KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ፀጉሬን ተቆረጥኩኝ ጓደኞቼ ከዱኝ
Күн бұрын
ፀጉሬን ተቆረጥኩኝ ጓደኞቼ ከዱኝ
Рет қаралды
9,259
Endi Relax99
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 296
@GgdHn-p7w
3 сағат бұрын
ማሻአላህ ደግአረክ አምሮበሀል ሙስሊም አደዚህነው ወድሜ
@ToybiTube-y2u
3 сағат бұрын
እስከመጨረሻው ሳላይ ሌላ ቦታ አምኖብሀል ብየ መጣሁ አንችም እይው😂
@ToybiTube-y2u
3 сағат бұрын
@@GgdHn-p7w ደምሪኝ
@R-sr6co
3 сағат бұрын
😅😅
@GgdHn-p7w
3 сағат бұрын
እ ጉድነው
@ToybiTube-y2u
3 сағат бұрын
@@GgdHn-p7w ሳጨርሱ አኮምቱ እደኔክክክ ደምሩኝቅመሞችየ አከፍሉበትም ችጋራም ሁላ
@Zade-h7p
3 сағат бұрын
የምርብህል እኳንም ተቆራጥካው😊😊ያምትሉ ለይክ😢😂😂😂😂🎉🎉
@GggGggg-cg3wd
Сағат бұрын
መቸተቆረጠ
@JamanishMohammad
42 минут бұрын
ምናለጨርሰሽ ብታይ😅😅😅😅
@hilamoo928
3 сағат бұрын
ኢድ ማታ 12,30ልቀቅ ብዙ እይታ እዲኖርልህ አሁን ሁሉም ሰራ ሰለሚሆን
@ኢክሩወለየዋ
3 сағат бұрын
የሰው ልጆች በሙሉ ከሀሳብ ከጭንቀት አላህ ይፈርጃችሁ የአላህ በዚህ ስአት ዩተጨነቀ ሁሉ አላህ ጭንቀትን ሀሳብን ያንሳልን ምንም አይነት ጥፍት ቢኖርባት ምንግዜም የምወዳት ፈኪየነች እስኪ ከነሁሉነገሯ የሚወዳት
@kamiliamohammed908
3 сағат бұрын
አሚን
@berhmeth
3 сағат бұрын
አሚን እሚን በጣምነው እምወዳት❤❤
@السفيرالاتصالات
3 сағат бұрын
አሚንንንንንን❤❤❤❤
@Sada-yc6pi
2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤አሚን
@faxamaMohammedAhmad
2 сағат бұрын
ኡኩዬ እኔም እኮ ነኝ ፍኪዬን ምችም አልጥላት ሀቂቃ በጣም ነው የምወዳት ዛሬም ነግም ካጥፍችም ጥፍቶን እይነግረክ እወዳታልሁ አላህ የላሰብችውን ሀላል እሪዝቅ የወፍቃት ያረብ ማነንም በይ እሷን የሚትክ ሴት አጣሁ በዩተብ መድር ፍኪነት ነይል ሰሰቴዋ
@abebaalemu9289
2 сағат бұрын
ለእሴት ልጅ ሱሪ ለወንድ ልጅ ጸጉር ማሳደክ በእምነታችን ክልክል ነው ጆሲም ተቆረጠው እረ ሰው አትመስልም ይላል ጆሲ ማርያምን አገር እንኳን እንደዚህ ጸጉራቸውን አያሳድጉም ተባረክ እንኳንም ተቆረጥከው ጓበዝ❤❤❤
@زينبلمى
3 сағат бұрын
ማሻአላህ ቃል አክባነህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@ToybiTube-y2u
3 сағат бұрын
🎉🎉
@ToybiTube-y2u
3 сағат бұрын
@@زينبلمى አተቆረጠውምኮ ክክክ
@FozaTadessi-id5oq
2 сағат бұрын
ወላሂቀላልቃልአክባሪአላህይጠብቅህ
@ToybiTube-y2u
2 сағат бұрын
@@FozaTadessi-id5oq ምን ቃሉን አከበረ አታዩም እስከመጭረሻው ደምሪኝ ዝምብለሽክክ
@ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ
Сағат бұрын
አስለንመቸ ተቆረጠው
@f-io7sj
3 сағат бұрын
