KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ጓደኛሞቹ #3 ለቲጂ የቆየ ቂሜን ስነግራት ደነገጠች፡፡
Күн бұрын
ጓደኛሞቹ #3 ለቲጂ የቆየ ቂሜን ስነግራት ደነገጠች፡፡
Рет қаралды
42,797
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 112
@realityshow7187
4 ай бұрын
kzitem.info/news/bejne/z7Chz4iFcImBkqQsi=eU66n-CALXNiOcWV ክፍል ሁለትን በዚህ ሊንክ ያገኙታል።
@hanlove412
4 ай бұрын
አትለያዩ በቻላቹት ቀን ተገናኙ ስታምሩ ሁለት ምርጥ አርቲስቶች❤
@selmejons5098
4 ай бұрын
ደሰ ሲሉ ሁለት ምርጥ እናቶች ሁሌም አብራችው እንጠብቃለን
@haliluyaelbitel692
4 ай бұрын
ቲጂ ጎበዝ እራስሽን ጠብቂ የሁለታቹ አብሮ መስራት ደስ ሲል
@oneallahbcha
4 ай бұрын
ምርጥ ሴቶች ምራቃቸዉን ዋጥ ያደረጉ ወጋቸዉ ማይጠገብ ሚያሳሱ እናቶች ኑር በሉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
4 ай бұрын
የቲጂና የገኒ አድናቂዎች የት ናቹህ 👍👍
@mesiFekr
4 ай бұрын
ቲጅ በድግል ስትል ከአፏ ማር ቁርጥ ነዉ የሚለዉ የኔ ምርጦች ስታምሩ እመአምላክ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤
@oneallahbcha
4 ай бұрын
ገኒ በዩቱብ ቻናልሽ መግቢያዉ ላይ ከልጅሽ ጀምረሽ እስከ ዉሻሽ ስም አለ እባክሽን የልጆችሽን አባትም ጨምሪዉ ስሞትልሽ ገኒ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ewnet539
4 ай бұрын
መልካም ነው መግባባታችሁ ፍቅር ሰላም ይብዛላችሁ 🙏 በማንኪያ ጉርሻ ግን አይመከርም:: 💞
@martateshome7559
4 ай бұрын
እኔ ገንን የወደድኩት እንድያውም ውሳኔ ፍልም ካዬው በኋላ ነዉ እንጅ ሰው ለሰው ላይ አስጠልታኝ ነበር ውሳኔን ያላዬ ሰው ካለ ይይ በጣም የምገርም ፍልም ነው ገኒ በጣም ጀግና ቴዋናይ ነሽ❤❤❤❤❤
@UserUser-ph2hd
4 ай бұрын
ማልቀስ የፈለገ ይየው
@SamirasaadeSamira
4 ай бұрын
ወላሂ ሰዉለሰዉን ድራማ ስሰራ ወላሂ ክፉ ነበር የምትመስለኚ ደሞ እዉነትይመስለኚነበር
@addismekonen7399
4 ай бұрын
ጓደኛሞች አብረው ግዜ እያሳለፉ ነው ደስ ትላላችሁ
@saradezi8588
4 ай бұрын
ፍቅር ናችሁ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hawaymuhamed9588
4 ай бұрын
ሥወዳቹሁ ሁለታቹሁንም አላህ ፍቅሩን ያብዛላቹሁ
@RobelKebede-zh5cp
4 ай бұрын
ገኒዬ ቲጂ ጓደኝነታችሁን ወደድኩት እግረመንገዳችሁን አንድ ነገር ስሩ በምግብ ቤት ውስጥ ሊኖረን የሚገባውን ኢትዮጵያዊ ስነምግባር አስተምሩን ለምሳሌ አስተናጋጅን የምንፈልገውን አንዴ ብናዘው አሁንም አሁንም ባንጠራቸው የለም እነሱም በጨዋነት እንዲንከባከቡን ምናምን እስቲ እዚህ ላይ ስሩ❤
@Wubalemmamo-y1h
4 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ስትሉ በጣም እወዳቺኋለሁ❤❤❤❤❤❤ገኒየ and ትጂየ❤❤❤❤❤❤
@addisababanazareth1525
4 ай бұрын
ሃና ዮሃንስን ለምን አታቀርቡልንም??? 💚 💛 ♥️
@FatumaTube-dp1sl
4 ай бұрын
ቲጂየ የኔ ቆንጆ ገኒየ የኔ ውዶች ስወዳችሁ ❤❤❤❤
@aaaa1766
4 ай бұрын
ቲጂየ እና ጊኒ ሰውድችሁ👍😍😍😍😘
@FifViduf-lk8sg
4 ай бұрын
ፊልም ላይ አክት በማደረግ የሚተካከላት የለም ገኒ መስላ ሳይሆን ሆና ነው የምትሰራው ገኒ አሜዚግ❤❤❤❤ ማይላብ ገኒ እኩይ ባህሪንም ጥሩ ባህሪም በደንብ ሆና መስራት ትችላለች
@weynuwababy4877
4 ай бұрын
አርቲስት ሸዊት ከበደ የት አለች?
