KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ጎዳና ላይ አገኘችው😭ፍቅረኛዋን ፈልጋ መጥታ
Күн бұрын
ጎዳና ላይ አገኘችው😭ፍቅረኛዋን ፈልጋ መጥታ
Рет қаралды
53,181
አዳኟ
1
1
ጎዳና ላይ አገኘችው😭ፍቅረኛዋን ፈልጋ መጥታ
Жүктеу
Пікірлер: 262
@JackyCoco
5 ай бұрын
የኔ ጌታ ሲያሳዝን ወንድሜ ነው የመሰለኝ የኔ መልካም ወንድም ፈጣሪ ይባርክህ
@Adagnua1
5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@saraethiopi9378
5 ай бұрын
በሰወች ፍቅር መሀል ጣልጋ ገብታችሁ የምታለያዩ እግዚአብሔር ይይላችሁ😢😢😢
@Adagnua1
5 ай бұрын
👍👍👍👍
@የልቤዚማነህ
5 ай бұрын
በጣምወላሂ እኔሁለትአመት አንድላይቆይተን ልንጋባ አንድወር ሲቀረን ዘመደቹ አጣሉን😢😢😢😢
@HkJo-i3p
5 ай бұрын
አሜንይረብ
@yemikertiruneh7038
5 ай бұрын
አለባበስሺን እና ወንበር ላይ መወዛወዝ ሺን ተይ ምክንያቱም የተቸገሩ ሰወችን ነው ምታናግሪው
@AlewyaAssen
4 ай бұрын
ምን ችግር አለው ወበር መሸክርከር😂
@Meron824
4 ай бұрын
ሀበሻና ቅናት🤔@@AlewyaAssen
@fitztek8119
4 ай бұрын
ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው & በጣም ክፉ. ሁላችንም ንስሀ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስተካከል አለብን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማር።
@mebratl.abraha5022
5 ай бұрын
ወይኔ ልጄ🙏🤔 እንዲህ አትከፋ😥 እድሜህ በራሱ ሀብት ነዉ። ጤነኛ ነህ። ትልቅ ሀብታም።አንተ ያለህን፣ ብዙ ሀብት ያለዉ የለዉም። ደስ ሊልህ ይገባል። አደራ እንዳትዘነጋ።❤❤❤
@Adagnua1
5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@MsMina-pj5jc
5 ай бұрын
😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💍💍💍💍
@genetabay8968
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ባርካችሁ❤😊
@genetabay8968
4 ай бұрын
መልካም ንሮ መስርቱ❤
@saraassefa9494
5 ай бұрын
ወንድሜ የእውነተኛ ፍቅር ምሳሌ ነህ ዘመንህ ይባረክ አይለያችሁ
@HanaHana-io3bq
5 ай бұрын
በደረቁ ያዝኩህ ስትይኮ. የሚጠጣ ወይም የሚበላ ነገር ልታመጪ መስሎኝ ነበር ሀሀሀሀ
@mebratl.abraha5022
5 ай бұрын
ከእዚህ ሁሉ በኋላ፣ ይቅር ቢባባሉና፣ የጤንነት ችግር እንዳለ ቢታወቅ፣ የሀዘን ሀዘን ነዉ ነሚሆነዉ! ከአስራ ሁለት አመት በኋላ ጤነኛ ሆና ትመለሳለች ለማለት ይከብዳል!
