын
mazi ye geta lij mazi ye geta lij السوان
@brhanwagnew8143
4 жыл бұрын
Flubetam He is the m
@lailaamman3906
2 жыл бұрын
ክክክክ አይ ፍልፍሉ
@حنانعبدالله-ك5ب
Ай бұрын
እረፍልፍሉእነዴትነከ
@bezawitnega6025
6 жыл бұрын
Wuyi mini yishalegnali
@zewudezema266
5 жыл бұрын
Ayamirime !!!!!
@BinyammekoneneBinyam
10 ай бұрын
😂😂😂😂 የሚያምሩት ይደክሉህ
@arwaarwa3699
6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk wayi gudii
@mesertsintayew1847
6 жыл бұрын
Arwa Arwa3 ክክክ
@errr1626
3 жыл бұрын
kkkkk😁😁
@tnetentertainment3891
6 жыл бұрын
kelede alekebachu hnde felfelawu .....
@urjiiamboo964
6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkkk
@MohammadMohammad-bk3cl
3 жыл бұрын
Gojame sare
@italkitalk7191
6 жыл бұрын
ስታስጠሉ እንደዚህ ቀልድ ባትቀልዱ ጥሩ ነው
@Trevor7302
Жыл бұрын
Why are u disgusted? It’s just a joke lol . Just sometimes adding joke to psychologically disturbing events like these adds a positive impact
@BinyammekoneneBinyam
10 ай бұрын
የሚያስጠሉት ተሰብስበው ይብዱህ(ሽ)😂😂😂😂😂
@askaletcha2004
3 жыл бұрын
,
@affanaffan7528
6 жыл бұрын
Anlu
@meskiiasenafi6206
6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkķkkkkkkl
@mohammedalenazi6307
6 жыл бұрын
Kkkkk
@እኔስድንግልንእወዳታ-ጰ1ቐ
6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ
@muridasultan876
6 жыл бұрын
aydelam::
@french-amharic-5302
6 жыл бұрын
Ere wedeza
@ትግስትጎሽሜዝምበይአችምሰ
6 жыл бұрын
አይ ብር ችግር ነው
@ስላምጎንደሬዋስላም
6 жыл бұрын
ክክክክክ
@حسنالاتصالات-ص2ش
6 жыл бұрын
kkkk
@amenaami5187
6 жыл бұрын
ድርቅያለቀልድስታስጠሉ
@BinyammekoneneBinyam
10 ай бұрын
ድርቅ አርገው ይብዱሽ😂😂😂
@malatekonjo6415
6 жыл бұрын
eya bere yamayaragawe nagare yalam
@NancyNancy-bi4bh
6 жыл бұрын
Shetla home kldu aymcme
@argakemal3737
6 жыл бұрын
ትች አሁን በሞት ይቀለደል
@afonsolomon9215
4 жыл бұрын
በሞት ተቀለደ አልተቀለደ አይቀር
@Hayat-fu1tq
6 жыл бұрын
ስታስጠሉ ሞትም መቀለጃ ሆነ? ሆ
@dearangel9062
6 жыл бұрын
ውይ
@teebeekibeeki3115
6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@ka-ru3vi
6 жыл бұрын
ጉረኛዎች ሟች ተነስቶ ተቀያሪ ብትባይ ፈስሽን ጥለሽ ነበር ምትሮጪው ጉራና ቀልድ አይታፈስ አለ ተረታቹ.. ..
@israeltsehay5236
5 жыл бұрын
ለፍቅር.እመቻለው ka 😂😂😂
@ebrahimahmed6269
6 жыл бұрын
እሬሳ አንተን ብሎ ኮሜዲ
@tsehaytaye7967
6 жыл бұрын
Siyastelu.minew.bitewut yemikeled.tefa.enide
@omsalah6872
6 жыл бұрын
تننننن
@nahu7124
4 жыл бұрын
Q2hed
@romanroman9339
6 жыл бұрын
ስታስቁም ስታስጠሉም
@yourikhouryi3461
6 жыл бұрын
Roman Roman
@babyabity7561
6 жыл бұрын
Keld alke bka
@malatekonjo6415
6 жыл бұрын
batalaye yarasa satense yamokarekawe saweya era latalateke
@caaltuufiraol.5603
6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@pro.ludostar3152
6 жыл бұрын
Caaltuu Firaol. Sitasitelu
@caaltuufiraol.5603
6 жыл бұрын
Pro. Ludo Star kkkkkkk💝💝
@feysalmohammed1203
6 жыл бұрын
Tyufivoh hi thought jhu hi utility sodaa
@feysalmohammed1203
6 жыл бұрын
Eo46studyufluyfiyf7d
@feysalmohammed1203
6 жыл бұрын
Pro. Ludo Star xgustuxrursyisyiztisyi
@helawisolomon6366
6 жыл бұрын
setastela
@darore741
6 жыл бұрын
ድፍት ያርጋቹ የመንደር ቱልቱላ ቀልድክ አያምር አንተ አታምር
@saadahsa788
6 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው Darore ነቭዳ
@emilyalove8284
Жыл бұрын
ፍልፍሉ ይቀልድ ከምር
@BinyammekoneneBinyam
10 ай бұрын
ከምር ይደክልሸ😂😂😂
@nahomtesfaye4856
4 жыл бұрын
Felfelu you don't lough. Me. You are not comed
@HiluHilu-vn4rw
6 ай бұрын
3:06
@getyonathan
Ай бұрын
አንተ አርፈህ በአማርኛ አትጽፍም
@batouldiabbatouldiab2246
6 жыл бұрын
be moti qeladi yelam laa agerachin tsoloti argu hayimirim
@ethiothugs1890
6 жыл бұрын
yall are laughing whill the kids are killing
@mkmk3870
6 жыл бұрын
ቀልዳችሁ ሙታችሆል ምዲረ እሬሳ
@BinyammekoneneBinyam
10 ай бұрын
ሬሳ ይብዳሽ😂😂😂
Пікірлер: 188