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
4 ай бұрын
እኳን ደና መጣቹህ
@EtholoveSeewt-cj9rj
4 ай бұрын
ወይኔ ገኒዬያዬያ ውሳኔ ክፍል ሶስት ብትቀጥሉ ብዬ እመኛለሁ እፍፍፍፍፍፍ ክፍል አንድም ክፍል ሁለትም እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት እፍፍፍ አሁንም ድረስ እየደጋግምኩ አያለሁ በጣም ያስለቅሳል በተለይ ልጆችሽ አሁን አድግው አሁን ሲያዩት ጥሩ ትውስታ ነዉ ያው ፊልም ቢሆንም ለማንኛውም ውሳኔ ፊልም ያላችሁት እዩት ክፍል 1/2
@SofiaHassan-eo3lu
4 ай бұрын
የምር ጥሩ ስሜት እየተሰማኝስላልሆነማየት ለማቆምተገደድኩ እመጣለው ስሻለኝ
@Yaltefetawhlme
4 ай бұрын
ሁለት ምርጦች ሁሌም አብራችሁ ኑ ስወዳችሁ❤❤❤❤
@abebaabraham8227
4 ай бұрын
Ewey swedachihu Tigina filkilik! Genu yene melkam sitamru
@Amazonwill-yt6hd
4 ай бұрын
22222222222 ሁለት 😂 እብዶች ምርጥ ጥምረት እንዲህም መሆን ይቻላል በርቱ from Saudi Riyad❤
@amanuelbeyene1342
4 ай бұрын
በናንተ ዝመን ጥሩ ድራማና ትያትር ነበር ኤቶፕያ ውስጥ የአሁን ግን እንጃ ኣይመቸኒም ።
@fantayeedo3733
4 ай бұрын
ደስ ስትሉ ፍቅሩን ያብዛላቹ
@Asmiratu
4 ай бұрын
,ደስ ይሉኛል ቲጂ መማል እያበዛሽ
@elisabethchina3994
4 ай бұрын
ተረጋጉ.....
@hhvg8451
4 ай бұрын
ዉሳኔን እናእራሱ አይቸዉ እዴት እደለቀስሁ ማርያምን
@susuguragawa1424
4 ай бұрын
ውይ ውሳኔማ እንዴት እንዳለቀስኩ 😢ገመና ግን አናደሽኛል😂
@አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ
4 ай бұрын
ውሳኔን አይቼ አልቅሼ ታምሚያለው በጣም አይኔ ሑሉ አብጦ 3 ቀን ፊቴን ተሽፍኘ ነበር ስራ እንኳን የምሰራው
@الحمدلله-ل5ع3س
3 ай бұрын
የኔማሮች ሰወዳቹህኮ😢😂❤❤❤
@ሶልያናምስክሬነሽ
4 ай бұрын
በእውነት ውሳኔ በጣም ያስለቅሳል
@rahelgebreyes5587
3 ай бұрын
SeWdachehu eko nurulen
@Tigisthailu-iv7zg
4 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤
@ሶልያናምስክሬነሽ
4 ай бұрын
በጣም ደስ ስትሉ ሁለት ጓደኛሞች 😍❤❤❤
@Hasbunallha
4 ай бұрын
Both of u real Ethiopia ganni & Tigst
@MesiMesi-fz3me
4 ай бұрын
ውይይ ደስ ስትሉ❤
@TigistHailu-gx9lj
4 ай бұрын
ፓንደ አባቷ ለምን አልተፃፈም
@MEKIDESWORKU-qp1yv
4 ай бұрын
Tigye yene enat endatayiw yihew ene gmashun ayiche etegnat alchalkum 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hayatt1081
4 ай бұрын
ኣቤት መታደል ❤❤❤ ስደት የስራህን በብቼኝነት ልሞት ነዉ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
