KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ጉዞ ወደ ዱባይ------
Күн бұрын
ጉዞ ወደ ዱባይ------
Рет қаралды
84,384
Emebet Kassa
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 721
@emebetkassa4473
Жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/qmd5y3misHqGoW0//👍👍👍👈👈👈 ሰነፍ ነው ምከሩት
@mawaysh
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@setefayisa
Жыл бұрын
💚💚💛💛❤❤
@tsigeatamire6385
Жыл бұрын
@@mawaysh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynadis5886
Жыл бұрын
እሙ አለባበስሽ ስርዓት ይኑርሽ እንጅ እዴት ነው ነገሩ ???🙆 አድንቀንሽ ሳንጨርስ 🤔 ደግሞ ምርጥ ለዬት ያለ ፕራንክ ነው 😎ሀሳቡን ያመጣው ልጅ ሊደነቅ ይገባል 👍👍
@Senait-gu4nz
Жыл бұрын
@@aynadis5886 ውረኛ ምን አጠፉች
@ledyagatachew8101
Жыл бұрын
አይ እሙ ነጭ ወረቀት ናት እኮ 😂😂😂😂ያለ ፓስፓርት መሄድ ትችያለሽ ሲላት እንደ ልጅ አመነች ❤
@rahma6779
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 bexam yasakegn coment
@gmeentertainment137
Жыл бұрын
የሚገርም ፕራንክ ነው ,እሙዬ ተጫወቱብሽ❤😂😂😂
@-againyoutube5771
Жыл бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@zainasied615
Жыл бұрын
ሳህ😂😂😂😂
@maryamsaeed8970
Жыл бұрын
ብዲር በምዲር የባለፈው😅😅😅😅
@sadiabebeabebe3653
Жыл бұрын
ወይኔ ክፋትክ የኔውድ አድ ቀን ትሄጃለሽ እግዚ አብሄር በፈቀደ ቀን ብቻ የሀገራችንን ሠላም ይመልሥልን 🙏🙏❤❤
@bdjkddhdjjd8300
Жыл бұрын
የኔ እናት እኔ ልጓጓልሺ ኢሻላህ አላህ ያለቀን ትሂጃለሺ እሙዬ ሱሪ ግን ነብስህ አይማረም እሙዬ በእጥፉ ብድረሺን መልሺ 💪
@user-hx4ep6yv9m
Жыл бұрын
እሙየ የኔ የዋህ ፓስፖርት አልቦ ጉዞ አለ ከሀገር ውስጥ እንኳን መታወቂያ አልቦ መንቀሳቀስ አይቻልም 👍👍
@-againyoutube5771
Жыл бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@hyme7165
Жыл бұрын
የዋህ ሥለሆነች ሁሉን ታምናለች
@HayimFiker
Жыл бұрын
ግን ሀገር ውስጥ ያለ ፖስፖርት መሔድ ይቻላል
@hyme7165
Жыл бұрын
@@HayimFiker ኸረ ዉዶቼ በሀገራችን እማ መታወቂያ ነዉ የሚያሥፈልግ
@hanahana1960
Жыл бұрын
አይዞሽ እሙ እኛ ዱባዮች እናማጠሻለን አንድቀን 🇦🇪🇦🇪
@tigiyared4637
Жыл бұрын
አድናቂው ነኝ ምርጥ ፕራንክ👍
@ሳምሪነኝየናቴሞልቃቃ
Жыл бұрын
😂😂😂እሙዬ የኔማር ዉይይይይ ስታሳዝንኮ😢😢 ዋጥ አርጌ ብወስድሽ ደስታዬ😂😂😂❤❤❤❤
@buribelachew1111
Жыл бұрын
እሙዬ ይሄ ቀሚሰ አጠረ የሚሉት ምን አይነት ተከታዮች ናቸዉ። ያምርብሻል ተያቸዉ!!
