KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🌸ጉንጭን የሚያወፍር ልዩ የፊት ማስክ
Күн бұрын
🌸ጉንጭን የሚያወፍር ልዩ የፊት ማስክ
Рет қаралды
45,606
Serana /ሴራናTube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 125
@sunnyethio3782
2 ай бұрын
እውነት እላቹሁ አለሁ ያገሬ ልጆች እይሄን እህታችን ምትለውን ሞክሩት እኔ ባንድ ቀን ለውጥ አይቸበት አለሁ እመቤቴን እውነት ትክክል ነው ለውጥ አለው እህቴ አመስግናለሁ እውቀትሽን ስላጋራሽን
@KetyGutema-mr3bi
2 ай бұрын
Beye sint ken nw yemntekam wue?
@FhjjFhjjkkk-h6p
Ай бұрын
@@KetyGutema-mr3bi ሰላም በማንኛወ ውም
@FhjjFhjjkkk-h6p
Ай бұрын
ሰላም በማንኛውም ሰአት መጠቀም ይቻላል
@TiruaD
2 ай бұрын
እህቴ ከታጠብን በሆላ የወይራ ወይት መቀባት ይቻላል
@YoditTilahun-um2iw
2 ай бұрын
አብሹ ተዘፍዝፎ ያድራል ወይ
@AlmazNgusie
26 күн бұрын
ምን ምን ነው ያስገባሺው ነገሩኝ ልሞከርው
@GhfhcGhfjfgc-td1vj
2 ай бұрын
አዎትክክልሃብሽብዙሰውጥሩ ለፊት ብቻ ሳይሆን ለብዙ ነገር መድሃኒት ው በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ልጅንም አላህ ይጠብቅልሽ ማሻአላህ
@seranatube1366
2 ай бұрын
Amin 🥰
@MesaDubale
2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በብዙ ነገሮች አይቼሻለው
@seranatube1366
2 ай бұрын
@@MesaDubale amesegnalehu 🥰
@suleymanbaharu104
2 ай бұрын
@@seranatube1366ቀ😊
@genetasefa8364
2 ай бұрын
@@seranatube1366how about ሆድየሚያወፍር ሰው ፊቴ ቦቦሊኖ መሰለፊቱን ከሳለማረግ ይጥራል ጭራሽ ፊታችወን አወፍሩ 🤣🤣🤣🤣🤫 I never heard that ለህፃናቶች መሆን አለበት Lol 😝
@GenichoTeme
Ай бұрын
አብሺ ተቆቶ ነው ወይስ
@HaftuHagosAbrha
2 ай бұрын
ሃብሽ ምንድነው የት ይገኛል?
@hanatizazu-ll9jr
Ай бұрын
እኔም በሰጠችን ምክር ተጠቅሜ የሚገርም ለዉጥ አይቻለሁ ሞክራችሁ እዩት እህታችን አመሰግናለሁ
@belayneshalemnew1216
2 ай бұрын
ለምን ያህል ጊዜ መጠቀም ያስፈልጋል
@ቅንሀበሻነኝ
2 ай бұрын
እርሾ ለፊት አይሆንም ባክቴርያ ይፈጥራል ይባላል ምን ያህል እውነትነው
@lilibe-i1d
2 ай бұрын
ቢሰሙሽ ብዙ ታወሪያለሽ ከመቸ ጀምሮ ነው የፊት ማስክ የሚያወፍረው ባይሆን የፊት ስፖርት ብትይ ያምርብሻል💛💛💛
@zizuyemrsawa4000
2 ай бұрын
በስንት ስት ጊዜ እንጠቀም
@aesaaa1616
2 ай бұрын
ኮሬሙስ ስሙ ምንድነው ግደታነው ከታጠብን በኋላ መጠቀም
@seranatube1366
2 ай бұрын
@@aesaaa1616 shea butter 🥰
@ራህማ8
2 ай бұрын
ዉድ መልሽልኝ በአራብኛ ከምር እና ነሸ ነዉ ምንድነዉ
@zizuyemrsawa4000
2 ай бұрын
የት ነው ያለሽው ውደ ሳኡድ ነሽ እደ
@leyuhulegebtube
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ሴራዬ ❤
@elizabethtefera3126
2 ай бұрын
ይህ በሳይንስ ያልተረጋገጠ ነገር እየፈጠራችሁ አታውሩ ለቆዳ ጥሩ ሊሆን ይችላል ለይቶ ፊትን ለማወፈሩ ግን ማረጋገጫ ያስፈልጋል
@ZorishMenjeta
2 ай бұрын
አብሩ በውሃ ነስንሰሽ አሰድርሹ ነው ወዲያውኑ ነው??
