KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ጎንደር ላይ መቅረታችን ነው ተጨፈረ ይልሀል
No video
Күн бұрын
ጎንደር ላይ መቅረታችን ነው ተጨፈረ ይልሀል
Рет қаралды
127,917
Netse tube ነፂ ቲዩብ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 421
@yetenbitube1
Жыл бұрын
ጎንደር መቅረታችን ነዉ
@helengebre1973
Жыл бұрын
ሰታምሩ አምላክ ይጠብቃችው ለሙ
@user-ve5rp7pr5m
Жыл бұрын
Yene maroch. Wowwww❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@emusemer5573
Жыл бұрын
ደስ ይላል አማራና ጉራጌ ተዛመዱ ተዋለዱ😍😍😍😍
@user-pu8ph2io2q
Жыл бұрын
ደስ ይላል ዉዴ በይ ለንየም ጉራጌ ፈልጊ
@rahmagasem5603
Жыл бұрын
ለሚምንእያየሽነበርፀጥአልሽእኮ
@EfremTube21
Жыл бұрын
ከ ጉራጌ ጎጃም ወይ ፍቅር ሲጣጣም❤💃❤
@user-ut1ci5jx2x
Жыл бұрын
ከጉራጌ ጎንደ በሚለው ይስተካከል Af
@kmem96
Жыл бұрын
😂😂😂
@kmem96
Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🇪🇹🥰🇪🇹🌹
@tigest3176
Жыл бұрын
Cherashi fekre felage wendelije sifelge yishalale
@user-xx7gj7bc8r
Жыл бұрын
አንተ ደግሞ ጎጃሜ ጠበስክ እንዴ እኔ ማይክ ነው በአንድ አፍ
@user-xo9sh2rn4i
Жыл бұрын
የጎንደር የባህል ልብስ ይለያል የእውነት አምሮባችኃል አማራ አግቡ እና ተዋለዱ እኔ አማራ ነኝ ግን ጉራጌን በጣም ነው የምወደው
@eskadarabrae2084
Жыл бұрын
ነፂ አንደኛ እንደኔ የሚወዳት ማነው 😍
@naseeryossef5385
Жыл бұрын
ሲጀመር ጉራጌኮ አማራ ናቸው በፊት የኸው ያልታደለ ያማራሕዝብ በጦርነት ተፈናቅሎ ሳይመለሱ የቆዩት ተዋልደው ነውድሮ አማራ ነት ይለምልም ጎደር ጎደር አትበሉ አማራ በሉ ጥላቶቻችን እርር በሉ እኛ አማራዎችኮ ውበት ጀግንነት ሙያ ኸረ ስቱ
@user-tr8ni6yk6p
6 ай бұрын
❤
@ateeakapptube5393
Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹🌹
@user-pd5of9mk5u
Жыл бұрын
ደስ ይላል እደዚ ሁሉም ቢከባበረ ቢዋደድ ሐገራችን ትልቅ ቦታ ትደረስ ነበር ፍቅር ይሰጠን
@helenahelena7617
Жыл бұрын
ጎደር ከወደደ አደለም ጉራጌኛ ለምን የሌላ ዜጋ ሙዚቃ አይሆንም ፏብትን ያደርግሀል ደግሞ እንግዳ ለመቀበል ጎደሮች እንችልበት አለን እ/ር ይመሥገን ተሠጥቶዉ ከላይ ነዉ
@tube3808
Жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹
@ያራብ
3 ай бұрын
ሷለለሁ አለይህ ወሰለም
@hbetamendalw9023
Жыл бұрын
ዋው ያምራል ደሞ የጥምቀት እዳትቀሩ ይበልጥ ታምራለች ጎደር
@meryyedengellej1448
Жыл бұрын
አቤት ውበታቹ እንዴት እኮእደምታምሩ እመቤቴ ትጠብቃቹ
@GualRaya-vz4zz
Жыл бұрын
ይበል ግርማ ሞገስ ለሚ& ጽዲ ሽኮሪናታት ሲያምርባችሁ
@sadamuhammed9524
Жыл бұрын
የፈቅረ ቤተስቦች ናችሁ እድሜ ዘመናችሁ በደስታ የተሞላ ይሁን
@kelemtube
Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኔዉድ እህቶች ዋዉ ልዩ ነው ይመቻችሁ ሰላም ጤና ፍቅር ይብዛ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ
@zeeezeee8686
Жыл бұрын
ጎንደርዪ ናፍቆቴ እግዚአብሔር እሱ በሰላም ይመልሳችሁ ማሮችየ ሀገሬን አሳያችሁይ
@rozirozi6568
Жыл бұрын
የኔ ማሮች የጉራጌ ድምቀት ናቹ❤❤❤
@RUKIYATube485
Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቆች ስታምሩ ከወረኝነት የፀዳችሁ😍😍😍😍😍
@jonatanberg3872
Жыл бұрын
እኛ ጉደሮች በጣም ነዉ የምንወዳችሁ
@welotube463
Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@salmsalm3364
Жыл бұрын
የኔዋ ጎንደር እናመሰግናለን ሁለቶች እቁ በናታቹህ በኛ ቤት ገባ ቡና ጠጡ ስሞትላቹህ ሚራምን እየቀለድኩ አይደለም
@BRAKES226
Жыл бұрын
Thanks nate yetbey
@user-jn9hn6sz9l
Жыл бұрын
ወይ ጉድ በጣም ነው ደስ ይምሉት እውነት ጀግና ናችሁ መሄዳችሁ 💚💛❤💕👏
@leenmarvlogs6746
6 ай бұрын
መሲዋዋ እናመሰግናለን❤❤
@user-tt3ir4mf6p
Жыл бұрын
የማራ ዘር አለብሽ እደ ነፃ ኦኦኦ😘
@masaratmasarat5240
Жыл бұрын
እውነት ያምራል ጎንድር ዋውውው
@amhabesha589
Жыл бұрын
ውይ የጎንዴር ባህል ልብስ እንደት እምር እንዳለባቹ በእውነት ምርጦች
@welotube463
Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ🥰🥰
@user-ke3iw4py3b
6 ай бұрын
ዋው እናመሠግናለን እህቶቻችን እንኳን በሠላም ወደ ሀገራችን ጎንደር መጣችሁልን
@eyeru1901
Жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህቶች ነፂ 💚💛💕💕💕💕💕💓💕💕💕💕💕💕💚💛💕💐💐💐💐
@aaegrnshnea1331
Жыл бұрын
ጎንደር የፍቅር አገር ለሚና ነፂ ሰወዳችሁ ❤❤❤❤
@banchu3147
Жыл бұрын
ስታምሩ አማራ ውበት ነው ግን የተቢ እርጉዝ ናት መሰል
@user-tp2tv5zl8v
Жыл бұрын
ሳያችሁ በጣም ደስ አለኝ ከመንፈሳውይ ቅናት የተነሳ እህት ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ 🥺🥺🥺🥺😭😭😭ብቸኝነት ጎዳኝ
@user-uu4nb4gz9c
Жыл бұрын
ለበጓነዉ
@user-be3im6im8m
Жыл бұрын
ለሚ አምሳል ምትኬን መስለሻል የሁለታችሁም ዋውውው ነው
@user-pi2ys9cz9z
6 ай бұрын
ለምለምየ በእውነት እኳንም ሀገራችን አያችሁልን💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulomulo1211
Жыл бұрын
አማራ😘😘😘
@mslove3676
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወድ ውቤቷ ጎንደር ነፂየ ለምለምየ በሉ ለጥምቀት በእኔ ግብዣ እንደትመጡ እሽ የዚህን ቤተሰብ በሙሉ ሰወዳችሁ እኮ
@moonhijab6824
Жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌🦋🦋🦋🥹mashallah netsu egerena afer endet abatu new guragigna chefera yemiyamirebesh ayleyachihu yene ajetoch 👑👑❤️❤️
@Tube-kk2vt
Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ
@nuratube8673
Жыл бұрын
በረሱል ስም ለምድነዉ ምትነግዱት
@geftyyousef1555
Жыл бұрын
የኔቆንጆ ስታምረ አለህ ይጠብቃቹ
@zedhabeshawit942
Жыл бұрын
ነፂ &ለሙ ስወዳችሁ የኔ ግርማ ሞገሶች ስራ ሀገር ወዳዶች I love you all family
@zebibaabate4026
Жыл бұрын
ነፂ እና ለሚ ስታምሩ
@lamlamlam7268
Жыл бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ 😘😘😘❤❤❤
@memohmo4116
Жыл бұрын
ሠላማቹሁ ይብዛ ለሙ &ነፂ ውዶችዬ
@alberbaysari881
Жыл бұрын
ዋው ነፂ የኔ አመለ ሽጋ
@manetgboshemanetegboshe530
Жыл бұрын
ዉይ የጎደር ልጅ ባልሆን ይቆጨኝነበር❤❤❤❤❤❤❤
