KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#God
Күн бұрын
#God
Рет қаралды
21,007
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 28
@desalegndarza14
Жыл бұрын
ፍቄቄቄ...አንደኛ፣ ድምጽህ እንዴት እንደምመቸኝ ልነግሪህ አልችልም ይሄን ድምጽ የሰጠህን አግዚአብሔርን አመስግነው፣በጣም ያረካል።The Arsenal,COYG
@ዊንታናፍትሒንኤሬና
Жыл бұрын
❤😂🎉 ቁጭ ብየ ያየሁት ጫዋታ ነው 🎉😂❤ ይገርማል ግዜ ይሮጣል 🎉❤😂
@asnakewolamo8547
4 ай бұрын
ዩናትድ ትኩረት ማድረግ ያለበት ማንቸስተር ከተማን ቀለም ለመቀየር ብሩሽ እና በቀብያ ይዞ ውሃ ሰማያዊ ቀለም እና ቢርሽ ይዞ ኢየቀባ ያለውን ጋርዶላ የሚባለውን ውሻ እንጂ አርሰናል መሆን የለበትም ።
@ወለየዋyoutube
Жыл бұрын
ድምፅህ ሱስ ያሲዛን ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የምወደው ክለቤ አርሴናል ይህን በመሰለ ድምፅ ሲዘገብ እንደት ደስ ይላል
@meheretnegusie1088
Жыл бұрын
እሄን ጨዋታ ቁጭ ብዬ አይቸው አለሁ እንደ አርሰናል ደጋፊነቴ በጣም አዝኜ ነበር መጨረሻ ላይ ግን በደስታ ሰከርኩ በደስታ ብዛት ! ሁሌም አርሴ❤
@ahmednkamal2949
Жыл бұрын
ፍቅር እንዴት እንደምወድህ ተቀለ?ምርጥ ሰው ዜና አንቴ ብቻ አምብብ።
@LageEntertainment
6 ай бұрын
I was a university student watching this game. How time flies wow😊
@Mኢትዮጵያትቅደም
Жыл бұрын
ፈጣሪ ራሡ መድፈኛነው ምርጥ ንግግር
@demisewmulatu9374
Жыл бұрын
ይከ በጣም ትንሽ ደቂቃ ነው ግን እስኪ ትንሽ ልስማው ብዬ ያንተን የ እስፖርት ትንተና ከፍቼ ምንም ያክል ረጅም ደቂቃ እንኳን ቢሆን ሳልሰለች እየሰማሁህ ደቂቃው ያልቃል ልክ እንደ ስብከት ቃልህ ውስጥ ድረስ የመግባት ሃይል አለው እናመሰግናለን ፍቅር ።
@DagimAbebeGashaw-g6y
5 ай бұрын
ፍቅር የሆነ ዘገባ አይቸዉ አላመንኩም ነበር አሁን ግን ካንተ ስሰማ አመንኩ
@endateww6889
Жыл бұрын
ስለ Nani fikr siralen
@tizutizu2079
Жыл бұрын
ሁሌም ስለ አርሰናል ብታወራ ደስ ይለኛል❤
@eldanatadele5669
Жыл бұрын
ሁሌ ቢሰሙህ የማትጠገብ ድንቅ የስፖርት ጋዜጠኛ
@abk8188
Жыл бұрын
arshavin 4 አገባ እንጂ ለአርሰናል ምንም የሚረባ ነገር አላደረገም ለወደፊት አድማጩን የሚመጥን ፕሮግራም ብትሰራ
@liyewenyew6613
Жыл бұрын
እስኪ ስለ ሌዋደውስኪ ስሩ እደ ልፋቱ ያልተወራለት በጣም ጎበዝ አጥቂ ነው ከሜሲ ቀጥሎ የምወደው እሱን ነው
@meselehaile5
Жыл бұрын
ፍቅር ይልቃል 1ኛ
@mubarekma3443
Жыл бұрын
አርሻቪን የአውሮፓ ዋንጫ ላይ ዓ ም ባላስታውሰዉም ድንቅ ነበር ያንን ብቃቱን የትም አላየሁትም❤❤❤❤ በተለይ በቫንደርሰን ይሁን በቼክ በግሮቹ መሃል ያስቆጠርት ጎል
@esubalewmelese6188
Жыл бұрын
ፍቅር ይዝህ ቦታ ተደስቶ ነበር
@dranemutleykun4212
Жыл бұрын
You are amazing Fikir . Keep it up .
@sci-techmedia8479
Жыл бұрын
መቼም ቢሆን የማረሳው ጨዋታ
@SelloNoker8-qx6ks
Жыл бұрын
Fikri wudidooooo my best
@abaleadisu8735
Жыл бұрын
ፍቅር ትለያለህ 👌
@rahmamohammed2088
Жыл бұрын
welcome 😘😘
@johntube4504
Жыл бұрын
#Gunners_For_Ever
@sosodawet9545
Жыл бұрын
Arsenal ❤
@slimshady1_1
Жыл бұрын
wow
@fanethioking
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@mohamedumer825
Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Пікірлер: 28