@user-dn4yr5oo8j
5 ай бұрын
አይ የኢትዮጵያ ባለሃብት ዝሙት ብቻ እግዚአብሔር ይላል ባለፅጋ መንግስተስማያትን ለማግኘት ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብላልፍ ይቀላል ይላል አምላክ
@yohannesdereibe9954
5 ай бұрын
ፅዮንዬ ጎበዝነሽ፡ ተስፋ ሳትቆርጪ ልጁን አግባብተሽ ስትድዮ ድረስ አምጥተሽ ማናገርሽ በጣም ጎበዝ ነሽ፡፡
@Adagnua1
5 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏😂😂
@fozy514
5 ай бұрын
ዉይ በጣም ደሠ ይላል ይቅረታ መቀበል ታላቅ እነት ነዉ
@Adagnua1
5 ай бұрын
እውነት ነው 🙏🙏
@mebratl.abraha5022
5 ай бұрын
ትንሽ አዋርተሽዉ ቢሆን ጥበብ ነበር። ቸኮልሽና አመጣሽበት።
@askalem284
5 ай бұрын
አቅራቢዋ በመጀመሪያ አለባብሽን አስተካክይ።
@anketseakelesiy779
5 ай бұрын
እኔን ሲያሳዝን አደራሽን ሁለተኛ እንደትጎጂው በእግዚአብሔር በእመብርሀን
@kedestblaye1146
5 ай бұрын
ጋዘጠኘዋ ጀዝባ ነሺ ከሌላ ተማሪ አሰራ ሁለት አመት ቀልድ አይደለም በጀመሪ አንቺ ቀድመሺ ማናገር ነበርብሺ
@bettyboo7783
5 ай бұрын
😂😂😂 ያሳዝ ናል ግን ፍቅር ካለ ይቅር ይቅር ተባባሉ ይቅር ለእግዚኣብሄር
@Adagnua1
5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@mohabettube1040
5 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ መጀመሪያ ልጁን ካግባባሽ ቡሀላ እሱዋ ጋር ማገናኘት ነበረብሽ ቢሆንም መጨረሻው ደህና ሆኑዋል ልጅቱ ግን መጀመሪያ መመርመር አለባት ልጁን ሳይታወቅ እንዳይጎዳ
@አቡአህናፊኑሩ
4 ай бұрын
አሰራ ሁለት አመት ሒወትዎን ሰትቀጭ ቆይታ አሁን የጣለችው መፈለግ ተገቢ አይመሰለኝም
@tube-eq2uj
5 ай бұрын
ሀካሜ ትመርመር ግን ልጅቷ በተረፈ እንንኳን ደስአላችሁ ስለታረቃችሁ
@Adagnua1
5 ай бұрын
👍👍👍👍
@KetztaMahder
4 ай бұрын
ጽዮን አልፎ አልፎም ቢሆን የምትገኝበትን ቻናል ግለጪልን ፕሮግራምሽ ጥሩ ነው በርቺ
@merimeri530
5 ай бұрын
ሃያሉ ፍቅር እንደ ገና አገናኝቶችሆል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ❤😂🌹🌷
@Adagnua1
5 ай бұрын
👍👍👍👍
@smumd
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂
@ElsabetAbrar
5 ай бұрын
ሁለታችሁም ታሣዝናላችሁ ተመርመሩና በቃ አንድ ላይ ኑሩ
@abebateklemariam4929
5 ай бұрын
😢አለባበስን፡አስተካክይ፡አቅራቢዋ፣፣
@NaNa-lw3xq
5 ай бұрын
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይመልሰው
@Adagnua1
5 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@GebeyewDamtie
5 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ልምድ ይቀርሻል ሰከን ትሁት አስተዋይ ልውጣ አላለችም ጥፊ ልታማታቸው ነው
