KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ገዳማዊ ሕይወት // ራስን ንቆ ለሌላ መኖር // ክፍል ፪
Күн бұрын
ገዳማዊ ሕይወት // ራስን ንቆ ለሌላ መኖር // ክፍል ፪
Рет қаралды
15,333
EOTC TV
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 144
@MahletHagos-rj5tc
Ай бұрын
Bereketo yidresen emahoy🙏
@sadisdi3340
2 жыл бұрын
💔😭😭😭እድሜ ጤና ይሥጥልን ለኛም ልብ ይሥጠን በረከታችሁ ይድረሠን
@asteraster9742
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜእናጤናዮሥጥልንእናታችን በረከትዎይደርብን😭😭🤲👏
@hiwotademasu194
3 жыл бұрын
በእውነት እናታችን ቃል ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏✝️❤️ይብላኝ ለኛ ለማይጠቅም ለአላማዊ ነገር ስንባዝን ለኖርነው 😥😥😭😭😭😭
@ይበቃል16
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን መርሆዎትን ሰምቸ እንደኖር እግዚአብሔር ይርዳኝ ሰላሙን ያብዛልን አሜን
@leenakonjo2210
3 жыл бұрын
እማ ሆይ በምን እናግኛቸዉ ስልካቸው ን አስቀምጡልን
@soloaskias3105
7 ай бұрын
ምን ነው ብታገናኘኝ? ኮሜቶችን አትመለከታቸውም??
@BehailuMetaferia
3 жыл бұрын
አስተማሪና ትልቅ ገዳማዊ ስርዓት ያለው ተሞክሮ ነው እግዚአብሔር ፍጻሜዎትን ያሳምርልን።
@Gent592
3 жыл бұрын
እባካችኹ እኚን እናት አገናኙኝ በአዛኝቷ
@selamawittsegaye7194
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/lX6HvYOOaXmllpg የእማሆይ ስልክ ዩቱብ ውስጥ መጀመርያው ላይ ያለው ነው
@mrkadris2711
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን ዋኔ😭😭
@ydhdhfjf8798
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💒👏👏👏
@አገሬክብሬነሽ-በ5የ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን። በእውነት እኛ በክርስቶስ እኩል ሰው ሆነን ተፈጥርን የእኒህን እናት የጠብታ ያክል እንኳ ምግባር (ስራ) የሌለን መግቢያችን የት ይሆን አቤቱ ማስተዋሉን ስጠንና ለቤትህ ቅንአት ይኑርን።
@tigisttiti8811
3 жыл бұрын
አሜን
@adanchetesfaye285
3 жыл бұрын
አረ ባካቹ ክርስታኖች ምን ሆናቹ ነው ሰብስክራይብ,ላይክና,ሼር በማድረግ እራሳችንንጨእናጠነክር ተው ግን ለነገ ያስቀመጥነው ነገር እደሌለ እወቁ በስም ብቻ ክርስታን መሆን በቂጰአይደለም ምድነው ችግራችን??አረ ተው እራሳችንን አናጠናክር❤❤❤
@እመቤትየደሴዋ
2 жыл бұрын
ዘፈን ቢሆን እህኔ በሚሊየን ነበር የሚታየዉ እየ የኛ መጨረሻ
@ድንግልማርያምዋሓስህወተይ
Жыл бұрын
እውነተኛ ክርስትና እየነረው ያሉ እናታችን እሞሆይ በረከትክን ይድረሰን እኔም እግዚአብሔር ከረዳኝ እንደ እነርሱ መሆን እፉልጋሉ ሙኞቱ እንደዚ ነው እግዝአብሔር ሃሳበኝ እንድፈፅምርኝ አምናለው🙏
@weletemikael2070
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናታችን ብዙ አስተማሩኝ ወየው ለኔ ትርፍ ላሌለው ኑሮ ስባዝን ደስታ ለራቀኝ
@samrawitadmasu548
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን እማሆዬ እባካችሁ ዘመዶቸ ስልክ አካውት የገዳሙ ካላችሁ ተባበሩ እንዲህ ያለውን ገዳም መርዳት ፍሬማ ያደጋል!
