KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Geremew Asefa - kerbrshigne
Күн бұрын
Geremew Asefa - kerbrshigne
Рет қаралды
620,150
Gojo Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 554
@SalamSalam-fg3ed
5 жыл бұрын
ጥሎብኝ የሱን ዘፈን በሙሉ እወደዋለሁ እባካችሁ ላይክ
@user-cq3gq1zn3q
7 жыл бұрын
ትክክል ሰውን ቀርበን እንጂ መልኩን አይተን ማንነቱን ልናቅ አንችልም ልክ ብለካል ገሬ
@diyanadiyana2315
7 жыл бұрын
wow yene mirt sew musikawechih hulu tuzita yikesekisubgnal ufffffffffff
@Ff-oz7mg
3 жыл бұрын
ከምወዳቸው ሙዚቃ አንደኛው ገረመው አሰፋ ❤👈love you
@senilove9923
7 жыл бұрын
አይደለሁም ሌሎች እንደሚሉት ቀርበሽ እዪኝ አልፈልግም ማለት እኔ እንዲ ነኝ ቀርበሽ እዪኝ ዋው
@kalorthodox5432
7 жыл бұрын
wow nice
@user-iy5nj5tn9y
7 жыл бұрын
Seni Love
@mahltegermamhi7933
7 жыл бұрын
በትክክክል ገሬ ምን ላርግህ ኡፍ እንዴት እንደምወድልክ ዘፈኖችክን ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝ
@munamuna1519
7 жыл бұрын
ባባ ስወድህ የኔ ምርጥ ያንተ ድምፅና ሙዚቃዎችህ ምግቤ ናቸው ምን እንደምልህ እንኩዋን አላውቅም የኔ ውድ ስወድህ
@sabrihijieyuetimnbar5405
7 жыл бұрын
I Love this guy so much
@user-su7yc4sk6m
7 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥ ይላል እውነት ነው ቀርቦ ማየትን የሚያህል የለም ለማንኛውም አድናቂህነኝ ገረመው 😍😍😍😍
@soukasouka8745
7 жыл бұрын
በጣም
@asterapp7156
7 жыл бұрын
እናቴ ሁሌም እውድሻለሁ ሚሚ የማሪያም ልጅ
@SamSam-uq1wm
7 жыл бұрын
እናቴ ሁሌም እውድሻለሁ ሚሚ የማሪያም ልጅ
@ghd9798
6 жыл бұрын
እናቴ ሁሌም እውድሻለሁ ሚሚ የማሪያም ልጅ h
@merontesfayekebede8473
2 жыл бұрын
ዘፈኖችህ በሙሉ ደስ ይላሉ አድናቂህ ነኝ ከዝዋይ
@feruzhassen6360
7 жыл бұрын
love you geremew. Please release an album.
@workeabu639
7 жыл бұрын
ግርምሽዬ ወይኔ ይህ ዘፈን በወጣበት ግዜ wow በጣም።ነው ደስ የሚለው thanks.that's true♥♥♥.
@tsedihabeshawit5475
7 жыл бұрын
my favorite singer nice song good bless you 😍😍😘😘❤❤
@tangouser6908
6 жыл бұрын
tsedi Habeshawit wowo😘😘😘😘😘😘👄👄👄👄💘💘
@zedzed953
7 жыл бұрын
wow germew Tikekel yehager Lije demxeh bexam ymesxal hulum zefnoch bexam. tafach new
@seadamar2190
7 жыл бұрын
በጣም ትክክክል ማር ዉድድድድድድድድ ነዉ ያምረላ
@Soso-gu5vj
7 жыл бұрын
just wow Patam des yelal.. big like saw sayekarebut selasu mawurat rekabedal
@meseretyandamilak7861
7 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ዘፋኞቹ ለብራቸው የዘፈኑትን ከሂወታችን ጋ እያያያዝን እምናለቅሰው ምስኪኖች ነን
@meremahmed2269
7 жыл бұрын
Meseret Yandamilak ትክክል ማል
@user-eh8ew1id2h
6 жыл бұрын
Meseret Yandamilak ewunet newu gn lemn
@asfghhg3158
6 жыл бұрын
Meseret Yandamilak። ክክክክክክ እውነትም
@user-fr1fk8jw9q
5 жыл бұрын
በጣም በእውነት እኔማ ጭራሽ አልቻልኩም
@sebrenamuhammed8036
4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 ኧረ በሳቅ
@helenteklay9555
7 жыл бұрын
wow Gere ewnet new yesew mannet sayqerbu megemet malet betam lb ynekal sisheshuh beruqu megemet.....