4 ай бұрын
ጠለብ ነሽ?😢😢😢
@lumiBaby-vy7wu
4 ай бұрын
Kelebet adergalech geni agebache ende Eski ataru😮😂?? Tolo belu demo😂😂
@Rahma-y8o
4 ай бұрын
እንዴ ቲጂ ዉሳኔ ማየት አለብሽ በጌታ ስም ቀላል አለቀስኩ እኔ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
4 ай бұрын
ውሳኔ ላይ በጣምያስለቅሳል ደሞ ገንዬ ከነልጆችዋ ነው የሰራችው
@davesimon3441
4 ай бұрын
ወይኔ ገኒ ውሳኔ ፊልም መቼም አረሳውም እርጉዝ ነበርኩ ፊልሙን አይቼ ታምሜ ነበር
@MitinTewodros
4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ገኒ❤❤❤
@helenbek1678
4 ай бұрын
ገኒዬ እንዲህ ሳያት የዋህ ግልፅ ናት ቲጂ የምትባለዋ አስመሳይ አሽቃባጭ ነገር ናት
@ريتاج-ص2ض
4 ай бұрын
አውርታችሁ ከጨረሳችሁ በሗላ ነውዴ የምትሳሳሙት ወይ እናተ😂
@alicell4693
4 ай бұрын
Er,be, egizabera,tsgurishina,atikorecehowa, betam,ye,yamiribishi,tsgurishi,now,🥰🥰🥰🥰😢
@lordelorde1257
4 ай бұрын
ምግቡን ቲጂ ናት ጥርግ ያርገችው 😁😁በሚቀጠለው ግን ፋላጉቶን ጠየቃት ገኑን በሚቀጠለው
@kaki682
4 ай бұрын
የድሮ ጓደኛ ፈልጉ ከግዜ በኃላ የተገኘ ጓደኛ በኑሮ ተለካክታችሁ ነዉ የተፈላለጋችሁት
@feventessma632
4 ай бұрын
ድንግልን ስወዳችሁ ውይ በተለይ tg እውውውይ❤
@lumiBaby-vy7wu
4 ай бұрын
Geni agebashe ende??
@Meron-pd5jp
4 ай бұрын
እውነት ነው ገኒየ ገብርኤልን እደ ውሳኔ ፊልም ያስለቀሰኝ የለም ! ቲጂ እይላት ፊልሙን 😍 እኔም እዳቺ እንባ በደላላ ነኝ ግን አይቸዋለሁ ከአንድም 2ጊዜ
@hanynursebo3781
4 ай бұрын
Uffff des stlu Allah ayileyach🥰
@tenad7309
4 ай бұрын
ገኒ ምን ሆነሽ ነው? ዘመቻ ፀሀይ ግባት አልሽ??? አንዳንዴ የምንናገረው ነገር በተለይ ሚድያ ላይ ህዝብ ፊት????
@yesh-yesh12
4 ай бұрын
Ulatayuchume batame odachalow
@አቤቱየዳዊትልጅክርስቶስሆ
4 ай бұрын
ገንዬ በምትወጇቸው በልጆችሽ ይሁንብሽ አርቲስት ሀና ዮሐንስ የት ጠፋች 😥😥😥😥😥😥 አቅርቢልን
@God_is_love21
4 ай бұрын
ሁለታችሁም ትለያላችሁ❤
@PhanosLebznon-yc2gr
4 ай бұрын
ሀይ ሰላም ነው😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@EtalemDessie-ee5hy
4 ай бұрын
እስኪ አንድ ቀን አውሉኝ
@martamar1829
4 ай бұрын
Geni fikir yehonsh sew nesh eko
@sifaanlamaa4370
4 ай бұрын
Geniye Ina Tijiye Siwedachu Mariyamin😂😂
@hirutwoldemichael6278
4 ай бұрын
እኔ ግን ሶስት ጊዜ ከፍዬ ገብቼ አይኔ አብጦ ወጥቻለሁ !