@MekdiFamily
Жыл бұрын
የሰውደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጠችሁ 👍👍ሰወዳችሁ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
Жыл бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@hamezyagalato5265
Жыл бұрын
አሚን
@NahimaNahima-tp6po
9 ай бұрын
አሚንንን
@menbermekonen2496
Жыл бұрын
የዋህ ምን አጭር አጭር ቀሚስ ትላላችሁ ይህ ምን አጭር ነው ሁሌ መጎተት አለባት ያለችውን ቦታ እወቁ እንጂ አገርቤት ነው መጓጓት
@Ethiopa2356
Жыл бұрын
እንደዛሬ አስቀሽኝ አታቂም😂😂😂😂😂😂 መስኪን እኮ ነሽ ❤❤❤❤
@alemyemodeshlijtube19
Жыл бұрын
አንቺ ዝነኛ ነሽ ያለፓስፖርት አላለን 😂😂😂😂አይ የኔ ሚስኪን😅
@ማሕሌትደጀኔ
Жыл бұрын
ተጫወቱብሽ እሙዬ😂😂ዋናው ጤና እንኳን ዱባይ አሜሪካም ትሔጃለሽ ፈጣሪ ከፈቀደ
@Hana-iy5re
Жыл бұрын
እኔ ዱባይ ሚባል ሀገር ቋቅ አለኝ እንዴት እንዳስጠላኝ መውጫውን ይስጠኝ ውይ
@asteradise2467
Жыл бұрын
ትመጫለሽ እግዚአብሔር በፈቀደ ግዜ ዋናዉ አገራችን ሰላም ይሁንልን እሙ ቆንጆወ
@nardosnardos3725
Жыл бұрын
ሰላም አይ እሙ አይዞሽ አንድ ቀን ትሄጃለሽ ፓስፖርት ከሌሌሽ ወደ ውጪ መብረር አትችይም ሀገር ውስጥ ብቻ ነው
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
Жыл бұрын
እሙ በጣምነው የምወድሽ በርችልኝ እህት 💙 ሲቀጥል አንድ ነገር ልበልሽ ከይቅርታጋር ፀጉርሽን መላ በይው ሁልግዜ ፍሪዝ ሲሆን ፀጉርሽ ጫፍጫፉ ይሰባበራል መታም ያወጣል እድገቱም ይቋረጣል ሁልግዜ ፍሪዝ ና ሙቀት ሲነካው ፀጉር በቀላሉ ይጎዳል ሀይለኛ እክብካቤ ካልተደረገለት እናም ፍሪዝም መጠቀም ከፈለግሽ ሳይበዛ ቢሆን ጥሩነው ፍሪዝም ስታደርጊው ከዝህ ባማረ ሁኔታ ማድረግ ትችያለሽ ፀጉር ቤትም ሳትሄጅ ተፈጥሮን በጠበቀ መልኩ ፀጉርሽም ሳይጎዳ ፍሪዝም ከመጠቀምሽ መጀመሪያ በቀላሉ በሚገኙ አሊያም በነፃ በሚገኝ ግባአቶች ፀጉርሽን አሳምሮ መያዝ ትችያለሽ እኔ15 አመት ያክል ፀጉር ቤት እየሰራሁነው ከማውቀውም ተሞክሮየነው ፀጉርሽ ካሁኑ ካልተከባከብሽው ከተጎዳ ቡሀላ ያንን የተጎዳውን ፀጉር ቆርጦ መጣል እጅ ለውጥ አያመጣም እዛ ደረጃ ከመድረሱ በፊት ድረሽለት ሲቀጥል ሴቶችየ ሁላችሁም በብዛት ጉይግ ወይም ኡማኔሄር አትሰሩ በጣምነው የተፈጥሮ ፀጉራችሁን እሚጎዳው እኔ የብዙ ሴቶችን ስሰራ የማየውንነው የምነግራችሁ የራሳችሁን ተከባከቡት 👈💙
@fekerlehulum7413
Жыл бұрын
ወይኔ እሙዬ የዋህነትሽ በቅርብነው ማየት የጀመርኩት በጣም ታሳቅኝና በጣም እደገና አዝንልሻለኡኝ የዋህነሽ ለኮሜቴ ብትመልሽ ልኝ ስልክሽን ባቀው እኔም ፕራንክ አረግሽ ነበር ፍፁም ባገኘው ስልክሽን እጠይቀው ንብረት አንድ እስቴት ነበርን አሜሪካ ከጋደኛሽ ነብዪ ፍቅራችኡን ለዘላለምጌታ ያፅናው ተባረኩ።