@user-xx4qq2vf2v
5 жыл бұрын
ገርዬ ስወድህ
@saleh.ethiopla7406
7 жыл бұрын
i.love.you.geremew ዜማወችህ.ሁሉም.በጣም.አሪፍ.ናቸው.አላህ.ወደተፈጠርክበት.እምነት.ያምጣህና.ለቶበት.ያብቃህ.ትክክለኛውን.መንገድ.ይምራህ.ምኞቴ.ነው
@bontuibrahim878
Жыл бұрын
I love you so very much your music love you all ways add other music
@astukiekas4706
7 жыл бұрын
geremew asefa lyu sew muzicawechk hulu wstie nachew e.r edmiena tiena ystk😍😍😍😍
@faizafaiza784
7 жыл бұрын
ትክክል
@mekdsetesgaye8548
7 жыл бұрын
ከሩቅ አይተው የጡሉት ስው አንዳንዴ ቀርበው ሲያዮት ይወዱት የለም እንዴ ? በትክል ልክ እንደኔ
@user-tn5lb7cx9q
7 жыл бұрын
እ?
@saraymam1336
7 жыл бұрын
mekdse tesgaye በትክል
@mekdsetesgaye8548
7 жыл бұрын
ጦይባ የወሎልጅ ማር ጥያቄሽ ግልጽ ነው በጣም የምጠላውን ስው ነው የወደድኩት የጠላሁትና የራኩት ግዜ አሁን ይቆጨኛል
@user-tn5lb7cx9q
7 жыл бұрын
mekdse tesgaye እውነትነው እህቴ
@addiszenab5164
7 жыл бұрын
+mekdse tesgaye hulum nagre labgo new kalfut bhala new ymqochew wan tan new lesw lij
@batikasa3267
7 жыл бұрын
ገረመው አቤት ሥወድህ ትክክክክል ነህ
@tigelove364
7 жыл бұрын
አንዳንድ ሰወች ሰውን እድሁ አይተው በፊዚካል አይተው የሜገምቱት ነገር ይኖራል በመጥፎም የመሰሉት ሲቀርቡት ግን እዳሰቡት ላይሆን ይችላል 100% እኔም አይቸዋለሁ ብዙ ግዜ ትምርት ይሆናል እውነትክን ነው ገርመው። ሰው ቆንዥ ሲያዩ ጥሩ ሴት ናት ብለው አያሰቡም ብዙ ግዜ እድህ አይነት ሀሳብ ገጥሞኝል እኔ ለእራሴ ቆንዥ ሰው ቁምነገርኝ እንደሄነ ለማያሰቡ ሰወች ከዚህ እና በሌሎችም ገጠመኝወች ይማሩ
@aregashtesfay3609
7 жыл бұрын
Hi Geremew Arif new adenakeh negn Berta Ilike you Woooooooow
@gentaimiro4671
7 жыл бұрын
ብዙዎች ሳይቀርቡኝ እንደሚጠሉኝ አውቃለሁ አይ ግንባር
@abilove1084
7 жыл бұрын
በትክክል
@sofyamohammd4851
7 жыл бұрын
Gent Aimiro እኔ አልጠላሽም
@abilove1084
7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ok sis marrr
@abilove1084
7 жыл бұрын
sofya mohammd እኔም
@meronp8lite10
7 жыл бұрын
leki endena
@saadaabduabdu7174
5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ረየት በሄድኩኝ አሁንስ ምድር ሁሉ አስጠላኝ ስወደው ድምፅህን ዋውውውው
@kdjxk1730
7 жыл бұрын
እውነትህን ነው ገሬ እኔም አጋጥሞኛል በርቀት የሚሰጡኝ ግምትና ቀርበው ሲያዩኝ እለያይባቸዋለው ለማንኛውም ቀርቦ ማየቱ መልካም ነው
@kbcc8104
7 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን ሳዳምጥ ሆድ ይብሰኛል በጣም ነው ምወደው
@sadesadebtamtruonwokttiopt4267
7 жыл бұрын
tkikelwondem
@halfmoon6901
7 жыл бұрын
mtruonwokttiopttankwo
@user-cq1sd2uq2l
7 жыл бұрын
ኩኪ Kbcc።ኩኪ ፍቅር hi
@user-cq1sd2uq2l
7 жыл бұрын
hi
@selamawit1338
7 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ነው
@luckyabure9251
4 жыл бұрын
These music is miking me Cruz I love you my bother..