@ሁሉምበጊዜውሆነ
4 ай бұрын
ስወዳችሁ ገኒ ቲጂ❤❤❤❤
@aberatadesse7132
4 ай бұрын
Yakoyachu Abro❤
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
4 ай бұрын
ድራማ ገንዬ ሚዛን ሰርተሽ የለሺም
@AdineDani-vn4me
4 ай бұрын
እዴት እደምወዳችሁ❤❤❤
@asmaabdella7804
4 ай бұрын
betame new yemwdhu❤❤❤
@ZenabAhmed-kl4uf
4 ай бұрын
ውሳቴ እኔ ደጋግሜን ነው. ግን በጣም ያስለቅሳል
@TegistBeyene
4 ай бұрын
አረጊት ሁሉ ፈንዱብን
@sweetsweetsent2563
4 ай бұрын
Yemre temchachug❤
@lordelorde1257
4 ай бұрын
አንድ ላይ ሳያችሁ የምቸኩለው ነገርስ
@kaki682
4 ай бұрын
ለብቻ ለብቻ ነዉ የማቃችሁ እና ምንም አልገናኝም
@hsshsshjw5942
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂 ደስ ስትሉ
@fethegebre-ck1kh
4 ай бұрын
አቦ ስወዳቹቹቹቹቹቹቹ
@TgstAyhw
4 ай бұрын
ቲጂና ገኒ❤❤
@tewabechtessoduresso9796
4 ай бұрын
KEZH MASTAWEQYA BOHALA KKK
@titayemuluneh6354
4 ай бұрын
ውቦች
@Beteymak
4 ай бұрын
Geni❤
@hiruttube8274
4 ай бұрын
የምወዳችሁ ክበሩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NasriahJordan
4 ай бұрын
😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikirteahmed9881
4 ай бұрын
🙏
@razanqasem4497
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kaki682
4 ай бұрын
ወይኔ እፍ አላአቹሳ ሆሆ እረ ተረጋጉ
@naiemaNaamema1223
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😘😘
@haethio8005
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbayGetachew-gx2gd
4 ай бұрын
😁😁🤣🤣🤣😁😁😁😁❤❤❤❤❤❤️❤️
@فيصلعزي-ق6ط
4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@Aaa-xo5eu
4 ай бұрын
😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍
@mlimezewede6613
4 ай бұрын
አቤት ኢትዮጵያውያን ክፈረጅ መኳረጅ በእለም እደኛ ፈርጅን ጥላቻ ደግሞ እጅግ ይበዛ ነው! ዝምብለሽ እዳሜ ሽሮሽን ዛቂ!!
@user-ot1jw3lf8cmsete
4 ай бұрын
የወሽት ሳቅ ነው የምትሰቀሁ ትግሰት የእወተት ሳቅ ሰቀሽ አታቂም
@-tigistgirma
4 ай бұрын
😜😜😜
@የድሬዋፈንዲሻዳጊየኔ
4 ай бұрын
ሌላው ቢቀር ከልጇቻ ጋር የእውነት ሳቅ ትስቃለች ምን አለ አቃቂር ባናወጣ ዝም ብለን ሰውን ብንወድ
@martateshome7559
4 ай бұрын
እኔ ገንን የወደድኩት እንድያውም ውሳኔ ፍልም ካዬው በኋላ ነዉ እንጅ ሰው ለሰው ላይ አስጠልታኝ ነበር ውሳኔን ያላዬ ሰው ካለ ይይ በጣም የምገርም ፍልም ነው ገኒ በጣም ጀግና ቴዋናይ ነሽ❤❤❤❤❤
@hanlove412
4 ай бұрын
በቱርኩ አይቼዋለሁ
@addisababanazareth1525
4 ай бұрын
ሃና ዮሃንስን ለምን አታቀርቡልንም??? 💚 💛 ♥️
@quluceiluu5780
4 ай бұрын
❤❤❤
@safiyanaser-zz9xz
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Belaydejen
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
Пікірлер: 112