@endalekebede7973
5 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር ቢመረመሩ ጥሩ ነው
@Adagnua1
5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@sihinwubeshet125
5 ай бұрын
ልጅቱ ማስረዳት አትችልም አስረጅው እንዴት ይረዳሽ
@user-oy5qq9ib8w
5 ай бұрын
መከራና ስቃይ ዉድ እህት ወድሞቸ ከናተ ይራቅ የእርፈት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹህ
@alemdemise1242
5 ай бұрын
አሜን፫
@Adagnua1
5 ай бұрын
👍👍👍👍
@user-ss9md9yg5e
5 ай бұрын
አሜን
@TecnoAhmad
5 ай бұрын
አምንንንን፡ያረብ🤲🤲🤲
@user-xt3lq2ft9y
5 ай бұрын
Amen antem Alhaa hixabiq wondime
@karuppkarappan4389
5 ай бұрын
ፍቅር ይበልጣል ግን ድጋሚ እንግደችሽ ይሁኑ
@fedilaawel6304
5 ай бұрын
ትማርመር ዬምትሉ😢
@DeseFikado
5 ай бұрын
ወንድ ልጅ ነህ ለምን ሥራ ፈልገህ አትሠራም ነበር እራሥህን ለማሳደግ ለምን አትፈልግም ምን ዓይነት ልቦና ነዉ ያለህ
@etalem3581
5 ай бұрын
እዴት ነው የምታሰቡት
@nunuadmsu1455
5 ай бұрын
ልጂቱዋ መመሪመሪ አለባት ጊዜው የከፋ ነዉ ፣😢
@MeseretBelete-y1p
5 ай бұрын
ልምድ የማነስ ችግር መጀመሪይ ልጅን ማነጋገር ነበርባት
@Sossina-qm5bw
5 ай бұрын
ፊታቸው የማይታይ ምንም ታሪክ ቢሆን ደስ አይለኝም
@aberashdebela8327
5 ай бұрын
ምርመራ ታድርግ እሷ ጎደኛህ ህይወት ያበላሻሉሁ
@Adagnua1
5 ай бұрын
👍👍👍👍
@Sintayehu-dh9nj
4 ай бұрын
ጋዜጠኛ ነኝ ብለሽ ያለምንም ዕውቀትና ልምንድ ሳይኖርሽ ስለምትጋፈጪ ምንም የማስታረቅ ሂደት አይታይባትም ሂደቱ
@zenunegash6080
5 ай бұрын
ቆንጂየ እንደምነሽልኚ ወሐዴ በኡነተሰ እልሻለሁ የምኖረዉ በኣዉስትራሊያ የሚባል ኣገር ነኚ የምኖረዉና ሁሌ ያንችን ፕሮብሮግራም እከታተልሻለሁ ታድያ ነፃነሽ ወይስ ባለትዳር ወይም ጓደኛ ምንላይ እንዳለሽ አላቅም ግና ምንብየ እንደምገልፅልሽ አላቅም እኔ በጣም ነዉ የወደድኩሽ በኣካል ተሎ ባላገኚሽም በስል ደዉየ ድፅሽን ብሰማ ምንያክል እንደምደሰት አላቅምና እባክሽ ፍስቡክ ካለሽ በፈስቡክ ብንገናኚና ቁጠሰራችን እንቀያየራለን
@aberashdebela8327
5 ай бұрын
መጀመሪያ እሱ ማናገር ነበር በቀጥታ ማገናኝት አልነበረብሽም እሱ ሳታሳምን
@serkiealefe111
5 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ መጀመሪያ አጊንተሽው ማነጋገር ነበረብሽ
@masaratmasarat7383
5 ай бұрын
እፊፊፊ አሰዘናኚ አይዞክጤናአሌክ ከጤናበለይሚናሌ ሁሉ ቃርናው
@nazretnazret8929
4 ай бұрын
እግዜአብሔር ይባርክህ እፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GetachewAbebaw-cq3ut
5 ай бұрын
ትዳር ልታፋቺ ነው እናተ አሰቀያሚ ሴቶችኮ ለማፋታት አንደኛ ናችሁ