@user-el8yv2kr2n
Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደመርኝ ወዴ
@alaincac9903
7 ай бұрын
ወይኔ ደግሞ ሲምርባቹህ❤❤❤
@user-eo7vh7ch9x
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ነፂ ጎንደር💞💞💞💚💛❤
@user-el8yv2kr2n
Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@user-el8yv2kr2n
Жыл бұрын
ኩንፌዬከን ደመርኝ ወዴ
@user-cj2oy8rp4q
Жыл бұрын
እማማ ጎንደር ሀገሬ ናፍቆቴ❤
@kassaneshargawu498
Жыл бұрын
ነፄ የኔ ቆንጅ ትችያለሽ።
@haymanot09
Жыл бұрын
ሀገሬን አሳይታችሁ እንቅልፌ ጠፋ 😂❤ክንፍ በትዝታ 😢
@lovlove4476
7 ай бұрын
የኔ ምርጦይ ውድድድድድድድድ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@rosesabebe3229
Жыл бұрын
ነፂ እና ለሚ ስወዳችሁ
@user-os1pi2dx7l
Жыл бұрын
የተቢ ጎደርኛ ጭፈራሽ ተመችቶኝ ነበር አሳጠርሽው😍😍😍
@seada8117
Жыл бұрын
የለሙ ባል 😘😘የጥቁርቆንጆ
@etenesh.solomon
Жыл бұрын
S.b Argugni Yelemi.betesebochi
@user-sw5yg2js5u
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@aishaaisha6991
6 ай бұрын
ባህላችንን ስለምትወዱልን ስላስተዋወቃችሁልን እናመሰግናለን
@saidaalsh5706
Жыл бұрын
ዋው ነጲ በጣም አምሮብሻል
@hunamamaye6748
Жыл бұрын
ዬተቢ አምሳለምትኩን ትመስሊለሽ ዋው
@meselechgugsa8141
Жыл бұрын
ለሚ ነፂዬ ስወዳቹህ አንደኛ አምሮባችኋል ❤️❤️❤️👍👍
@user-in9dl2gt7z
Жыл бұрын
ዋው እኔ እራሱ ጎንደር ላይ ተወልጀ እንደናተ አልጎበኘውትም ይመቻቹህ ለሙዬ ነፂ እወዳቹሃለሁ ጎንደር የፍቅር ሀገር❤❤❤
@hanaalemu949
Жыл бұрын
ጎንድርዬዬዬ ውበቴ ❤❤
@user-yj3ei7xh9g
Жыл бұрын
ጎንደር
@warkanshwarkanash6060
Жыл бұрын
ዋው፡ስታምሩ፡መልካም፡ትዳሪ፡የኔሜር፡ነጺ፡ስውድሽ፡እካ
@sudansudan2790
Жыл бұрын
ነፂ በጣም ያምርብሻል
@yordi8453
Жыл бұрын
Demerige sewedeahi
@meseretebabu5244
Жыл бұрын
ፍቅረኛዬ ጉራጌ ነው እኔ ጎንደሬ እባክህ አምላኬ በትዳር አጣምረን
@user-tr8ni6yk6p
6 ай бұрын
Amen ❤
@user-vb6fn2gf6i
Жыл бұрын
ሱስስስ የሆችሁ እህትማማቾች ለሚየ ጎንደሬ ነው እንዴ ባልሽ ደስ ይላል
@egizbehezfikirnew9179
Жыл бұрын
Wow❤️የኔ ዉዶቼ በስላም ተመለሱ ማሮቼ ❤️❤️🙏
@gntealbchwe6237
Жыл бұрын
አገራችን ሠለም ያርግልን
@betitube12
Жыл бұрын
ስላም ተመለሱ ነጺየ የተንቢ እኛም አጠገብ ተጠቀምጠን እንደዚህ አልዞርንም የተንቢ ይመቻቹ
@Senaytgonderwa
7 ай бұрын
የኔማሮችውድድድድነውየማደርጋቹህየኔጎንደር❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumaabdela3434
Жыл бұрын
Enkan salam metachu wada weda gonder hagery
@MariyaMari-rg8lw
7 ай бұрын
የኔ ውዶች❤❤❤❤ እንወዳችኃለን የኔ ወረቅ ባገኛችሁ ምረጥ አድረጌ ነበር የማሥተናግዳችሁ ግን ምታደረጉታላችሁ ሥደት ለይ ነኝ❤❤❤❤❤
@djjxkxjjsnsjdjjdn9789
Жыл бұрын
ነፂ የእኔ ቆንጆ ስታምሪ ውይ ውበት
@user-gl8mi2gl7i
Жыл бұрын
ክክክክክክ ነፂየ
@amaamm741
7 ай бұрын