@halimam0hamede991
Жыл бұрын
መታደል ነው
@mebratmebrat9715
3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ እሙሀዬ ሙሉውን ቪድዮ አዳመጥኩት ይች ቃል ግን በልቤ ውስጥ ቀረች እኔ የምፈልገው ክርስቶስን መመስል ነው 🤲🤲🤲
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
3 жыл бұрын
እማሆይ በረከትዎ ይደርብን የናንተ ፀሎት ነዉ እኛን የደገፈን
@melishewdagne3887
3 жыл бұрын
እማሆይ ምኞትዎን ሁሉ እግዚአብሔር ያሣካልዎት
@ejigayehudinka6255
3 жыл бұрын
እንዴት አላችሁ የዚህ መርሀ ግብር አዘጋጆች እባካችሁን የእማሆይ ፅጌን የስልክ ቁጥር እፈልጋልጋለሁ እንዴትማግኘት እችላለሁ?
@selamawittsegaye7194
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/lX6HvYOOaXmllpg የእማሆይ ስልክ ዩቱቡ ውስጥ መጀመሪያ ላይ ያለው ነው
@abebechmamo5036
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ይስጥዎት የአካውንት ቁጥር ቢያስቀምጡልን
@CcMer-x4e
11 ай бұрын
የገዳም ሕወህትን ለመጀመር ምን ያስፈልጋል ከአንድ ግሌሰብ ምን ምን ነገሮችን ማቅረብ እና ማሙላት አለበት
@tsehayweldeyes9059
3 жыл бұрын
ወይ እማሆይ እግዛብሔር ሲጠራ እንዲህ ነው ደስ የሚለውን ሕይወት መርጠዋል መታደል ነው ከስንት አመታት በዋላ እየዎት የእህቶት ጏደኛ ነኝ
@eyesuskirstos
2 жыл бұрын
ምናለ በዚህ ለሚያቸው ሰው እማሆይ የሚረዱበትን አድርሻ ብትለጥፉ። ደሞ ቃልህን እንዳታጥፍ ሄደህ እያቸው
@ነገረ-ቃልከያበርህ
2 жыл бұрын
አህዛብ እንኳን ሳይቀሩ፣ "የእነ እማሆይ እግዚአብሔር ልዩ ነው። " ካሉ በተግባር የተፈተነ ስብከትን እንግዲያውስ ከእማሆይ እንማር።
@adanchetesfaye285
3 жыл бұрын
የሚያሳዝነውውና ሁለረ የሚያስለቅሠኝ ነገር የኢቲዮ ቤተክርስታንና ክርስታኖች እርስ በራሳችን እየተጨካከንን ቀጣዩን ትውልድ ከመጠፉት የምንታደግ አይመስለኝም ብቻ እባካቹ ትውልድጨእዲቀጥልና እምነቱን እዲያቁ መትጋትም ሆነ ዋጋ መክፈል አለብን ተው ግን።
@LoveAndPeace2424
3 жыл бұрын
እኔም የሚያሳዝነኝ እሱ ነው። ቤተክህነቱ ከበቂ በላይ ሀብት አለው፣ በተለይ በከተማ ያሉት አብያተ ክርስቲያናት ሀብታሞች ናቸው፣ ግን እንዲህ በገጠሩ ያሉ ገዳማትንና ቤተክርስቲያናትን ቢደግፏቸው ጥሩ ነበር። የመቀደሻ ጧፍና ሜሮን የሚቸግራቸው አሉ። ምን ዋጋ አለው ሁሉም ሆዳሞች ሆኑ ስለሚጠፋው ክርስትያን ጉዳያቸውም አይደለም። ታውቂያለሽ ስሰማ አዲስ አበባ ያሉት ለምሣሌ አንድ ቄስ ከ 10,000.- ብር ያላነሰ ደሞዝተኛ ነው ታክስ አይከፈልበት የተጣራ ገቢ። በተጨማሪ የንስሀ ልጆቻቸው ግማሹ መኪና፣ ግማሹ ቤት ምናምን ይገዙላቸዋል። ክህነት ድሮ ቀረ...😏
@Sarah-ehtemaryamb
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን👏⛪
@achamyelehmengistu93
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት መታደል ነው
@brcrrgchihh3303
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነት ያድልልን አማሆዬ እርሶና እማሆ ወለተ ኪዳነ በእውነት እኔ አውቃችዋለሁ ወንድሞቼ ጌቴ ሰማኒ ነው ይተማሩት አሁን ተመርቆ ስራ ላይ ናችው
@mesretasfaw464
3 жыл бұрын
እማሆይ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@hhhy9855
Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን እናታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@mekonnensemunegus9395
3 жыл бұрын
እናታች በምን መንገድ ልናገኛቸው እንችላለን የዝግጅት ክፍሉ ይህንን ስታዘጋጅ ኮንታክ መኖር አለበት በዚህ ምክንያት ዝግቱ የተሟላ አይደለም አግዙን ሲሉ ከበረከቱ እንዳንሳተፍ ነው ያደረጋችሁት
@Effoy247
3 жыл бұрын
You are right.