@saqemender1161
Жыл бұрын
እሙ ካንቺ ባላቅም የሰሞኑ ፍቅር ከ ነብዩ ያጋ እማየው ምንም ልክ አይመስልም በጣም ስለምወድሽ ነው ይሄን ያልኩት እማየው ሁሉ ድራማ ነው እሚመስለው ይቅርታ እህትዋ ይሄን ስላልኩ ግን እንዳትጎጂብን ነው
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
Жыл бұрын
😂😂😂እሙ ❤❤❤እስኪ ደግሞ ሠብራይዝ አርጉዋት ተሸላለሙ💛💛💛💛
@hanaalemu949
Жыл бұрын
ይህን ፕራክ እሚያጠፍ ይምጣ ፕራክ ማለት ልጅ እያለን ስንጫወት ሸወድኩሽ እምንለው ነው ኣደል😂😂😂
@መቅደስአበባዬ
Жыл бұрын
በትክክል
@EeEe-mz3kq
Жыл бұрын
አወ ነው
@hanafikadue.t3743
Жыл бұрын
Batakikil
@bintOmer-xt6tj
Жыл бұрын
ትክክል
@jamilaajamila2704
Жыл бұрын
ክክክክ😂😂😂❤
@banchibanchi5611
Жыл бұрын
የስራህን ይስጥህ እንዲ ልቧን አጠልጥለህ ብራክ አይዞሽ እሙ እኛም ሀገራችን እናፍቃለን አንቺም ዱባይን ትያለሽ ማን እንደሀገሬ
@beetbeti4602
Жыл бұрын
ክክክክ ሱሪ ሰርተሀል ከምር ውይይይ ሳቅ ሞትኩ አይ እሙዬ በይ ብድርሺን መልሺ ውይ ጉጉት አለሺ ማለት ነው
@asterzenebe847
Жыл бұрын
እሙ እምወድሽ በየዋህነትሽ ፣ በቅንንነትሽ ፣ በጨዋነትሽ ፣ በሀይማኖትሽ ነው አሁን ግን ሚዲያ ላይ ስትቆዪ ነገሮች የድፍረት ሀጢያት እያለማመዱሽ ነው አንደኛ አለባበስ ፣ አነጋገር እና ንቀት ይዘውብሽ እየመጡ ነው እህቴ አለባበስሽን አስተካክይ ፣ጥፍርሽን ቀለም አትቀቢ ፣ንግግርሽን ገታ አድርጊው ታላላቆችሽን አክብሪ ሱሬ እረጋ ያለ ሰው ነው አክብሪው በምትሰሩት ስራ ላይ ተከባበሩ ቤተሰቦቼ እስካልሽን ድረስ ቤተሰቦችሽ የሚሉሽን ስሚ ።
@lema9174
Жыл бұрын
እሙዬ፣ግን፣ያለ፣ባስቦርት፣ቢዛ፣እንደማይመታ፣አውቀሻል፣እሱም፣ይስቃል፣ትባንኛለሽ፣ብዬ፣ነበር፣
@tsehaydesalew4649
Жыл бұрын
ወይኔ የስራህን ይስጥህ የኔ ፍልቅልቅ አንድ ቀን ትመጫለሽ ❤❤❤❤❤❤
@shemistube
Жыл бұрын
አይይይይ አስደስታችሁ ቀልቦን ለምንትስብራላችሁ እሙየ አይዞሽ እንኮን ዱባይ አለምን ትዞሬለሽ ከጎበሽ የማይጎበኝ አገር የለም
@werqaq4435
Жыл бұрын
Betam des yemil prak newu yimechachihu ❤❤❤
@hyme7165
Жыл бұрын
ተዉ ግን እሙዬን አታሥከፉብኝ የሷን ሁሌም ሳቋን ደሥታዋን ማየት ነዉ የምፈልግ
@AbebechKenda
Жыл бұрын
እሙ አይዞሽ መልክት አለው ትሄጃለሽ
@hababosweet7011
Жыл бұрын
Emuye gora bayii Buna afelalishalo yene konjo🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@belayneshbelete8557
