KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
✈️አህሙ ወደ ውጭ ሀገር ሊሰደድ ነው😱||ከባድ ውሳኔ ወሰነ
Күн бұрын
✈️አህሙ ወደ ውጭ ሀገር ሊሰደድ ነው😱||ከባድ ውሳኔ ወሰነ
Рет қаралды
94,436
AHMU-አህሙ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 3,9 М.
@ሀዩቲ-ቐ4አ
15 күн бұрын
ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው
@AishaTube-jl4sj
15 күн бұрын
ደምሪኝ
@زينبلمى
15 күн бұрын
ደምሪኝ
@الله-ذ8ل1ي
15 күн бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@user-qm3vv2yo9h
15 күн бұрын
ሡለላሁ አለይህ ወሠለም❤❤🎉🎉🎉
@maryamdawood5052
15 күн бұрын
ላኢላሐኢለላህ🎉🎉ደምሪኝ🎉🎉
@SidraEthio
15 күн бұрын
ጆኦስ ምርጥ ጓደኛ ነው የምትሉ በላይክ😊😊አሳዩን😊😊😊
@EeEe-pl1we
14 күн бұрын
👍👍👍😊
@MominaaMominaa-gd8vt
14 күн бұрын
🎉🎉ይልያለ❤❤❤
@tamerARAGAW
14 күн бұрын
በጣም ወላሂ አብሮ አስለቀሰኝ❤❤❤❤
@امسلمان-ح5خ
14 күн бұрын
Wlh kajosi gar abirre quchi biyye eyyalakkaskuny nabbare lamajammriya gize wandimme wada siddat sigaba likk indante badingat kamingad gabto nabbar yadawwalelliny ahun gin kassum alfo inem siddatenya honkuny ahun yamadam kimam nenyhullachininim allah yitabbiqen ahmu prank kale buhala rasu alammankum josin lamarragaagat maslony nabbar vidiiyowun iska micharris baxam nabbar yachannaqeny gin prank bamohonu das bilonyal yajosi macha naanak yaguwaddenyinnat xigg yaasayyal inda joosi yaalle guwaddenyam hone wandimm allah yabzallin 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vl9rs2ex4x
14 күн бұрын
❤
@rehima4840
14 күн бұрын
ያረብ ይሄን ጆሲ የሚባል ልጅ ድነል ኢስላሚን ወፍቀው የዚህ የልጅ መልካምነት ትህትናው ማሻ አላህ
@nimatmuusaa-wr8oz
14 күн бұрын
Walhi ene ule qan bo wsxe du,a iyarakunow lesuw
@dasuyetube
14 күн бұрын
😂
@Hewot-d1o
14 күн бұрын
ክክክክክክክ ያለሥልምና መልካም አዎ የለም አላችዋሥ ወሬኞች ክርስትያን ላደረገን እግዚአብሔር ይመሥገን
@Roza-od7ky
14 күн бұрын
ጠማማ😫😫😫😫@@Hewot-d1o
@MominaMomina88
14 күн бұрын
አሚን ያረብል አለሚን❤
@maryammiss7524
15 күн бұрын
አረ አህሙየ የማይሆነው ምስኪን መልካሙን ሁሉ በሀገርህ ያድርግልህ የምትሉ እርዚቅ የአላህ ስጦታ ነው በላይክ🎉🎉🎉🎉
@shfeekshfeekgg4594
15 күн бұрын