የተቢግን ባልሽን የት አረግሽው ምናለ ግልፅ አርገሽ ብትነግሪን ለኛም ትምህርት ይሆነን ነበር አግብተሽ አላገባሁም ብለሽ ዋሸሽን ሰርግአልታይም ሲለኝ ተውኩት አልሽ ባለመታየቱ ተሥማምተሽ የሠራሽው ቢድዮ አለ ቤት ገዛልኝ አሜሪካ ልገባነው ብለሽ ለሠርግሽ ተሠናድተሽ ከባልሽ ጥሩጊዜ አሳልፈሽ ሰርጋችሁ ለዳግማተሣይ እደተቀጠረ ተናግረሽ ልብሶችሽን የት መቸ ምንእደምትለብሽ ተናግረሽ አሁን አላገባሁም አልሽ ለኛ ለሴቶች ተምሳሌት ነሽ ጀግና ሰራተኛ ግን ፈእኛም እንዳንሸወድ ይጠቅመን ዘድ አካፍይን አይዞሽ ይሂድ ጦስይዞ ይመጣል ደሞ እናት የወለደችው ጀግና አብሽሪ
@user-mk8ve1hx1m
Жыл бұрын
አቤት ስወዳችሁ 😍😍😍
@ayinyeyoutube8354
Жыл бұрын
ዋውው አሪፍ ነው ከሰው አይን ያውጣቺሁ ስታምሩ
@kassaneshargawu498
Жыл бұрын
ጎንደር የፋቅር ሀገር ናት ሀገሬ ናፍቃኛለች ።
@selameshalew6772
Жыл бұрын
እረ ለምዬ በሃሳብ የት ሄድሽልኝ
@nardosehabesawettube1996
Жыл бұрын
የኔ ፍቅሮች እኔም መቸ ይሆን ሀገር ገብቸ ትንሽ እህቴ ጋ ፍታ ማለት ነው የናፍቀኝ እውነት
@dinashemsu2835
Жыл бұрын
እኔ ጎንደሬ ባሌ ጉራጌ የእንሲኖ ልጅ በመሆኑ ደስተኛ ነኝ
@bedrianesru6973
Жыл бұрын
ኢንሴኖ የተ አካባቢ ነሽ ማማ
@ethunmandefiro95
Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ የምትሉ ጎንደር እኮ የፍቅር አገር ናት ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን 🙏🙏🙏🙏
@hayaomar8089
Жыл бұрын
ወይይይይሀገርየ
@azmaraz7269
Жыл бұрын
ዋውጎደር ውይሲያምር አምላኬከዚህሰደትበቃብሎለሀገሬእምበቃበትቀንናፈቀኝ😥😥😥ከምርሀገሬሰገባብዙማየትእምፈልጋቸውአገሮችአሉ😥😥😥
@user-zz1wc8ux8h
Жыл бұрын
እናታለም ጎንደር የጀግኖች ሀገር ዉድድ
@user-lm5nq8qq7s
6 ай бұрын
የኔ ውቦች እናትዋ ጎንደር❤❤❤
@uddyuddy880
Жыл бұрын
Wow
@TizitaTubeትዝታ
Жыл бұрын
ዋውውው ስታምሩ
@mslove3676
Жыл бұрын
ሀገሬ እንዴት እንደናፈቅሽኝ ጎንደርየ
@belay5969
Жыл бұрын
Abo gugare Ina Amara tileyalachu zerenginet yel fikir bicha uuuuuuuufffff wwwwwww ethiopia tikidem💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@user-tu5ss3bh6u16
6 ай бұрын
የኔውዲ ሥወዲሺ❤❤❤
@dxbdxa691
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰
@user-xu9ve6kx4q
Жыл бұрын
የኔ ውዶች እዴት እደምታምሩ😘😘
@asead5209
Жыл бұрын
ነፂ እዴት እድምታምሪ ደሞ ስወድሺ ለሚም ቆጆ ነሺ ዘና በሉ
@welotube463
Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@user-up5rb5ll6g
Жыл бұрын
ስታምሩ 🙏🙏🙏
@rozaroza6351
Жыл бұрын
እናታለም ጎንደር እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zinashgedamu1223
7 ай бұрын
እዳትመለሱ እንኳን ደናመጣችሁልን ወደዉቢቷ አገራችን
@masaratmasarat5240
Жыл бұрын
እርፍ መዝነፕ የምር ያምራል ጎንድር
@Abc-tk5yx
6 ай бұрын
ምሻአላ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤
@user-yv9ko4iy8d
Жыл бұрын
ወዮ አንድ ፈረንጅ አየሁ ልበል ክክክክክክ
@user-ze9ys8zq3h
Жыл бұрын
አይዞላ ተድቀህ ኑረህ ዛሬከችአልክ ያውም በሚስትህቤት
@kassaneshargawu498
Жыл бұрын
እምየ ጎንደር ሀገሬ ።
@Tigsit282
Жыл бұрын
i miss you Gonder😳🥰🥰
Пікірлер: 421