@selamawittsegaye7194
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/lX6HvYOOaXmllpg
@selamawittsegaye7194
2 жыл бұрын
የእማሆይ ስልክ ዩቱቡ ላይ ያለው የመጀመሪያው ቁጥር ነው
@tiringoabebe2094
3 жыл бұрын
እባክዎትን ስልኮትን ማግኘት እንፈልጋለን እማሆይ ፈቃዶት ከሆነ።
@soloaskias3105
7 ай бұрын
የእማሆይ እንባ /ሐዘን የገባን ስንቶቻችን እንሆን??? ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እያሳለፈች እና ያለችበት ሠቆቃ እንዴት እደመጣ መነሻው እዛው ከቤት እንደሆነ የሚረዱት በጣም ትቂቶች ናቸው:: የእማሆይ ሐዘን እና እንባ የሚረዳ ይረዳዋል:: ልዑል እግዛብሔር የእጆችሆትን ስራ ይባርክልሆ:: ❤ አሜን!
@habtamuebabu511
Жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ... አንዴት ነው አንድ መነኩሴ 50,000(ሃምሳ ሺ ብር) ሚከፈለው??? እንኳን ለመነኩሴ ቤተሰብ ለሚያስተዳድሩት ለቄሶችም አይከፈልም።ይሄ ገንዘብ እኔ ባለሁበት አጥቢያ ሙሉ የቤ/ን አገልጋዮች ደሞዝ ነው🙄ከ50,000 ሺ ብር 32,700 ለሌሎች እሰጣለሁ ብለዋል ቀሪውን 17,300 ብር ምን ያደርጉታል??? ገዳማዊ ሕይወት ራስን ንቆ ለሌላ የመኖር በፈቃድ ራስን ማደህየትና የትህርምት ኑሮ ነው ካሉ ለግልዎት ይሄ ሁሉ ገንዘብ ምን ያደርግልዎታል???🙄😥😭
@tsegenetasfa1144
3 жыл бұрын
ወይ እማሆይ ፅጌ እናቴ ብርቱዋ ስንቱን አሸንፈው እዚህ ደረሱ ። ይገርማል ይህች ናት ሂዎት ! የተለመደው ትህትና ትዝ አለኝ እማሆዬ ለብዙ ስራ ያዘጋጀዎ ስለሆኑ ነው የጨጓራው ህመም ሲያሰቃዬዎ ሳይበግረዎ ከዚህ ያደረሰዎ የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ያበርታዎ ። ግሩም ነው በእውነት ስላዬሁውት በጣም ደስ ብሎኛል ጀግኒት ። አንድ ቀን እንደማገኘዎ በፈጣሪዬ ታምኘ ተስፋ አደርጋለሁ ።በርቱልኝ እናት ።
@sarayedingllijisara7713
3 жыл бұрын
እናታችን ጀግና ነወት ሀሳበወም የተቀደሰ ነው ህዝብ ክርስቶስን ሳያቅ እየሞተ እውቀቱና ጥበቡን ይዞ ተሰውሮ ብቻ መኖር አግባብ ነው ብዬ አላስብም በበኩሌ ትልቁን ቤተ ክርስቲያን የሰውን ልጅ መገንባቱ ጥሩ ነው በርቱልን
@eliasdessie1821
2 жыл бұрын
kalehiwot yasemaln emahoy .... tselotachu atleyen .... bedme betsega yetebkln
@buziyeayala2243
3 жыл бұрын
Egzibehre yemsgan kale hwet yasemlin Emhoy barkatow yadarbln
@djhdndvhbtbf2530
Жыл бұрын
በረከተዎ ይደርብን እማሆይ እድሜ ከፀጋ ጋር ይስዎት
@abebaakane9054
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁል ጊዜ እንደፈቃዱ የሚኖሩ ሰወች እንዳሉት እያሳየን ነው!!! እግዚአብሔር ይመስገን!