@hiwetbebereket9232
6 жыл бұрын
Eyihnn musci bcha sayihon zefaginm new yemadenkewu 😗😗😗😗❤💋⚘⚘⚘⚘⚘🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@saidmohamed7965
4 жыл бұрын
ሀይ
@senqenshdemesu8991
6 жыл бұрын
Wwww konjo wdeee😍😍😍😍
@user-no7mi7yg5r
7 жыл бұрын
የምር ልብ የሚነካ ሙዚቃ 😭😭😭😭😭😭
@samerasamera8092
7 жыл бұрын
Haymi Love
@user-no7mi7yg5r
7 жыл бұрын
samera samera80 Abet
@samerasamera8092
7 жыл бұрын
Haymi Love
@sewdhilnure7217
7 жыл бұрын
በጣም 100%ትክክል ገረመው አድናቂህ ነጅ
@alhmedllhforeverythinglamh8179
7 жыл бұрын
ethiopian music geremew assefa number one l like any other music so much l like your music all 🎤🎶🎻🎺🎸
@saradam8563
6 жыл бұрын
እንዴት እደምወደው እኮ ኡፍፍፍፍፍፍ የሱን ሙዚቃ ስሰማ ጓደኛዪ ትዝ ትለኛለች
@sadabintreshadahmed1641
7 жыл бұрын
በጣም ትክክል ደስ ሁሉም ሙዚቃዎቹህ እወዳቸዉ አለሁ
@etyolove335
7 жыл бұрын
Arife nw 😘😘 Semcheg
@New-qg7ow
7 жыл бұрын
wowowwoo በትክክልነው//የገለጥከው//ሥወድክ
@addissalamu3323
7 жыл бұрын
ገረመዉ ሙዚቃወችክ ዉሥጤ ናቸዉ ግን በጣም የቆየ ነዉ ቢሆንም ዉድድድድ
@bestfootballfinis1150
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሙዝቃው
@dinamarr24
7 жыл бұрын
ቀርበው ሲቀቡት ይወዱታል ምን ይለምዱታል ብቻ ልክ ነህ አቦ ስወድህ በጣም በጣም
@fhhfghvgff2593
7 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ይመችህ ሠዉን ቀርበዉ ሳይረዱ አይቸኩሉ ለመፍረዱ ይፀዳል ድምፅህ ደግሞ አንጀት ይበላል ዉይይይ
@thaibadisalgn7019
7 жыл бұрын
wawww sewudehe abo selamehe yebeza wudem!!