Жыл бұрын
ከምስራቅ ጎጃም ጎንቻ የፈለቅሽው አሙየ ታዲያ ጎንቻ ፖስታቤት የለ /ፖስፖርትናቢዛ የለ/ የት ታውቂና ባይሆን ሞጣ ፖስታ ቤት ነበር አንች ብዙ ስላልተቀሳቀሽና ከቀበሌሽ ወጥተሽ ስለማታውቂ እንጅ
@Hiboux_yt
Жыл бұрын
መልካም ምኞት ጥሩ ነው በፕራንክ መልክ ያጓጓችኋት ሁሉ ይሆንላታል ወደፊት የምናየው ነገር ነው።
@sifenshume7726
Жыл бұрын
ወይ እሙዬ ሰራልሽ ያለ ፓስፖርት ቪዛ አይሰራም 😅😂ለማንኛውም ከዛሬ ጀምረሽ ፓስፖርት አውጪ በምክንያት ነው ሱሬ ይህን አሳብ በፕራንክ ያመጣው 🤣🤣 ደግሞ እምር ብሎብሻል ቀሚስሽ ያምራል ሁሌም ይመርብሽ የኔ ቆንጆ 🥰
@takyos8190
Жыл бұрын
ተባረኪ :በጣም ቅን ሰው ነሽ።
@sifenshume7726
Жыл бұрын
@@takyos8190 አሜንንን የኔ ዉድ 🥰
@JustYdidia
Жыл бұрын
የሰው ኢነተርናሽናል አለ እንዴ? ወይ የኔ እናት አሳዘነችኝ አንድ ቀን ይሆናል አብሽር።
@ልበልህልብ
Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ይብላኝለህ ልባዋን ሰበርከው😢
@Bezihabeshwa
Жыл бұрын
ወይ ዱባይ እኛ የመዳም ቅመሞች አንገሽግሾናል እሙ
@helenendalew6673
Жыл бұрын
አይዛሽ የእኔ ውዴ አንድ ቀን ትሄጃለሽ እግዚአብሔርን ሲፍቅድ የእኔ ውዴ ፍልቅልቅ ስወዳቹህ ሁሌም ደስ ይበላችሁ ፍቅርቹህ ያማር ይሁን
@SuhfAlgetwira-vy1xl
Жыл бұрын
እሙ ባትመጪ ይሻላል ሙቀቱ ሊገለን ነዉ ሱሬ ግን ሠርተህላታል አይዞሽ እሙ❤❤❤❤❤❤❤
@AsmaAsma-eq2mp
19 күн бұрын
አይ እሙ የኔ ውድ ሀገር ውስጥ እጅ ከሀገር ውጭ ያለ ፓስፖርት አዪቻልም እሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
@በለጡየጎራው-ፀ8የ
Жыл бұрын
ወይኔ በሣቅ ገደልሽኝ እሙየ 😂😂😂😂
@AsdAsd-bc7ms
Жыл бұрын
ምነው ምነው ሱራዬ? እንደዝህ ኩም ያደረካት? ነፍስህ አይማርም በጣም ነው ያሳዘነችኝ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤
@saras3348
Жыл бұрын
Wayine Emu iyawakshi tabalashi iko😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂abet zila😂😂😂
@almitoshamsa9195
Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፕራክ😅 ዎዉ ትችላለህ ይመችህ❤
@gsissjjs4657
Жыл бұрын
ምቅር አትመናቀሬ እሙ ብራክ ሥራዎች ደረጊ ሥሠቂ ነዉ የምታምሬዉ
@Kmila-z1n
Жыл бұрын
እሙ እየተጃጃልሽነዉ አለባበስሽን አሰተካክ😳
@hannadubai2030
Жыл бұрын
በጣም አሳቃችሁኝ😂እሙየ የኔ የዋህ
@Tube-ig2qj
Жыл бұрын
አይ እሙ ያለፖስፖርት እንዴት እንዴት ይሆናል ብለሺ ነው