@girmawasferaw7688
2 жыл бұрын
ወንጌልን በአካል ያየሁ ነው የመሰለኝ የሰውነትን አላማ በተግባር የሚኖሩ መታደል መመረጥ ነውኮ ጸሎታችሁ ትድረሰን።እንደነዚህ ያሉትን በጎ ተግባራት አካውንት ብታስቀምጡ በአካል ለመድረስ ለሚፈልግ ደሞ አድራሻውን ለዩቱበሮችም ብትሰጧቸው የበለጠ ይሔ በጎስራ ወስዳችሁ አስምሩን ላሏቸው ልጆች ያለቀሱት የሁላችንም ልብነው የተሰበረው ክፉው እየጎላ ነውጅ መልካም በጎ ሕዝብም አለና አስተባብሩት ይፈፀማል።በእውነት የተግባር ሰባኪ ወንጌላዊት እናታችን በረከታችሁ ይደርብን።በእውነት በቃ ተፅናናን በደንብ
@turayashady5807
2 жыл бұрын
አሜን (3)ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛንም እግዚአብሔር አምላክ ለነስሃ ያብቃን ወይኔ ይህን በልጪልጭ አለም ስከተል በከንቱ ግዜ ባከነች አቤቱ መልስኝ ከስደቱ ወደ በረህ አስገባኝ መልካም ፍቃድህ ይሁንልኝ😭😭😭
@እመቤትየደሴዋ
2 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥወት ፈጣሪ ከርሰወ ጋር ይሁን
@shimelisekelile5067
2 жыл бұрын
ገንዘብ ለመላክ የሚቻልበትን መንገድ ቢገለፅ
@saraabebe5829
3 жыл бұрын
Egegizhabir ale emohay melekame sira new egegizhabir yerdawtale ewnte new sira kedehinete yawetale
@hiwotkereta9762
3 жыл бұрын
እባክኦ የማሆይን ስልክ ይላኩልን እደአስተያየት ሌላ ጊዜ እንደዚህ እይነት መርሀግብር ሲኖር አድራሻቸው አኑሩልን እባካችሁ በረከቱን ብዙ ሰው መውሰድ ይፈልጋል አመሰግናለሁ::
@selamawittsegaye7194
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/lX6HvYOOaXmllpg የእማሆይ አድራሻ አለበት - የመጀመሪያው ስልክ ነው
@soloaskias3105
7 ай бұрын
Wow Emahoy Tsige❤ I have no word to describe what you just said "yekirstina Hiwot lik ende shama eyekeletu lelela meberat"❤❤❤ SO TRUE. Big hug❤ "Love you in the Name of Love"
@imdove7528
3 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም በረከትወ ይደርብን እማ ሆይ እዉነትም የአለም ብርሀን ናችሁ ለአጥአን እየማለዳችሁ ጌታ ዘመኖወን ይባርክ በቤቱ እኔ የወደፌት ምኞቴ ገዳማት መርዳት ነዉ ይች ሀይማኖት ከሌለች ሁላችንም ሴኦል ነዉ እምገባዉ ለእኛ ብለዉ ነዉ አለምን ንቀዉ የሄዱ እግዚአብሄር ምስክሬ ነዉ ይሄን ሸይጣን እራሱ ያቀዋል እንንቃ በአለም የምንገኘዉ የተመረጡትን እንደግፍ
@samuelhadra9425
3 жыл бұрын
በእውነቱ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በእውነቱ መታደል ነው። መድኃኔዓለም ምኞትዎን ያሳካልዎ እማሆይ
@toorijaan7325
Жыл бұрын
❤💚💛🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪😭😭😭
@mesigent4827
2 жыл бұрын
Aebte memirte eimye berktwae yadirsane waye lye linae lealme lemebzaente wayelshe nafise 😭😭😭
@gonderc885
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናቴ በእውነት ያንቱ አይነት እናት ያብዛልን ወላዲት አምላክ ከልጃ ከወዳጃ ጋር ሁና ታግዘወት እናቴ::እኔም ልጆቸን ማስተማር እንደዝ እይነት ትምህርት ቤት ነው ማስተማር የምፈልግው ግን ጎንደር ክተማ የለም መንፈሳዊና አለማዊ ትምህርቶች ባንድ ላይ እግዚአብሔር ሆይ አንተው እርዳኝ::የምታውቁ ወገኖቸ ጠቁሙኝ እስኪ::