@seranatube1366
2 ай бұрын
@@ZorishMenjetavideo adamechew wede
@agsgaxyaydaudb5880
2 ай бұрын
😂😂😂በምንድ ነው የሚያወፍረው ከማለስለስ ከማጽዳት አልፎ ማወፈር ጀመረ እንዴ አይ እናተ የማትሉት የላቹ😅😅😅
@ZorishMenjeta
2 ай бұрын
እርሾ ብዙ ሰው ያወፍራል ይላሉ ሞክሪ
@hewrottedrose5991
2 ай бұрын
በጣም እኮ ነው የገረመኝ እርሾው ነው ቆዳን የሚንፋው በጣም ነው የሚያስቀው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ZorishMenjeta
2 ай бұрын
@@hewrottedrose5991 ክክክክ
@edenrose4380
2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@mahaalsunna1214
2 ай бұрын
የማንሰማው የለም😂😂😂
@wasmiWasmi2024
2 ай бұрын
እስቲን ማለት ምንድነዉ አልገባኝም
@seranatube1366
2 ай бұрын
Ersho malet new wede 🥰
@emeba951
2 ай бұрын
አንገትሽን አትቀቢም ?
@RichAmin
29 күн бұрын
ket yawfral ende
@selamawitsendek8877
Ай бұрын
❤❤❤❤
@fikirtegetahun7250
2 ай бұрын
ፍሪጅ ውሥጥ መቀመጥ ይችላል እህቴ
@seranatube1366
2 ай бұрын
Lesament bichawede
@RichAmin
29 күн бұрын
egr yawferal
@z.e598
2 ай бұрын
በቀን በቀነው እምን ቀባው የውስ እዴትነው
@romantaddesse3974
2 ай бұрын
Ammesegnesalue wede ❤️
@KedijaYesuf-p7n
2 ай бұрын
allahu akebere ahune babeshe mitachu eire allahene feru
@jerrykonjonice3405
2 ай бұрын
Eshi Enamsgnalne etkmwalwe aswekshalwe lejshne Egzabare yasdegelshe ❤❤❤
@seranatube1366
2 ай бұрын
@@jerrykonjonice3405 Amin yene wed
@TsigeHailu-v6s
2 ай бұрын
እህተ ተባረኪ ቅባት ያለው ይሆናል ንገርን 🎉❤🎉
@seranatube1366
2 ай бұрын
@@TsigeHailu-v6s Amin awo wede
@tsigedesta7553
2 ай бұрын
እግር የሚያፍር ካለ እባክሽ ሹክ በይኝ፡፡
@Ikram-zy5po
16 күн бұрын
እ🤔
@NetsanetEjigu-o2u
2 ай бұрын
እር እኔስ ውፍረትን ሚቀንስ ከመወፈሬ የተነሳ አንገቴ ወፈር መፍትሄ ካለሽ😊
@mekidelawitsindu9736
2 ай бұрын
Yeruz wuha belomi tetekemi ruzun befelawuha wust le 20 dekika zefzifiw kezam aned lomi bebrchikosh lay bemechimek tewat kemigb befit esun techi lewit tayibetalesh betikit kenat
@aesaaa1616
2 ай бұрын
ታድለሽ
@fkdngkhki5027
2 ай бұрын
አንቼ ሽንት ቤት ነው ያለሺው ግድግዳው
@asnabelayneh7228
2 ай бұрын
Love you may God richly bless you my dearest sister
@seranatube1366
2 ай бұрын
Thank u 🥰
@MadinaMadina-h3i
2 ай бұрын
ማስቲካው ቢቆይልሽ ጥሩነወ
@Nardos-z5t
2 ай бұрын
አብሺ ዘፍዝፎ አሳዲሮም መጠጣት ያወፈራል
@zemenaybaye7457
2 ай бұрын
ሽታ አለው ይባላል መዳምን አስገዝቼ ሽታዉን ፈርቼ ቁጭ አደረኩት እንዴት ልጠቀመዉ?
@Nardos-z5t
2 ай бұрын
@@zemenaybaye7457 ሺታ አለው በተለይ ስደት ከሆንሺ ለሙቀት ሀገር አይሆንም ስለሚያልበን በጣም ይሽታል
@Yeshifetene
2 ай бұрын
@@zemenaybaye7457 አብሹን አፈልትሺ ጠጪ አሪፈነው እኔ እጠቀመዋለው ማታ ማታ ከዛ ጠዋት ገላሺን ታጠቢ አሪፈነው አብሺ ግን ፋሬውን ገዝተሺ አፈልትሺ ጠጭ እሺ እህቴ
@berhanuzewdiezeta7068
Ай бұрын
Beyekenu nw minikebaw
@MG-uj4cd
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂አሁንስ የምትሉትን ነው ያጣችሁት
@Hadya720
2 ай бұрын
እርሾ ለፊት ዳቦነውዴ😂😂😂😂 ሳቂ
@meskizewde9878
2 ай бұрын
Enamesegnalen ❤
@kebena85
2 ай бұрын
ሰው የሚበላው እንጂ የሚያወፍረው የሚቀባው አይደለም።
@ታርኬየገታልቆጭቶዉልደሰበ
2 ай бұрын
❤
@روزامحمد-ح7م
2 ай бұрын
Yan.wed.zar.nawe.yayawesa.sebasekirayap.aderagasalawe.tebaraka.beruik.nase
@taddesseeleni2840