@mebratl.abraha5022
5 ай бұрын
በሽታም ሊኖርባት ይችላል። ሌላዉ ሁሉ ሁለተኛ አምስተኛ ነዉ። እርጃትና ከተላላፊ በሽታ ነፃ መሆኗን አረጋግጪ።
@Adagnua1
5 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@TecnoAhmad
5 ай бұрын
በትክክ፡👍👍👍
@doda9780
5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ልጁ ሲያሳዝን አይዞ ዎንድሜ😢 ልጅቱዋ ይመርመር
@aberashdebela8327
5 ай бұрын
ትክክክል ቀር ዘመን አብሮ መኖር
@Adagnua1
5 ай бұрын
👍👍👍👍
@Tamiratanase
4 ай бұрын
ኧረ ለዝህ ወንድሚ ዩትዩብ ይከፈት የምትሉ🎉youtub
@YesharegTemesgen-v6f
5 ай бұрын
አዲሳ ጋዜጠኛ ስልጠና ያስፈልግሻል እሱን በደንብ ለብቻው አግባብተሽ ቀስ በቀስ መሆን ነበረበት ጭራሽካንቺብሶ ትጮሀለሽ
@girmaadamutafese2464
5 ай бұрын
ፍቅር አሸናፊ ነዉ❤ ጋዜጠኛዋ ስለትግስትሽ አደንቅሻለሁ❤
@myhomeethio
5 ай бұрын
ይቅር ለግዜር ነው ይቅር በላት። አንተም እንደምትወዳት ተናግረካል እሷም ትወድሀለች በቃ ይቅር ተባባሉ ። please forgive her
@user-tx1mg1dk8j
4 ай бұрын
በጣም ይከብዳል ያሳዝናል ያስጠላል አሁን ደሞ አብሮ መቀጠል ይከብዳል አላ ወአለም
@User12073-d
5 ай бұрын
ጠያቂዋ ተረጋግተሸ አውሪ አትወዛወዢዢዢ ቀበጥጥ ዋ ነው ሰትይ የሰማሁሺሺሺ ኪኪኪኪ
@fasikagmeskel8437
5 ай бұрын
ቸመስገን ካሽው ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል
@Adagnua1
5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Tamiratanase
4 ай бұрын
ይህች ጋዘጠኛ አለባበሷ የተከበሩ እናቶቻችን የምለብሱ እራስን የምሸፊን ልብስ ተባረክ❤❤❤❤
@ueuri3r
5 ай бұрын
አትቸኩይ ተረጋግተሽ ጠይቂ
@Adagnua1
5 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏
@ממשהמנשה
5 ай бұрын
ተባረኪ አች ጋዜጠኛ አድናቂሽ ነኝ
@Adagnua1
5 ай бұрын
🫶🫶🫶❤️❤️❤️
@bettyboo7783
5 ай бұрын
ጏበዝ ጋዜጠኛ❤❤❤❤❤
@Adagnua1
5 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@Hana-3838
4 ай бұрын
አሥራ ሑለት አመት ???💔💔💔ያማል ግን ፍቅር ካለ ጌታ ይባርካል
@Tehun-yr3zb
5 ай бұрын
ባለሀብቱ አሎንሲላት ነው ወደሱ የተመለሰችው ልጅቱጋ ችግርአለ አልሳካሲላት ነው የተመለሰችው እሱን ከሌላሴትጋ አላገኘችውም ውሸቷንነው
@ElsabetAbrar
5 ай бұрын
አይባልም በርዝ መርጨት ብቻ ነው ስራችሁ
@MamoBizunesh
4 ай бұрын
❤❤❤በጣም ደስ ብሎኛል ውድ , ጋዘጤኛው
@toybahussain3774
5 ай бұрын
አላህ ባድያርጋችሁ
@nanatefera6610
5 ай бұрын
ወንድሜ በርግጥ እዉነት አለህ እባክህን ተረዳት ህይወት የራሷ መንገድ አላት አንዴ ከፍታላይ ታስቀምጥሀለች አንዴ ደግሞ በተቃራኒዉ መንገድ ስለዚህ እባክህን ተረዳት!!