@tirngo5673
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክበር ተመስገን⛪ እደዚህ ያሉ እናቶችን አባቶችን አብዛልን የእናታችን በረከት ይደርብን
@selamdimetros1479
3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት።
@weletemikael2070
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናታችን ብዙ አስተማሩኝ ወየው ለኔ ትርፍ ላሌለው ኑሮ ስባዝን ደስታ ለራቀኝ
@asegedechanbesso1399
3 жыл бұрын
እማሆይ ከእርሶ ብዙ መማር እንችላለን ያበርታዎት ምን እንደምል አላውቅም ልቦን ይስጥን ማስተዋሉን ያድለን ቤተክርስትያን ምን ያህል ገንዘብ እያላት እንዲ ገዳማት ሲዘጉ ያሳዝናል
@addesaddes9594
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😍😍😍😍ማስተወሉንስጠን
@lilyayelechwenedemu143
3 жыл бұрын
የኔ እናት እመአምላክ ታበርታዎት በረከትዎ ይድረሰን እማሆይ
@mesidesign12
3 жыл бұрын
በረከትዎ ይድረሰን እማሆይ
@Aaa-xt9sg
3 жыл бұрын
የት አገር ነው እያገለገሉ ያሉት ?
@brhanabi3755
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@sisaysisay8026
3 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን እማሆይ
@sahlegiorgistesfaye3820
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እርሶ ያለ ያለሳጣን
@habtamuhabtamu963
3 жыл бұрын
Egziabher ychemrlewet emahoy
@tsedikebede1046
3 жыл бұрын
Medhanialem abate yasebuten hulu yasakalot edme na tena setot helmot ewn yarglot lesu mnm aysanewm
@በዕምነትዘተዋህዶ
3 жыл бұрын
😭😭የኔ እምባ ይርገፍለወት እናቴ😭
@mahlitethiopia6797
3 жыл бұрын
Emebet hoye lbonayen aberlgn 😭😭😭😭😭😭
@zaharaza3316
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔረፍቅረነዉአግዚ
3 жыл бұрын
እሜሆይየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት በርከታችሁ ይደርብን በጣም ጥሩ ተምሳሌትነዉ
@BinyamOkbazgi-gj3yt
4 ай бұрын
❤ ❤ ❤
@house8969
3 жыл бұрын
እማሆይ በእውነት እንደሶ አይነት እናቶችን ያብዛልን ዋለእኔ እኔምንሰራሁ😭😭😭😭😭😭😭 እባክህ አምላኪ ለነሰሀአብቃኝ መልካም መሰራትን አሰተምረኝ እኔደካማነኝ
@Aberash-hd1uz
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን በረከትወት ይድረሰኝ
@meseretgetahun8252
3 жыл бұрын
Erejeme edma enatachen temeagehew
@kidistgebrehiwet2779
3 жыл бұрын
በረከዎ ይድረሰን እማሆይ
@belaysuyum5798
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባቶቻችን የገጠር ቤተክርስቲያን ያበረታቱሉን እንርዳ
@wondetsegaye1608
3 жыл бұрын
we need her info pleases ?