ማሽአላህ አልፍፍፍፍፍ መብሮኩ ምክራችንን ሥለስሜህ ጀዛከላ ህይር ❤❤በቀጣይ አህሙ እሻአላህ❤
@FatimaKilling
3 сағат бұрын
ዋው አምሮበታል የምትሉ ላይክ
@ToybiTube-y2u
3 сағат бұрын
@@FatimaKilling ምንም አተቀየረምኮ ደምሪኝ በስ
@ToybiTube-y2u
3 сағат бұрын
@@FatimaKilling ምንም አተቀየረምኮ ደምሪኝ በስ
@EmanAman-li3gj
2 сағат бұрын
ማሻአላህ ቃል አክባር ነህ ጎበዝ
@ሪቾየሁስዋልጂ
2 сағат бұрын
ቪዲዮዉን ጨርሳችሁ ሳታዩ እንደምኮምቱ ዛሬ ተረዳሁ ኮሜንተሮች እስከመጨርሻዉ አይታችሁ ኮምቱ ካሁን ቡሀላ አትቸኩሉ 😂😂😂
@FatumaTadesse-k9u
2 сағат бұрын
ገና አላየሁትም እስኪ ልታገስ ሳልኮምት😅😅😅😅
@MissMardiya
Сағат бұрын
እውነት ብለሻል😂😂😂😂
@sስነኝታስፈኘወ
3 сағат бұрын
የስደት እህቶቼ ፈጠሪ የመታ እንጄረ ይስጠን የረብ አሚን በሉ❤
@FGb-pg3uy
3 сағат бұрын
አሚንንንንንንንን❤❤❤❤
@ToybiTube-y2u
3 сағат бұрын
አሚንን ውዴች ደምሩኝ🎉@@FGb-pg3uy
@BdDj-hd1kb
3 сағат бұрын
አሚንንን
@Sad-x7r4e
3 сағат бұрын
amin🤲🤲🤲
@DdDd-ci9pj
3 сағат бұрын
አሜንንንንንንንን ያረብ
@asnasiyam4312
Сағат бұрын
ትንሽ ብቻ ማቃናስ ናባራብክ endi ልክ ኤንዳ አህሙ አዳርግ ካዚህ ቦኃላ ❤❤❤
@فتياابراهيم
2 сағат бұрын
አሠለሙአለኩም መሸአለሀ የሙሢሊም አደቢአቢሺሪ የዲገል👍👍👍👍💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@semiraadem2865
2 сағат бұрын
ማሻአላህ አምሮብሀል እንኳን ተቆረጥከው
@sead-w6s
2 сағат бұрын
ማሻ አላህ እድህ ነው የሚያምርብህ ወድሜ ጆሲም ተቆረጥ እቢ ካለ ደሞ በተኛበት ቁረጡበት😂😂😂
@BentBaba-q9f
2 сағат бұрын
እንደውም አምሮብካል ከዚ በኀላ እንዳታሳድግ
@fatuomfatoum5609
2 сағат бұрын
ማሻአላህ አምሯል አሪፍ ነው የሆንከው
@AlewuyaMuhammed
Сағат бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ዝም በላቸው ሙሉ ቁርጥ እኮ ለሙስሊም ወንድ ያምራል ይመችህ
@ሀያትወለየዋ-ዸ9ሠ
2 сағат бұрын
ጎበዝ,ኦድየስ,አክባሪ,እደዚህነው,እሚያምርብህ,
@Zayneb-zo9mf
3 сағат бұрын
የሚገርም ፕራክ አረገሀቸዎል እኛም ተደርገናል 😂😂😂😂
@Samira-i9o1k
2 сағат бұрын
እረፈኪን አዳንዴ ፈታአርጒት ጨንቋታልበአላህ አላህ ጭቀቷን አላህያቅልልታ
@ZaharaMuhammad-wg6mh
Сағат бұрын
የጉደለበትንሰውማንይወደዋልማሬ😢😢😢😢
@aboaboo8875
2 сағат бұрын
አምሮብሀል
@SoofiaS-b5z
3 сағат бұрын
ጎበዝ ዎሏህ አሁን አምሮብሃል እንዲ
@SaraAlaro-rx5ij
3 сағат бұрын
አሬ ጆስንና መቅድን ተከትየ የማልሄድበት ቦታ የለም እኮ እነዚህ ልጆች ሱስ ሆኑብኝ
@ShemimaKumel
2 сағат бұрын
እስከ መጨረሻ ሳታዩት ነዉ ምታደቁት ፕራክ ነዉ አለ እኮ😮😮😮
@sojoo4096
50 минут бұрын
ወላሂ አምሮብሀል
@hwaa-g9w
Сағат бұрын