ትክክል በሀገርላይ ይሻላል አህሙየ እርዚቅህን በሀገርህ ያድርግልህ እደሀገር የለም እኛም የሰው ሀገር ሰልችቶናል
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
15 күн бұрын
መጨረሻዉን ሳታዉ አትኮምቱ እጭ
@maryamdawood5052
15 күн бұрын
ደምሩኝ🎉🎉በቅንነት
@user-xq9oy5ek3e
15 күн бұрын
ከመኮመታችሁ በፊት እስከመጨረሻው እዩ
@IsekMohammed
15 күн бұрын
አሚን
@user-yo3jh7ni2u
15 күн бұрын
ይህ ልጅ ይለያል ጋደኛ ሳይሆን ወንድም ከወንድምም በላይ ጆስ ይመችህ❤❤❤
@elidaman8514
Күн бұрын
በጣም
@Allhamdulilah2976
14 күн бұрын
ላ ኢላሀ ኢለልሏህ ነብዩ ሙሀመድ ረሱሉሏህ ከአላህ በቀር ሌላ በሀቅ የሚገዙት አምላክ የለም !!!!!!ነብዩ ሙሀመድ የአላህ መልክተኛ ናቸው ሰለሏሁ አልይሂ ወሰለም
@HawaAleba
14 күн бұрын
ስለላህ አለይሂወስለም
@user-vo5lv2vj7w
14 күн бұрын
ስ ዕ ወ
@ZaynabZaynab-w4h
14 күн бұрын
S. a. W
@umzubyer
15 күн бұрын
ይህን ጆሲንአሏህ ሂዲያ ይስጠው ያረብ ይህችን የምታነቡ ዱአአድርለት በአላህ
@user-su5wf1bi2c
15 күн бұрын
አላህ ይስጥዉ😥
@haykelawel8550
15 күн бұрын
ያረብ አላህ ይወፍቀዉ ያረብ
@user-yn5zl8eu8r
15 күн бұрын
አላህ።ሂዱያ ይሰጠዉ ኢንሻአላህ ያረብ❤❤❤🎉🎉
@HALIMA-tk8no
15 күн бұрын
አላህይስጠው🎉🎉
@Khayria-qd9ok
14 күн бұрын
አለህ ቃጥታኛዉ ማጋድ ይምራዉ
@DjgVgjg
15 күн бұрын
ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ ያረሱሏላህ ከአዝካሮች ሁሉ በላጭ አዝካር
@user-ji9lm1pk4y
15 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@NaniIscute
15 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@IsekMohammed
15 күн бұрын
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
@DgDh-sd9yq
15 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@seadilove9971
14 күн бұрын
ሀቢቡና ሙሀመድ ሡለላህ አለይሂ ወሰለም❤
@kemery-de8th
14 күн бұрын
ለጆሲ ምርጥ የማይረሳው ስጦታ ስጠው ጓደኛ ብቻ አይደለም
@SemiraLawrf
15 күн бұрын
አህሙ 70 ሺ ገብቶ የፈኪያን ስጦታ ለማየት እዴኔ የጓጓ👍🎉🎉🎉
@SeadaAbebe-od1rb
15 күн бұрын
እደ ጆሲ መልካምሰው የለም የምትሉ የምትወድት በላይክ አሳዩኚ❤👍
@AbebechBekeleBEKELE
15 күн бұрын
እውነትሽ ነው የኔ ቆንጆ ❤❤
@GaBee-ml9zz
15 күн бұрын
በጣም❤❤❤❤❤❤
@AhelamGashaw
15 күн бұрын
betam
@IsekMohammed
15 күн бұрын
ወላህ በጠም 😢
@MominaaMominaa-gd8vt
14 күн бұрын
አሚን አሚን ያርብ
@MominaMomina88
14 күн бұрын
አላህ አንድን ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ በጣም ነዉ የደንገጥኩት አህሙ ጁሲ ምርጥ ሰዉ
@Emuisa64