@nadarkhan5369
3 жыл бұрын
ቃለሂወትይሰማልን እናታችንንንን
@gigibekele6938
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን እግዝያብሔር የመረጦትያከበሮት እንቁ የእግዚአብሔር ሙሽራ በጸሎቶት ያስቡን ጽጌማርያም ቡሳ
@የቅዱስስላሴልጆችማህበር
3 жыл бұрын
መመርጥ እኮነው
@ፅሐይቲዩብ
3 жыл бұрын
በእውነት ለእናታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወይኔ የኔ ከቱነት አይ አለም መቸ ይሆን ከኔ እምትላቀቀው መቸ ይሆን ለነፍሴ የምለው አይይይይ?
@ruthberhe2369
3 жыл бұрын
Egziyabeher tsegawen yabzalot enate🙏
@tesfaneshdejene8981
3 жыл бұрын
ለፍርድ አታርግብን የአዳመጥነውን በዚህ ጥበበ እግዚአብሔር እንተገብር የአበው የእናቶቻችን እንባ ይርዳን አሜን
@addisweltetnsae3513
3 жыл бұрын
Berktewo yderbn emahoy kalehywetn yasemaln
@nigistanleygetahun1225
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት የአሰቡትን ሁሉ እግዚአብሔር አምላከ ያሳካሎት
@meserettafesemamo4069
3 жыл бұрын
እማሆይ እድሜ ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶ ይደረብብን እኔ ግ የግል አስተያየቴ አሁን በጣም ገብ ያላቸው ቤተክርስታኖች ለምን የተዘጉት ቤተክርስታኖች አያስከፍቱም ምናለ በተለይ ገጠር ያሉት እባካችው ተረዳዱ በፈጣረ ስም ልቦና ይስጠን ብቻ
@ethiopianfoods8038
3 жыл бұрын
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
@Aaa-xt9sg
3 жыл бұрын
መታደል ነው በእውነት እማ ሆይ በረከትወት ይደርብን ወዬ ለኔ አቤቱ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😭
@kibralemwubet1739
2 жыл бұрын
ኧረ እማሆይ በእውነት ቃል አጣውሎት የህይወት ቃል ያሰማልን
@habhabshi3579
3 жыл бұрын
እማሆይ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥዎች እግዚአብሔር። በቤተ ክርስቲያን መጨርሻችሁን እንደ እነ ቅዱሳን እድስት እንባ መሪና ቅድስት ማርያም ዘማዊት እንደሌሎቹ ቅዱሳን ያድርግዎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@zeenauaezeena5081
3 жыл бұрын
ዘማዊት አይባለም በረከትዋ ይደረብንና ማሬያም ግብፃዊት ልብወና ይሰጠን😭😭😭😭😭
@ageritumuche166
3 жыл бұрын
Emuhaye tenawoten yetelen enji bezu sertewal yeseralum
@MG-yj7fs
3 жыл бұрын
በእውነት ለእማሆይ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከተወት ይድረሰን እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን
@heymitube9131
3 жыл бұрын
እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብልን❤❤❤🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እማሆይ በረከትዎ ይደርብልን
@lawayesh8994
3 жыл бұрын
እማሆይ በረከትዎ ይደርብን እረዠም እድሜን ያድልልን🙏
@yeshwabekele937
3 жыл бұрын
በእውነት እናታችን እድሜና ጤንና የቅዱሳን አምላክ ይስጥዎት!!! ሃብዎን ህልምዎን ፈጣሪ ይሳካልዎት ::
@የቅዱስስላሴልጆችማህበር
3 жыл бұрын
ለእኔም ወለተ ሀና ብላችሁ ፀሎት አራጉልኝ
@bedilishhailemariam5571
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰስጥልን እናታችን በረከትዎይ ደርብን
@meazaghebrezgabher4064
3 жыл бұрын
ወይኔ እናቴ ወየዉሌኝ አዴህሁ በሰደት ቀረን በሰደት ያለነዉ በፀሎት ያሰቡን
@wmariambilatenaw9707
2 жыл бұрын
ወይ ታታሪነትና እምነት እና ክርስትና 100%!
@ta-sy6up
3 жыл бұрын
Fetre edemena tena yestote 🌹🇪🇷🌹🌹🌹
Пікірлер: 144