@YemsgenLesu-ud2bm
5 ай бұрын
ወይ ወንድሜ ሲያሳዝን😢😢
@Adagnua1
5 ай бұрын
👍👍👍👍
@wxcfdz5872
5 ай бұрын
አይይይትታሳዝኑሁለታቸሁም😢😢😢😢🎉🎉🎉
@user-ud4ly4ly4y
5 ай бұрын
ልጂትሁ ትምርምር አህታቺን አስሁም ጽብል ውስድሁት
@Adagnua1
5 ай бұрын
👍👍👍👍
@halweyamohamed3587
4 ай бұрын
እኳን ደስ አለሽ እኳን ቀናሽ🥰🥰🥰
@birkheanjhulu4920
4 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን ከሌሎች ተማሪ ትንሽም ቢሆን መጀመርያ እሱን ማናገር ነበረብሽ ከዛ ማገናኘት አጂቀጥታ ይከብዳል
@bkhm6433
4 ай бұрын
ድክመትህ እንጅ በልጠህ መገኘት ነበር አሁንም አትፈልግህም ያለህበትን ለማወቅ እንጅ
@user-hh4yn4ey6i
5 ай бұрын
ካሜራሟኗ ግን የተባደደን ሰው እንዲ አታናግሪ ተረጋግተሽ አውሪ ልጁ ምስኪን ሲያሳዝን
@YeshiemembetMeknnon
4 ай бұрын
እስቲ ለዚህ ለሚጠፋ ገንዘብ መስገብገባችንን ትተን ፈጣሪ ለሰጠን ጤና እግዚያብሄርን እናመስግን ጋዜጠኛ እባክሽ ሳቅ አታብዥ ሥራሽን አደንቃለው
@user-nd8jj7fn8p
4 ай бұрын
እባካችሁ ሰዎች መሆናችሁን አስታውሱ : ለወደፊቱም ባትፈላለጉ ይቅር ለእግዚአብሄር መባባልና በየሰፈራችሁ በሰላም መኖርን ሞክሩ :: አንዴ ወንዱ ይክዳል ሌላ ጊዜ ሴቷ ትክዳላች : ግን እብደትን መቋቋም እጅግ ጠቃሚ ነው : አሁንም እግዚአብሄር ርዳችሁ ::
@HdhueGscus
4 ай бұрын
ድሰ አለኝ ሰታረቁ
@misganatemesgen8631
4 ай бұрын
Mdiyash bizu gize ydimt tirat yigolal /ishita ybezal
@ሜሊነኝየመቀሌልጅ
4 ай бұрын
የኔ አባት ስያሳዝን😢😢😢
@Etalam-lh1xn
5 ай бұрын
የኔ ጌታ ፈጣሪ መልካሙን ያድርግላችሁ❤❤❤
@Adagnua1
5 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲
@rukhiyamuhammad711
5 ай бұрын
😢😢😢መሸአላህ😢😢😢ደስ ሲሉ😢😢😢❤❤❤
@Adagnua1
5 ай бұрын
👍👍👍👍
@Fiseha-om7wc
4 ай бұрын
ብቻዉን መጀመሪያ ማናገር ነበርብሽ ጋዜጠኛ ዋ ያንች ችግር ነው
@f-io7sj
5 ай бұрын
ሚሥኪንያሳዝናሎ
@አረግዚአብሔርይመስገን
5 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ኮመንት በሰጡሽ አትቀየሚ የሚስተካከለዉን ነገር አስተካክሊ በይ ጠክሪ
@Adagnua1
5 ай бұрын
አልተቀየምኩም አመሰግናለሁ 🙏🙏
@tigistasefa7510
5 ай бұрын
ጋዜጣኝ አላባበሳን ተሰተከክል የምትሎት ላይ
@Adagnua1
5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@Tamiratanase
4 ай бұрын
ምሪጥ አለባበስ ነዉ ሁለም የምትለብሰዉ
@YeshiemembetMeknnon
4 ай бұрын
ጋዜጠኛ ያን ሁሉ ዋጋ ከፍለሽ ከጎዳና አንስተሽ ቃል ገብተሽ ለምን እሶን አገናኘሽው ? ትንሽ አረጋግተሽው በሌላ ጊዜ ተረጋግቶ ቢገናኙ ነገሮች መልካም ይሆኑ ነበር አንተም ወንድሜ ከይቅርታ በላይ ምንም የለምና ከነ ጥፋትዋ ይቅርታዋን ተቀበላት አብራችው ቀጥሉ ማለት ሳይሆን በቃ ይቅር በላት እባክህ
@ngsti277
5 ай бұрын
ኣለባበስሽ ውበትሺ እያጠፋው ነው የኔ ውድ ኣስተካክይ ከቅርታ ጋር
@Adagnua1