@hanamaryam4599
Жыл бұрын
ብችል ዛሬ ብወስድሽ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር ምነው ግን ለውሸት ይህንን ያህል ጥረት ኩም ባታደርጋት
@حياةالحبشي-ك2ي
Жыл бұрын
እቤት ቤዛ ያለፓስቦርት ሸውደሽ እኮ አሳቃችሁኝ በጣም
@sameerasoso
Жыл бұрын
😂😂😂Mino imuye dubi memitat kefeleksh ene ametashalow ishi yene konjo
@MaryMary-xx9bi
Жыл бұрын
Sura nebseh ayimarem ayi emuye yena yewah yal pasport viza simta tayeng iko 😂😂😂😂😂😂😂😂😂yewahenete endt des yilal😅😅😅😅😅😅
@ኡስማን5673
Жыл бұрын
የኔሚስኪን እኔ እለክልሻለሁ ዱባይ ነው ያለሆት ወላሂ አሳብካለሽ ችግር የለውም
@siyoumteshome8793
Жыл бұрын
አዬ እሙየ ምስኪን ተጫወተብሺ በናተ እልህ አንድቀን ትሄጃለሺ
@milliongebretsion1646
Жыл бұрын
ፓስታ ቤቱ በጣም ጥሩ ተደርጎ ተሰርቶ።ይበል ያሰኛል
@fufufeyuna95
Жыл бұрын
ያን ያክል ፕራንክ አላደረጉሽም እሙ እመጨረሻላይ አመንሻቸው እንጂ ያለ ፓስፓርት ቪዛ እደማይሰራ ማወቅሽ እራሱ ነቅተሽባቸዋል
@hanitube9872
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ እደዛሬዉ ስቄአላቅም ማርያምን ሆደቆሰለ ክክክክክ ወይይይይይ
@مكيةال
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እውነት መሰሎኝ ማሻ አላህ እያልኩ .ኮክክክክ የሰራህን ይሰጥህ
@zainasied615
Жыл бұрын
ምናለ አማርኛ ጣል ጣልቢደርጉበት አላለችም እሙየ😂😂😂❤❤
@taibakeiak
Жыл бұрын
እሙንየምትወዱሁሉፖሮፈይሌንበመጫንቤተሠብእንሁንቅንነትለራሥነው.አይእሙየተጫወተብሺ❤❤❤❤
@faTam-be5os
Жыл бұрын
በሰበቡ ተዝናናን እኛም በታዉ ሲአምር ተገኝተሻል እሙ
@melakumulissa6623
Жыл бұрын
እኔ የምለው prank እያልን የከፍ ጉዳት እዳናመጣ ማስተዋል አለብን ያገሪ ልጃች 👂👂👂
@tgistlove5653
Жыл бұрын
አይ እሙዬ የኔ ወድ ልብሽን ቀጣ አረገሽ አይዞሽ አድ ቀን ይሳካል እህት
@amywolloatl5762
Жыл бұрын
ምን አስከተለህ ወደ ዱባይ በ እግር የሚኬድ መስሏት እየሄደች እኮ ነዉ አይ እሙ አይዞሽ አንድ ቀን ትሄጃለሽ አብሽር
@tirualemworkei249
Жыл бұрын
I love Emuye Yagera lije but I love it it’s so funny great job 👏👏👏
@kidistyemariyamkidist4178
Жыл бұрын
ወይ ጉድ አሁንስ ፕራኩ ባሰበት የምር ለከት አለዉ እኮ😊
@BemnetSasahu
Жыл бұрын
አይዞሽ ከባልሽ ጋር መጥተሽ ብትን ትያለሽ እንቀበልሻለን አትናደጅ