ማሸአላህ ዛሬ የሙስሊም እስታይል ያስክ ጓበዝ
@ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
3 сағат бұрын
ሙሉ ለሙሉ እኩል ማሳደግ ይፈቀዳል በእስልምና ከስር እየተቆረጡ ከላይ ማሳደግ ነው ክልክሉ
@alialdhouri
Сағат бұрын
ትክክል አ 1:53 2:54
@Wawi-u6q
2 сағат бұрын
ዋውአምሮብሀል🎉🎉🎉🎉
@Pnice-uq3gs
2 сағат бұрын
ማሻአላህአምሮብሀል።ጆየ።😅😅😅😅
@መርያምወርቅቾ
3 сағат бұрын
እሳይ ተቆረጣው አረ እደዛ አጫበሮ ስታዩት ለምን አተወሩትም ነበር ወለሂ እብድ ነበር የሚማስለው አለሀምዱሊለሂ ምስጋነ ይገበው
@BilalBilal-k5l
57 минут бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል
@حياه-ل1ج
Сағат бұрын
ወይኔ ደሞእኔተቆርጦነዉብየ መጨረሻዉንታላይ መኮመቴ የስራህን ደስብሎኝ ሳመሰግንህ እደዝ ታረገናለህ ታሳዝናለህ ወላሂ ተቆርጦትነዉብየ ደስብሎኝነበር
@TtYy-kf5vn
Сағат бұрын
ማሻአሏህ አምሮብሀል ወንድም ሙሰሊም እደሱነው የሚያምርብህ እሸ
@amena8601
27 минут бұрын
ማሻ አላህ አምሮብሀል ወድም
@Hወለዬዋ
Сағат бұрын
ማሻአላህ ወድሜ አምሮብሀል ከዚህ ብሗላ እኩል እያረክ ተቆረጥ
@RahmahJamal-b8i
Сағат бұрын
ማሻአሏህ አምሮብሀል አሏህ ይቀበልህ እስከምትለምደዉ ነዉ ምንምችግር የለም አብሽር
@KedraDjku
2 сағат бұрын
በርታ
@utgj2354
Сағат бұрын
ማሻአላህ በጣምነዉ የሚያምርዉ
@طيبه-ن3ف
Сағат бұрын
ማሻአላህ አምሮብሀል
@አኢሻኢስላማዊክ
3 сағат бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ
@nebanebati4742
Сағат бұрын
መቅዲ አካበድሺ አታካብዱ በጣም ያምራል እኖደዚህ
@omsalmanytube
Сағат бұрын
ማአሻአላህ
@AleWra-w1f
Сағат бұрын
ማሻአላህ ያምራል
@fusr.4440
44 минут бұрын
ምርጥነውውላሂ
@Mohammed-jb8oy
Сағат бұрын
ማሻ አለህ አምሮበሀል
@home0029
2 сағат бұрын
ቀጣይ አህሙ ይቆረጥ ከዛ ጆሲ😂😂😂ኢድዬ ማሻአላህ❤❤❤❤
@GggGggg-cg3wd
Сағат бұрын
ተቆረጠው እኔ ደግሞ የምርየተቆረጠመስሎኝ ፀጉርሩን የሚያንጨበርር ወንድ አልወድም ዱርየነውእሚመስለኝ
@حياه-ل1ج
2 сағат бұрын
ወላሂ ሰዉአክባርነህ ማሻአላ አላህይጨምርልህ ወዲሜ ሀሳባችንንስለተቀበልክ በጣምደስይላል
@SemiraMehdi-xd5zn
9 минут бұрын
ማሻ አላህ እንኳንምተቆረጥከው
@amaamm5375
2 сағат бұрын
ማሻአላህቃልአክባሪነህማሻአላህያምራል
@Mነኝየባሌንግስት-hb5so
2 сағат бұрын
መሻአላህ ኤንዲ አምሮብሀል 👍👍👍
@ሀዩቲዩቱብ-ነ6ቀ
3 сағат бұрын
ውዶቸ እኛንም አላህ ላገራችን ያብቃን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ወላሂ
@MadinaOmar-vp5iv
3 сағат бұрын
አሚን
@Zadነኝተስፈኘዋ
3 сағат бұрын
ሶፊ ፈጠሪ ልቦና ይስጥሽ በሱሪ ሽም ነው
@njoodkrieshan8283
3 сағат бұрын
ማሻአላህ ለራሱ በራሱ ጊዜእኩልሁኖ ይደግ🎇🎇❤❤የልጆቹ እሪያክት አሳቀኝ ጆሲ😅😅😅