@ayelechkasshunh932
7 жыл бұрын
wowww nice song big respect
@amanikashmarr6075
7 жыл бұрын
ያምራል እምወደው ሙዚቃ አይ ስደት ወይ አይሞላ ወይ አይጎድል
@swawww5995
7 жыл бұрын
Amani Kashmarr ayzosh. Mar yalfal labgo new
@amanikashmarr6075
7 жыл бұрын
+S wawww ok mar gn mrir alegn yesdet nro enatenm atahu yalah sra new yetm ayderes marye
@swawww5995
7 жыл бұрын
Amani Kashmarr 😢😢 ayzosh hody egzaber nebsun yemarelen egzaber kanhe gar yehune Mar
@swawww5995
7 жыл бұрын
Amani Kashmarr Amen yani marrr men endamlsh alkem marr beha fetari tenatun yestesh hody 😢😢😢
@amanikashmarr6075
7 жыл бұрын
+S wawww amaregn ayanebmde slkshi mar
@kareemakairo6636
6 жыл бұрын
ደስህለል በሰዉዎሬ ከምዎደዉ ጎደኛሄ ገተጠለዉ አሰ
@tbtubeadds3995
7 жыл бұрын
my love ebakehh kerbhh eyne besewe woeryy ateraken
@user-dt7ji6zn2z
6 жыл бұрын
አይደለሁም ሠወች እነደሚሉኝ 😭 ትክክል ግን ጠፋ ምርጥ ነበር
@fentanakia8605
7 жыл бұрын
እውነትህን ነው.አይ.ስደት.አይኑ.ይጥፍ.ሁላችም.በስደት.ያለን.ብሉነገር.ተሳክቶ.ለሀራችን.ያብቃን.ሁላችም.በቅርብ.ቀን.አገራች.ያግባን
@meazashashi6658
7 жыл бұрын
wow very nice music 🌹🌹
@wendimak5021
5 жыл бұрын
most Handsome and talented guy where are your please. come back
@kuzibintmama2220
6 жыл бұрын
Aydelehum leloch enda milu wooow so nice song
@hanamaryam7384
7 жыл бұрын
እውነት ነው የሰውን ማንነት ቀርበው ካላዩት ማወቅ ይከብዳል
@user-cc7mm5pp1c
7 жыл бұрын
wedddd new yemargeh. lek belhal
@ayenalmshiferae3972
5 жыл бұрын
Wowow denetekie semacag
@hamziamuhammed3211
7 жыл бұрын
love and respect ❤
@allall9504
7 жыл бұрын
በጣም የሚወደውን ዘፈን
@sifanoromiyaa8024
7 жыл бұрын
waw iwnet New garee i like it 👌👌👌
@semiramussa6940
4 жыл бұрын
gn yet nh ?☹mnale endi aynet zefenocehn betaseman ewnet betam ewedihalew yene #1 zefagn ebakeh temeles🙏❤
@asinkbiza3209
7 жыл бұрын
Gerye Betam Arif newe Bertalgi
@samyouwowsuchanicesonggodb2761
7 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@SemuTegaki
7 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@assdsz4834
7 жыл бұрын
ለኔ የዘመኔ ምርጥ አርቲሥት ይመችህ አቦ
@user-gf1fe6kn4r
5 жыл бұрын
ዋውውው ስወድህ ገሬ💓💓💓
@rahmaalemu2578
7 жыл бұрын
እዚህ ላይ ኮመንት የምትሰጡ ሙስሊሞች አላህ ፍሩ የሙዚቃ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ትላላቱ እዴ ሙዚቃ ማዳመጥ ሀራም ሆኖ ሳለ ::ወደ አላህ እንመለስ አስቶግፊሩላህ
@yeshewerkalemu9098
7 жыл бұрын
ዋውቆንጆነው ትክክልነህ
@user-rl2mz5ni8l
7 жыл бұрын
Rahma Alemu እህኔ አዱ አርብ ሀገር ነው የምትሆኝው። ራስሽን ሁኝ የአገር ሙስሊማች ሙስሊም መሆናችሁን የምታውቁት አርብ አገር ሲትሄድ ነው
@memejsalamawit4887
7 жыл бұрын
Rahma Alemu anharasaH LAMNDANAO yamtsamaww tagrmalah
@ethioafrica5118
7 жыл бұрын
Rahma Alemu. አላህ መደሰት ሀራም ነው ያለው የት ላይ ነው?