14 күн бұрын
ስለላሑ አለይሒ ወሠለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sofinasofi1412
14 күн бұрын
Selelahu aleyhi weselem
@Ekram-222
15 күн бұрын
እስኪ አህሙን እምትወዱ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤
@alai2771
15 күн бұрын
😭😭😭😭🤔💔
@RhametAhamed
15 күн бұрын
😢😢😢😢😢 0:32 ❤❤❤
@alai2771
15 күн бұрын
🥈🏆
@user-xq9oy5ek3e
15 күн бұрын
❤❤❤❤
@IsekMohammed
15 күн бұрын
😢አላው የኔ ወንድም
@فيفيسعود
15 күн бұрын
አህሙዬ የኛ ምርጥ ማነው አህሙን የሚወድ ተው የሚያሳዝን ቩድዎ አትስሩ አታስጨንቁን ጆሲዬ ምርጥ ጓደኛ ነህ😢❤ አህሙ አላህ ይርዳህ
@Hanna-nl6ry
14 күн бұрын
2017 እንባ ጭንቀት ሀዘን የሚያበቃበት ችግር ከላያችን ላይ የሚነሳበት ስጋት ፍርሀት የሌለበት ያሰብነው ያቀድነው የሚሳካበት ያላገ የሚያገባበት ያልወለደ በልጆች የሚባረክበት የደከሙ ጉልበቶች የሚጦሩበት ቤት የሌለው የራሱጎጆ የሚያገኝበት የታሰሩ ከእስራታቸው የሚፈቱበት የተራቡ ያጡ እጆች በብዙ የ ሚያገኙበት በእናቶቻቸው ሆድ ውስጥ ያሉ ልጆ ለእቅፍ የሚበቁበት የተባረከ የደስታ የ መትረፍ የፍሰሀ የስኬት የጤና የእድሜ አመት ይሁንልን እግዛብሄ ሀገራችንን በደስታ በመትረፍረፍ ይባርክ
@Ggg-fo7ul
14 күн бұрын
አሚንንን
@Yyfr-ll5om
11 күн бұрын
ማሻ አላህ ጆስ እንደንታ አይነቱን የብዘልን
@grguhvgftsgggjyg8885
14 күн бұрын
ማርያምን ነው የምላችሁ አህሙ የውነት መስሎኝ የደነገጥሁት ድንጋጤ ግን ለሁችንም አደ ጆሲ ጓደኛ ይስጠን❤❤❤
@Habi-v3z
15 күн бұрын
Jo ልክ ነው የምትሉ
@thaiwathaiwa6252
14 күн бұрын
ጆሲ ምርጥሰውነህ ምርጥ ጓደኛ አላህ ቀጥተኛውን ምገድይምራህ ወድሜ ይሄን ኮሜት ካየኸው የስልምናሀይማኖት መፅሀፎችን እድታነብ እጠይቅህ አለሁ
@KelemEshetu-ju3pl
14 күн бұрын
እረ ባክሽ ሁሉም የራሱን እምነት አምኖበት ትክክል እደሆነ አውቆ ነው የሚከተለው ጆየ ምረጥ የተዎህዶ ልጅ ነው እሺ
@thaiwathaiwa6252
14 күн бұрын
@@KelemEshetu-ju3pl ታዳምንችግር አለው ቢያነብ ሁሉም ትክክልነኝቢልም ግን ማበብ ይጠቅማል ደሞ የፅፍኩት ለሱነው እሽ ውዴ
@Werknes
14 күн бұрын
አትጨነቂ ቀጥተኛው ላይ ነው ያለው ጉድ 😂😂😂😂😂
@ImHadiya-cm7cc
13 күн бұрын
ያረብ አላህ ይምራው
@user-oi9cu3qi8i
15 күн бұрын
ጀሱየ የጎደኝነት ጥግ ወላሂ ስወድህ❤❤❤❤
@maryamdawood5052
15 күн бұрын
ዛህራ,,,ዘቡረ🎉🎉ደምሪኝ🎉
@EdenTesfaye-mh6mq
15 күн бұрын
ሚካኤልን ነው የምላችሁ ለሁላችንም እንደ ጆሲ አይነት ወንድም ይስጠን እናም ያሰበውን ነገር ሁሉ እመብርሐን ትፈፅምለት
@saadkadid6024
15 күн бұрын
አሚን ጆሲ ምርጥ ሰዉ ❤❤❤
@HaymanotTeklemedhin
14 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-es6gy8pq1t
14 күн бұрын
አሜን
@yashi9994
14 күн бұрын