2 ай бұрын
እኔስ የሚያከሳ ነው የምፈልገው
@HalimaSuleman-n6v
2 ай бұрын
Wushatmoch qarsh jetan fulla dubartotakeenya balesitanfixan rabi jazakeesan akafalu hdunyairrati O
@salehMohammed-jh5ui
2 ай бұрын
በረዶም በጣም ምርጥ ነዉ
@LubabaMamo
2 ай бұрын
በረዶ ወላሂ ሞክረዉ ግንቦት አልቻልኩትም
@ሀዩየማሻዋ
Ай бұрын
የምርሽነው በረዶ ያውፍርል
@salehMohammed-jh5ui
Ай бұрын
@@ሀዩየማሻዋ beyeknu bebrdo mashet konjo new weter yelal
@mihrethayleslasie3326
2 ай бұрын
Betam ehte betam eyasvhnekegn neber
@Asdf123-d2u
2 ай бұрын
Ahte yladmy madam ayqxalchn fite tchmadd mala byn❤❤❤
@TiruaD
2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሸ በጣም ቆንጆነው በረቺ ሞክሬው ለውጡን እነግረሸአለሁ
@ሀናንሀሰን
2 ай бұрын
ተቀብቶመተኛትይቻላል
@tsigemengiste6108
2 ай бұрын
አብሽ ሲጠጣ ነው የሚያወፍረው ግን ሽታው ሐይለኛ ነው በላብም ሲወጣ😂😂😂😂😂
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
Ай бұрын
ያወፍራል ጌን
@tsigemengiste6108
Ай бұрын
@@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ አዎ
@tsigemengiste6108
Ай бұрын
@@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ ያጠነክራል፡ ያወፍራል፡ ያጠራል
@Amsale-sl6ek
2 ай бұрын
Yedabo ersho weyem kamara malet nw
@seranatube1366
2 ай бұрын
Awo wede
@ብትአብዱሠኢድ
2 ай бұрын
አብሽ ከሌለንሥ
@BelliZeleqe
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@YusufYusufTamam
2 ай бұрын
Yutinbar naw yati naw yrmarishiw wushti
@BRTUKAN5TUBE
2 ай бұрын
ተምከሩኝ ቤተሠብ❤❤❤
@TaibaTaiba-g2h
2 ай бұрын
አደዉፈቱሁላአለቀአየገዜ😂😂😂😂😂
@selam6047
2 ай бұрын
Jiji 🙄🙄
@FatumaALIYdalu
2 ай бұрын
15
@KoniAli-xq2sb
2 ай бұрын
Le dale ayehonem😂😂
@aesaaa1616
2 ай бұрын
አብሹ አይሸትም ሡሙየ
@seranatube1366
2 ай бұрын
@@aesaaa1616 ayishetem wed
@nardossolomon6460
2 ай бұрын
ጎበዝ የኔ ውድ በርቺ ❤❤❤
@ሀናንሀሰን
2 ай бұрын
ስናቆምስሳይድፌክትአለው
@seranatube1366
2 ай бұрын
Yelewem
@tsigemengiste6108
2 ай бұрын
ያንቺ ደግሞ የሚያወፍር ነው ??😂😂😂😂😂
@mahaalsunna1214
2 ай бұрын
😂😂😂
@z.e598
2 ай бұрын
አብሹን ቆልተነው ጥሬውን
@seranatube1366
2 ай бұрын
@@z.e598 beterew new wede
@tigstbekele-i9j
15 күн бұрын
ፊኖ ድቄት መጠቀም አንችልም
@genetasefa8364
2 ай бұрын
ጉንጭን የሚያወፍር ጭራሽ you must be crazy ሰው ጉንጩ ከሳባ ባለ ልኝ ለስለስ ይበሉ አንቺ ጭራስ የሚያወፈር ትያለሽ I never heard that 🤣🤣🤣🤣 ትንሽቆይተሽ ደሞ የሆድ ውፍረት እንደምትይ እርግጠኛ ነኝ ለመጀመሪያ ግዜ ሳያት ጠፋውብቻው ምናምን ሰትል ሰማውልበል ወይ የፊትውፍረት 🤣🤣🤣🤣
@zemenaybaye7457
2 ай бұрын
😂😂😂 ጉድ እኮ ነው
@genetasefa8364
2 ай бұрын
@@zemenaybaye7457 ትንሽ ቆይታ ደሞ ሆድ የሚያወፍር ማምጣትዋ አይቀርም 🤣🤣🤣🤣
@heyryafedlu9371
2 ай бұрын
እህቴ በአሏህ መልሽልኝ ይስት ማለት ቤኪን ፓዉደር ነዉ
@seranatube1366
2 ай бұрын
Ersho new wede
@tiruneshwogayehu2499
2 ай бұрын
erso new derk yedabo ersho new
@heyryafedlu9371
2 ай бұрын
አመሰግናለዉ
@tigstzelelew3276
2 ай бұрын
Ye dabo ersho
@LondonBekele
2 ай бұрын
Error new
@LemlemKahsay06
2 ай бұрын
❤
@FadilaMohamad
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@FatumaALIYdalu
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@samrishow
2 ай бұрын
❤❤❤
Пікірлер: 125