@user-ic6wy1ei5r
6 жыл бұрын
አንቺ ምን ትሰሪያለሺ ዋይ 😊
@fikriteberhun3174
7 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ይህን ዘፈን
@bineteslam4971
7 жыл бұрын
Fikrite ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር Berhun
@user-ys1sq8xl5g
7 жыл бұрын
100% i love at
@rosieposie.x0
5 жыл бұрын
ስወድህ የኔ ልዩ በርታ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@tegestlahulum5610
5 жыл бұрын
ገረመውውስጤነህ
@georgebejjani1769
5 жыл бұрын
Edetbye,lyhsdet,Aragon😩😩💘💘
@user-bm9bh3ef4y
7 жыл бұрын
ያምራል ገሬ
@hasnajunidihasnajunidi1429
7 жыл бұрын
salam widi yagare lijochi alachu balachubati salamtaei idirasachu
@user-lv4oc9ll8l
3 жыл бұрын
እኔም እንደምሉ አይደለሁም ዋውው ያበደ ነው💔
@love-pq6sy
7 жыл бұрын
ውይ ስወድህ ማር ነገር እውነትህ ነው ወንድም
@heralassefa8955
7 жыл бұрын
ደስ የሚል ኮሜንት ደስ ይላል
@shemssulayman1921
5 жыл бұрын
Ay gza 🙏eeeeeeeh. .........
@edenasenafe8923
7 жыл бұрын
wow. plz kerbeke eyey ene sewce endemlwey adelweme
@user-wq9ie4yv1d
6 жыл бұрын
Geremew ስወድህ 💖
@tekleweinihaile6962
5 жыл бұрын
Ename ewadshalew yet nw yaleshew
@abduktube5129
4 жыл бұрын
ሃበሾች ይሄን በደንብ እንሥማ በሠው ላ መፍረድ አሥቸጋሪ ነው
@223malien9
4 жыл бұрын
እኔ የመጣሁት ከኢትዮጵያ ሙዚቃ የመጣሁት ከማሊ ነው
@bxxbnnxn781
7 жыл бұрын
l like it song.
@baerchnegsedetgwenatannafa6992
7 жыл бұрын
woww.des.yelal.efffff.demeteh.like
@borhana1277
7 жыл бұрын
www.best
@salamsalam6301
7 жыл бұрын
wwwwwww nice sound my brother.
@user-zb5nn4ne3f
7 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ
@abrahamassimba7771
7 жыл бұрын
bring by clib wow factor sonice 🍹
@user-dd9js1bg1v
7 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድህ እኮ ወንድ የምትመስለኝ አንተ ብቻ ነህ እወድሃለሁ
@omarshavi4159
7 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ገንዘብ አይገዛውም
@user-rl2mz5ni8l
7 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ገንዘብ አይገዛውም እውነት
@sameri715
6 жыл бұрын
Esun Sayhun Muzekawochun Ewodelat Alhu
@biftuu6082
6 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ገንዘብ አይገዛውም
@merymeryem1910
4 жыл бұрын
Wow wow nice song 😍😍😍
@fozyafikir6876
7 жыл бұрын
Tekikil new yena konjo Love you❤😍
@sadhalamayo7484
7 жыл бұрын
Fofo Mohd i
@tigkile4
7 жыл бұрын
😢😢 wow btam des ymel mozeka New
@kedesttadsse9900
7 жыл бұрын
ሥወድህ የኔ ቆንጆ ገሬ
@melamppkppk3353
7 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ ገርየ
@user-lu7qx4rv2n
7 жыл бұрын
ያምራል ቆንጆ አይዛህ
@teabitebe1237
7 жыл бұрын
awo ewunet naw 👇 👍 😍😍😍😍😍😍😍😍😚😚😚😚
@saratesfaytesfay2835
7 жыл бұрын
wawo arfi new💓💗
@emusole7447
7 жыл бұрын
ewont yahon zafen uuuuuuuuuuffffffff ገርሽ ቆንጆ
@meyeymahussen571
7 жыл бұрын
ገረመው አዲናቂኝ
@saidsid6212
6 жыл бұрын
Konijow ngr kume nger ewantan wond tamasalalhe yamachihe
@tbtubeadds3995
7 жыл бұрын
nise music it s true ilike you song tetheta aleben
@hayatnisro5443
7 жыл бұрын
ገሬ ስወድህ እየጠፋህ አስቸገርክ እኮ miss u
@msartmm2708
7 жыл бұрын
ufffffff.betam.arif😘
Пікірлер: 554