5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@Brbr-pd6ey
5 ай бұрын
Gazexenyawa xenenya nesh rega blesh atawerim wys irasishn littastewawiqinew ye hedshiw qidmya irasish teregagtesh bebilhat lemawrat mokiri 😮😮😮😮
@gizachewregassa1067
4 ай бұрын
ፂዎን ቀበጥዋ ፂዎንቀበጥዋአፎ ልጒት።
@Rawya22Trt
5 ай бұрын
ደስ ይላል
@Adagnua1
5 ай бұрын
በጣም 🙏🙏🙏❤️
@HaniTerefe
5 ай бұрын
Gazetegnawa tenesh serat yeleshim betrlhe megbiawb lsy setaweri
@אלשדיידמוז
5 ай бұрын
የእኔ አባት ሰው በልብሱ አይድለም ሚለካው ሰው በሰውነቱ ነው ሲያሳዝን
@Adagnua1
5 ай бұрын
👍👍👍
@Raheema-f9x
5 ай бұрын
Inkan taraqachihu dase yelal
@Adagnua1
5 ай бұрын
በጣም 🙏🙏🙏🥰
@girmaadamutafese2464
5 ай бұрын
የጤና ምርመራ እንዳያደርጉ ማገዝ ነበረብሽሽሽሽሽ
@hydg1146
5 ай бұрын
Masaha Allah 🎉Masaha Allah Masaha Allah Masaha 🎉
@Adagnua1
5 ай бұрын
🙏🙏🙏🥰
@GeteGebresilassie
5 ай бұрын
Wow temesgen enkan des alachu
@musabhakami2643
Ай бұрын
ምድነው የጀመርሺው ጥሩ ጥያቄ ነው😂😂
@YeshiemembetMeknnon
4 ай бұрын
ያሳዝናል
@habtamukidane7670
5 ай бұрын
what can do off journal's I u frast u go and talk to him and hi tell you all history and after that you can make tham too meet up u must Larne more
@farytfaryt8195
5 ай бұрын
Yemermeru
@madi2644
5 ай бұрын
አሰላማሊኩም፡፡ሰላምናችሁ
@Adagnua1
5 ай бұрын
🙏🙏
@user-bu3dl2kt4b
5 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
@FgehdfsTddhf
5 ай бұрын
ዋሊኩም ሰላም 🌺🌹
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
5 ай бұрын
መጀመሪያ አች ብቻሸን አታወሪዉም እዴ ለወደፊቱ ትምርት ዉሰጂ ከሊሎቹ ተማሪ በተረፈ በርቺ😢
@Adagnua1
5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
5 ай бұрын
እፈፈፈ አረ የኔ ከቱ የት ነሕ ተለዬተኸኝ ቀረሕ እኮ ሰው ሑሉ ታረቅ እኔና አንተን ብቻ የሚያሰታረቀን ጠፈ
@Adagnua1
5 ай бұрын
Hahha ymetal
@smumd
5 ай бұрын
አይዞሸ ይመጣል😢😢😢😢😢😢👍👍👍👍
@mekedeskifile3666
5 ай бұрын
መጨረሻው አሳውቂን
@Adagnua1
5 ай бұрын
👍👍👍👍
@YemsgenLesu-ud2bm
5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኛ ምርጥ ጋዜጠኛችን
@Adagnua1
5 ай бұрын
እንኩአን ደህና ቆያችሁኝ ❤️አመሰግናለሁ 🙏
@roomirommi4848
5 ай бұрын
Bemejemeriya alebabeseshen asitekakiy tafashen eyasayeshe new enda meserew😮😮😮
@Adagnua1
5 ай бұрын
🙏🙏🙏
Пікірлер: 262