@DhvfFjggg-qp6jf
3 сағат бұрын
ማሻ አላህ😍😍😍😍😍
@FatumaTadesse-k9u
2 сағат бұрын
እስከመጨረሻው ማየቴ ጠቀመኝ ግን ኮሜታተሮች ዛሬ የተማርኩት ነገር ቪድኦ እስከመጨረሻው አታዮላቸውም እያያችሁ ኮምቱ ግን ፀጉርህ በጣም አስጠልቷል ተቆረጠው😅😅😅😅😅
@Aster-8he4xo5x
3 сағат бұрын
Joye tinish asatrew 🥰 Mekdiye fkrsh askrognal ♥️♥️♥️ Hulachunim ewedachuhalew💞💞💞
@GgdHn-p7w
3 сағат бұрын
መናገርነው የኛሰበብ እራሱ ሊጠየቅበት አጅብነው
@Mubaa34
2 сағат бұрын
mashallaa amrobahal
@utgj2354
Сағат бұрын
በጣምነዉ የሚያምርብክ ወላሂ
@ሠውመሆንይቀድማል
3 сағат бұрын
ደስ ይላል ግን ብትላጨው የበለጥ ያምር ነበር❤❤❤
@ToybiTube-y2u
3 сағат бұрын
@@ሠውመሆንይቀድማል ደምሪኝ sis
@SamsungSamsing-un6rz
Сағат бұрын
እንዴ ወላሂ በጣምነው ያማረብህ መሻአላህ
@Guragewa5270
3 сағат бұрын
አስማት ነው እንዴ 😮የተቆረጥከው መስሎኝ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ተቆረጠውውው
@አማራዊቷ
50 минут бұрын
ወይኔ እውነት መስሎኝ ተደስቸ ሳላበቃ😖😖😖🤣🤣
@RahemaRahema-j3x
Сағат бұрын
ማሻአህለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zumrahassen
2 сағат бұрын
እደዉም እደዉም አምሮብሀል
@SabikaSaba
Сағат бұрын
ኢንዳዬ ፀጉርህን ሳልሰራህ በመቆረጥህ 😂ቢከፋኝም ደስ ብሎኛል
@Semira-sz2sz
2 сағат бұрын
አህሙን እሪያክት ብናይ ደስ ባለን
@Agiba-w6p
2 сағат бұрын
መሸ አለህ ኤዲ ወለህ ምሪጥ ሰዉ ነክ ምክረቺን ሰምተህ ተግበረው ሲለደሪክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aboaboo8875
2 сағат бұрын
ጥሩ አርገሀል ወድሜ እባክህ በነካችህ ጆሲንም አስቆርጠው በናትህ
@MissMardiya
Сағат бұрын
አምሮብሃል ግን እነ ኮፊያውም አይቻልም
@አልሀምድሪላ
Сағат бұрын
ኤድ,እንዴት,እንዳናዴድከኚ,ብትቆረጥ,ምንአለ ሥያጠላብህ ፀጉርህ
@MakoHusen-x7i
29 минут бұрын
Wallahii MashaAllah kojoo new❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌😊
@ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ
3 сағат бұрын
ማሻ አሏህ አምሮብሀል
@AppsApps-e3v
5 минут бұрын
አያምርም አሳድግ 😂❤❤❤
@sofiasofua-n9i
3 сағат бұрын
ጆየ ወንዲሜ አብርሽና እሩታን አስታርቅልን😢😢😢
@hilamoo928
3 сағат бұрын
ሲጀመር ድራማ ነው 😂
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
3 сағат бұрын
ድራማኮነው😅😅😅 ውዶች በወር አምስት መቶ ሺ እደሚከፈላቸው አታውቂም
@zertuwedajzw8788
3 сағат бұрын
ልጁ ይስራነት በየቤት አየዙራችሁ ተጣሉ ምናምን ግዜያቹ አንዲት ነዉ የሚበቃችሁ አኔ አነጆስንም በግድ ነዉ????