አሜን የእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀው በእምነቱም ያፅናልን ቅዱስ እግዚአብሔር ❤
@KelemEshetu-ju3pl
14 күн бұрын
እረ ጆ ይለያል
@Emuisa64
14 күн бұрын
የአላህ ምርጥ ወንድም አላህ ሂደያን ከአላህ ተመኘሁለት ያረቢ
@OusmanAminu-su2ip
15 күн бұрын
አህሙ እዳስለቀስከኝ በደስታየሚያስለቅሠውን ስጦታ ለጆሲየ በቅርብ እንፈልጋለን እውነት በጣምነበር የሥለቀሰኝ ቪዶው በራነክ በመሆኑ ኸይር አህሙግን ብራንክ አትሥራ ከሀይማኖትህጋ ያጋጭሀል ወድሚ አላህን ፍራ እርዚቅህን ከሀራም አፅዳ ጆሲ ቃል የለኝም ላተ መልካምሠውነህ ፈጣሪ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@OusmanAminu-su2ip
15 күн бұрын
@@Zehara9ኢንሻአሏህ የኔውድ
@بنتعبدالله-ه3ذ
15 күн бұрын
ትክክል👍👍
@Allhamdulilah2976
14 күн бұрын
አው ውሸት ለቀልድም ቢሆን ሀራም ነው ሀታ ህፃን ልጅን አልቅሶ ለማባበል እንኳን ውሸት ንግግሮችን መጠቀም አይፈቀድም
@IfufVkcif
14 күн бұрын
በሳቅ😅
@ZabebaAlattas
14 күн бұрын
ጆሰዬ እኮ እምወደው በምክንያት ነው የስው ጥግ ነው የፍቅር ተምሳሌት ነው ለጓደኞቹ ያለው ክብር ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሂባየወንድሞቸእህት2q
14 күн бұрын
መጨረሻውን ሳላይ ነበር የኮመትኩት ፕራንክ መሆኑ ደስ ብሎኛል አህሙ በቀጣይ የፍኪን ስጦታ በመክፍት ናልን።
@Dronye-dr6to
15 күн бұрын
እስኪ የምር መስሎት እደኔ ይደነገጥ እስኪ ያአህሙ ቤቱስብ 3k አስገቡኝ👍👍👈
@Hadyah-g3d
14 күн бұрын
ዉሸት ባልሆነ
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
14 күн бұрын
@@Hadyah-g3d ከዩቲውበር ኡነት ከተጠበቀ ቆየን አቤት ዶላር
@user-pj6vf2qj5w
15 күн бұрын
ወላሂ ይህ ልጂ ሚሥኪን የእዉነት ለጓደኛ የሚከፈለዉ ዋጋ እሱ ያሠበዉ ብዙ ነዉ የተመኘዉ ራሡ ዉይ ባለፈዉ ላገባዉ ነዉ ስትለዉ ራሡወላሂ የለለ ነዉ ደስ ያለዉ እና አተ ሥትርቃት እሷ ስትጎዳ ያያል አተም ሥትጎዳ ያያል እና ከባዲ ነዉ ደግሞ ምርጥ ንፁህ ጓደኛዉ ነህ እሱም እደዛዉ እና አትለያዩ
@user-sk1vp2wd6r
15 күн бұрын
❤በጣም መቅዲም ጥሩ ነበር ምላሻቸው
@user-eh1ls7uk5i
14 күн бұрын
ጆሴን አታስከፋብን ምርጥ ወንድም ነው አላህ ኢስላምንይወፍቀው
@Zemzem-si8jz
15 күн бұрын
አህሙ 😂 ለጆሲ ስጦተ ይሰጠዉ የምትሉ
@Makiya-hw8gc
15 күн бұрын
Pirki Jos miskin
@حسنمحمد-د8ر
14 күн бұрын
ምን አከባኝ መኪናም ይግዛለት😂😂😂😂😂እኛ ምን አገባን ብሩየኛነው😂😂😂😂😂😂
@user-kv7gn5wo1h
14 күн бұрын
በትክክል ይገባውን ስጧታ
@zenatahmed5204
15 күн бұрын
ጆሲ ምርጥ ልጅ ወይኔ መወለድ ቋንቋ ነው አህሙ ምርጥ ወንድምህ ነው 😢😢😢 ደሞ ይሄን የህገወጥ ስደት እንኳን አንተ ልምጣ ቀርቶ እባክህ ከቻልክ አስከፊነቱን ብትነግራቸው ብዙ ከአደጋ ከሞት የሚድኑ እህት ወንድሞች ይኖራሉ እንደዚህ አታድርግ😢😢😢😢😢
@11Secho
14 күн бұрын