@yechouyecho1621
Жыл бұрын
አይዞሽ,ትመጭያለሽ,የመጣነው,አገራችን,መቼ,ገብተን,እንላለን
@mabetyerseao2044
Жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ የኔ የዋህ ተጫወተብሽ ኢተርሽናል ሰው ነሸ አላለም😂😂😂
@masigirma5030
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@nanimisgan3346
Жыл бұрын
እሙዬ የዋህ ያለፓስፖርት አይከደድምኮ ፍራክ አረጉሺ 😀😀😀😀😀😃😃
@natiadonay6081
Жыл бұрын
Menot ayekelakelm emua Dubai 🖐🖐
@tersite858
Жыл бұрын
ይሔ በየቦታው ሚሰራ ፕራንክ አንድ ቀን ነፍስ ያስጠፋል በዝቷል ከልክ አልፏል!
@asterbogalle1143
Жыл бұрын
እሙዬ የኔ እናት እንዴትታሳዝናለች ❤️❤️❤️
@mhrubabulo4165
Жыл бұрын
እኔን የምያስቅ ኔገር የሱ አነጋገር ነዉ 😂😂😂😂 እዉነት በኖር ኖሮ ታለቀሽለሽ መለት ነዉ 😂😂
@ወለተማርያም-ዸ4ጨ
Жыл бұрын
ወይኔ እሙ የኔ ውድ ❤ ገደለሺ የኔ የዋህ የኔ እቁ እህት❤❤🎉
@AmalAmal-ss8lx
Жыл бұрын
እሙዬ የዋህ እኮ ናት ዱባዎች ውሰዷት እንደጓጓችማ አትቀርም
@መቅደስአበባዬ
Жыл бұрын
የኔናት ሰራልሽ ደሞ ዱባይ ለመምጣት ቀላል ነዉ ደርሶ መልስ ትኬት ቆርጠሽ ተዝናንተሽ ትመለሻለሽ 🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣
@ወለተኪዳን-ቨ4ገ
Жыл бұрын
የጉብኝት ቪዛ ስንት ነው ከነትኬቱ
@zegeguendalamaw289
Жыл бұрын
እሙየ የኔውድ ሚስጊኒ እዴት ተጫወተብሺ ሱሬጠብቅ። ተራህን
@haregaubekele3281
Жыл бұрын
ዊ እሙዬ ተጫወቱብሽ አሳዘንሽኝ በእውነት ነድቀን ተመጫለሽ ብድርሽን መልሺ😂😂😂
@mulunashealemayehu3142
Жыл бұрын
ወይኔ ምርጥ ያልታመከካሩት ፕራክ በሳቅ ጋደሉኝ
@የዳኜዋለእህት
Жыл бұрын
እረ እደዚህ አታበሳጫት የዋህነቶ አሳዘነችኝ ዱባይ ለገብኝት ይቀላል እኮ መሄድ ትችያለሽ ቤሩትም ነይ እሜቤታችን የተወለደችበትን ስፍራ ትሄጃለሽ
@mmkk8722
Жыл бұрын
እዉቅና ሲመጣ እደዚህ ነዉ ቁራቁቷን ትሄድ ጀመር
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
Жыл бұрын
ዱባይ ልኬድ ነዋ 🤣🤣🤣
@rkbd6652
Жыл бұрын
አቤት ልጅዮው ሲያምር ግርማ ሞገሱ ቁመናው❤ አምላክ ይክበር ይመስገን
@ተሽንፍአለው
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@EumEkramEumEkram-ye1bw
Жыл бұрын
እሚምር ውንዲ አታቂም በቃ አቤት ምርጫሺ😫😫😫
@makeiawerkenh9671
Жыл бұрын
ጀመራችሁ አና ምን ይጠበስ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@rkbd6652