@LUbaba-o7f
Сағат бұрын
ዲራማ ነው ምኑነው የሚስታረቃጀቸው
@FatimaFatima-t8g5e
3 сағат бұрын
ማሻ አላህ መነው እንደኔ ደስ የለው
@ToybiTube-y2u
3 сағат бұрын
ደምሪኝምን አስደነገጣቸው ደስ ይላል😂
@AynadinAjibu
2 сағат бұрын
Masha'allah yamral
@berhmeth
3 сағат бұрын
ማሻአላህ ወድሜ እኛሙስሊምች እዲህነው እሚፈቀደው እናቴ ምንተላቸውለች ወድሞቼ ሙልጭ አድርጋ ከላጨች ወዲያ እምርብሎባቺኋል ወዛቺሁ ተመለሠ እምትላቸውነገር እናም አምሮብሀልወድሜ
@HayatSeid-g3t
Сағат бұрын
Masha Allah betam harif new
@fatumaAdam-t8r
Сағат бұрын
መሸአላላላላላ
@sofiasofua-n9i
3 сағат бұрын
ኤዲ ወዲሜ ማሻ አላህ እኳንም ተቆርጥከው❤❤❤❤❤
@Zedo_Ke-6
Сағат бұрын
ወለህ ደስስስስስስ ይለል ኡንከን ተቆረጥክ
@SeadaSeada-x7x
3 сағат бұрын
ማሻአላህ እኳንተቆረከው❤
@FozaTadessi-id5oq
2 сағат бұрын
መጨረሻዉንሳታዉአትፃፉ😂
@Hወሎየዋ
Сағат бұрын
ኤንድ ወድማችን ማሻ አላህ አምሮበሀል ቤተሰቡን አክባሪ❤❤❤❤
@Hወሎየዋ
Сағат бұрын
ሰታናድ😂😂😂😂
@ZainbIbrahim-v5j
3 сағат бұрын
ወላሂ በጣም ነው ያመረብህ ማሻአላህ❤❤❤🎉🎉🎉
@ራድነኝስደተኛዋ
2 сағат бұрын
ማሻ አላህ😂😂😂
@usisay
2 сағат бұрын
ማሻአላህ ደግ አደረክ አሁነው ያማረብህ
@saadiamohamed2397
3 сағат бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ወድሜ እዳውም አምሮብሀል❤❤❤❤❤❤
@FtimaMohammed
2 сағат бұрын
መሻአላህ የኛ እቁወች መጣችሁልን አህለን ብለናል
@sajdjvaihhe3364
Сағат бұрын
አልተቆረጠውም መሰለኝ በኮፍየው ሽፍኖት ነው
@ToybaGualie-rd8rs
3 сағат бұрын
ማሻ አሏህ ኢንድየ አምሮብሀል ምክር ሰሚ ይላል ይህ ነው ማሻ አሏህ
@ToybaGualie-rd8rs
30 минут бұрын
ብየሳላበቃ ጸጉርህን ይዘህ አትመጣም ገራሚ ነህ ክክክ
@እሪች-ከ3ፀ
Сағат бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤አሺፍቅእር
@Naima13Naima13
2 сағат бұрын
መሻአላህሶፊየኔውድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fatumaseta4684
3 сағат бұрын
ማሻአላ❤❤❤❤❤
@GggGggg-cg3wd
Сағат бұрын
ወይኔኮሜንተሮችስታስቁኝ እርእስአይታችሁነውለካየምኮምቱት
@Fafi-f5o
3 сағат бұрын
አልተቆረጠም 😂😂😂😂
Пікірлер: 296