አህሙ ጥሩ ጥሩ ትምህርት እያመጣ ነው 100k እናስገበው ጆንም↩️ እዳዘው😢😢❤❤❤❤💞💞💞
@amaamm4474
15 күн бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱ ሊላህ ላኢላሀኢለላ ህ አላሁአክበር
@QwQw-cw4dg
15 күн бұрын
ይችን ኮሜት ይምታነቡ አሏህ የርፈት እንጀራ ይሰጣችሁ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ሳኡዲ በሰራ ማጣት ተሰቃየን
@ToybaAyalew-jr6kf
15 күн бұрын
Aminnnnnnnnn sra latachihum Allah sra yistachihu
@user-hy3uh4vx8n
15 күн бұрын
አብሺሪእህት አላህ ከይሩን ነገር ይስጠን እኔምእዳችው ስራከፍታሁቆየሁኝእህት
@زينبلمى
15 күн бұрын
አሚንንንያረብ
@TyDf-b1l
15 күн бұрын
አሚን ኢንሽአሏህ
@AnshaSeid-zi1tu
15 күн бұрын
አሚን አሚን
@Yarat-e9n
14 күн бұрын
ጆሲ ወላሂ ምርጥ ሰው ነው አላህ እስከ መጠረሻ አይለያችሁ ጆሲንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው ውዴታ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ
@user-ss6gv5xi4h
15 күн бұрын
ወላሂ እኔ የምኖረው ሳውድ አረቢያ ነው ህጋዊ ነኝ ግን በጣም ከባድ ነው እንኳን በህገውጥ ማሰቡ እንኳንም ፕራክ ሆነ የእውነት ጆሲየ የኔ ወንድም ማሻ አላህ ምርጥ ወንድም ምርጥ ጋደኛ መቸም አይቀይራችሁ ❤❤ አህሙ ሀቢቢ ኡሙ ❤ መጀመሪያ ሳየው ተናድጀብህ ነብር ግን ደሞ አፉ ብየሀለሁ ያአኼ❤
@ሰምረ
15 күн бұрын
አህሙን የምዎድ እንደ እኔ❤❤❤
@selima4387
15 күн бұрын
ጆሲንካሠዉአህሙበጣምመልካምሰዉነዉ
@user-kv7gn5wo1h
14 күн бұрын
ጆሲ የምር ምርጥ ጎደኛህ ነው የምር እጅግ በጣም ጎደኛህ ነው የሁላችንም ልክ እንደጆሲ ጎደኛ ይስጠን😢😢😢😢😢😢😢😢
@fhgdjdjgf7310
15 күн бұрын
ጆየ ምርጥ ልጅ ነህኮ አስተዋይነትህ ከእድሜህ በላይ ነው❤❤❤❤❤አህሙየ ስደት መከራ ነው ስላለህ ነገር ሁሉ አለሀምዱሊላህ በል❤❤❤
@ZakiyaShemsu
15 күн бұрын
❤❤
@Toyba-s8d
15 күн бұрын
ወንድሜ አህሙ እባክህ የባህር መንገድ ለእናንተ ቀላል ይመስላል ግ በጣም ከባድና አስቸጋሪ ነው እባክህ እደዚህ ያለ ሀሳብ እኳን ለራስህ ለጠላት አታስበው😢😢😢😢😢😢እኔ ለወንድሜ የተሰቃየሁትን በየት በነገርኩህ ከእሱ በላይ አመት ተሰቃይቼ ሀገር ገባልኝ ብዙ ወንድሞች በረሀ እና በሀር ሰምጠው የቀሩት በነዚህ ደላሎች ነው አላህ የባህር መንገድን ህገወጥ ደላላን ይዝጋልን😢😢😢
@maryamdawood5052
15 күн бұрын
ደምሩኝ🎉
@seadayimam8488
15 күн бұрын
ትክክል
@ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ
15 күн бұрын
ትክክል❤❤❤
@አይከልይማምይቶበር
14 күн бұрын
ትክክል ነሺ እህቴ እኔንም ደምሩኚ
@AminaAmina-wn6xv
14 күн бұрын
በብሀር ይሄን ሻጣ ተሸክሞ ነውደ እሚሄደው
@user-tp6yj6gm7e
14 күн бұрын
አህሙ ጆሴ ምርጥ ጎደኞ ነዉ አላህ ሂዳየ ይስጠዉ ልሙት አለኮ ማሻ አላህ ሂወቱን ሊሰጥህ ዝግጁ ነዉ ጎደኞ እንዲህ ነዉ
@seadaahmed49
15 күн бұрын