Жыл бұрын
@@EumEkramEumEkram-ye1bw 😃😃🙈
@Bzu632
Жыл бұрын
@@rkbd6652 😁😁😁😁😁🙋🙋
@yemegnetegegne4973
Жыл бұрын
ዋው ብለናል ፕራክ ይች ናት ደስ ይላል እንኳን
@yoditbekele8715
Жыл бұрын
እሙዬ የምር አሳዘንሽኝ በቃ ነባ ይቺን ልጅ እንደምንም ብለህ ዱባይ ወስደህ አዝናናት እንደዚህ ቋምጣ መቅረት የለበትም፡፡ 🤣🤣🤣🤣🤣
@fafihassen627
Жыл бұрын
በዚህ ግዜ ግን ቅን ልብ መኖር መታደል ነው
@wubitualemayehu5932
Жыл бұрын
Dubi lemehed indezy desta sitasazin pls America ney Invitation lilaklish ish kalulish Embassy of USA
@ሀዪነኝየሱማር
Жыл бұрын
የኔማር ስወድሽእኮ የኔየዋህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አገር ስገባ ባገኝሽ ደስ ይለኛል እምዬ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@እንወቅበሁሉም
Жыл бұрын
ወይኔ ጠሪ አክባሪ ነው አይ እሙ በጣም ነው የምወድሽ ከእንግሊዝ ክክክክክክክክ
@SolianaTewahido
Жыл бұрын
❤ ጠሪ አክባሪ ነው ስትል አንጀቴን በላችው
@እንወቅበሁሉም
Жыл бұрын
@@SolianaTewahido በጣም ሲበዛ የዋህ ነች ጌታ ይጠብቃት
@selamtube2775
Жыл бұрын
ያለ ፓስፖርት አይቻልም አቃለች ግን እደት ትታለላለች
@birtukan2095
Жыл бұрын
አይዞን ትመጫለሽ እህትዬ
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
Жыл бұрын
ወይኔ ምስኪን አሙዬ አንተ ግን ነብስህም አይማር በፈጣሪ ስም
@NuralahAlemu
Жыл бұрын
በጣም
@hiwetaneshedengel2484
Жыл бұрын
እሄ ሁሉ እቃ ማሰቀምጫ ነወ አይ እሙ ምሰኬን የኔ እናት ክክክክክክክክክክክክ
@mamathelon7092
Жыл бұрын
አይሙቱ ተሰራልሽ በሀይለኛው የኔ ፍልቅልቅ ብድርሽን በእጥፍ ሚልሺያ
@sadaberayhun9045
Жыл бұрын
እሙ ተይ እንጂ ቱግ ቱግ አትበይ አንቺስ እየተጫዎትሽባቸው አይደል ደሞ በጣም ደስ የሚል ፕራንክ ነው😅😅😅😅😂😂😂😂
@emuemu8333
Жыл бұрын
ወየው እሙየ እደዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂
@tgethio6945
Жыл бұрын
ተግርማላችሁ አለባበስ ጡሩ ነው❤
@tigstalmu6866
Жыл бұрын
❤❤😮😮
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
ጎበስ ብትል ይታያል ቱ
@mehirtloila8108
Жыл бұрын
የኔ ምስጊን አጓጉሽ አይደል ትመጫለሽ አቀርም❤❤❤❤❤
@mrsworkiya7407
Жыл бұрын
ስትቀን፡ፈጀብህ፡ተኮልለመስራት፡እዴትአሰብከዉ
Пікірлер: 721