አህሙ ወላሂ ጆሢን ለሠከንድ እንኳን ካጠገቡ መራቅ የለብህም ምርጥ ወንድምህ ነው
@user-kv7gn5wo1h
14 күн бұрын
በትክክል
@fatmahaa1319
15 күн бұрын
ጆሲና አህመድ የጓደኝነት ጥገናቸው እወዳችኋለሁ 😍😍😍😍😍😍😍🫶
@zuzubinte
14 күн бұрын
ለጆስ አሏህ እስልምና ይወፊቀዉ የምትሉ
@seidamurad
15 күн бұрын
ጆሲ በጣም ምርጥ ሰው የኔ አባት አላህ ሂዳያ ይስጥህ አህሙ ግን ቆይ እሺ እጥፍ ብድር ጠብቅ jo አታስከፉት በአላህ በጣም መልካም ሰው ደግ አላህ ይጨመርልህ
@YeAbe-ed7kn
15 күн бұрын
አኡዙቢላህ እደት እደደነገጥኩ አይ አህሙ ምን አጠፋን በወደድንህላይ የምር አሰለቀስከንኮ ቢስሚላህ
@አሢያብንትባባ
14 күн бұрын
እስኪ በዱአችሁ አትርሱን ለዱአህ አሚን አሚን አህሙ ወድማችን አይስደት ድካምብቻ 😢😢😢😢😢
@YusraAmie
15 күн бұрын
ጆሲ በጣም ምርጥ ጓደኛ ነው በጣምም አስተዋይ ነው አለህ ያሚወደዉን ሁሉ ይስጠው ወላሂ ደስ የሚል ልጅ ነው
@sead-w6s
15 күн бұрын
ለቀልድም ቢሆን ስደትን አትመኙ እኛን ያየ ይቀጣ ሀገራችሁ ላይ ኸይሩን ነገር ይወፍቃችሁ
@MadinahAli-x5i
14 күн бұрын
የምር ጆሲ ወንድም ነው እጂ ጓደኛ አይደለም የምትሉ በላይክ አሳዩ
@user-dr4hd2lx9r
15 күн бұрын
ወላሂ ጆሲ አስለቀሰኝ የኔ አባት እህህህ የሰው ልክ አህሙ የስራህን
@EkramWendfra
15 күн бұрын
ወላሒ ማነዉ እደኔ የደነገጠዉ እቅልፊን አቋርጨ ነዉ የጨረስኩት እሱን ብቻ ሳይሆን እኛንም ነዉ ፕራክ ያደርከን 😢😢እደ ጆሲ አይነት ጎደኛ ይስጣችሁ🎉🎉🎉❤❤
@EkramWendfra
15 күн бұрын
@@Zehara9 አሽ እኔንም
@user-sb6kt4zt7y
15 күн бұрын
Wollah betam tenadjalew miskin yewa joye siyasazin gin ykirta madreg tilknet silehone afu biyehslew ahmu lela gize gin inday lemdh
@FatemahFtuma-kx5lm
14 күн бұрын
አህሙ አስለቀስከኝ ግደሞ ጆሲ ምርጥ ምርጥ ሰው😢❤ ጎደኛ ማለት እደዝህነው ❤❤❤ አህሙ ጠካራሁን❤
@zaynadnshukrie754
15 күн бұрын
ወይ ጆሲ ቃል አጠሁልህ በኡናት ሀይመኖት ብሄር አይገድብህ ያዘመኑ ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ሰው ፋጠሪ ይጨምርልህ በርታ 🎉🎉🎉🎉እንሻ አለህ አለህ ያሰከላቹ ምርጦቼ
@ወለተገብርኤልሰርክአለም
15 күн бұрын
ጆዬ የሰው መለኪያ መልካም ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልህ አህሙ ጥሩ ትምህርት ነዉ ግን ሰሚ የለም 😢
@meremahassen5604
13 күн бұрын
ላኢላሀኢለላህ መሀመድረሱረለላህ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም መሀመድም SAW❤😢መላክተኛችን ናቸው
@RabiyatWabela
15 күн бұрын
አህሙዬ አስለቀሳቹኝ በአላህ ጆዬ የኔ የወህ አህሙዬ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ስወድህ ኡፍፍፍ😢😢
@user-ji9lm1pk4y
15 күн бұрын
ጆሲየ አንተን አለማድነቅ አይቻልም አላህ ከጥላቻ ከዘረኝነት ወጥተን የምንዋደድ የምንጠቃቀም ያድርገን ያረብ ሀገሬ ብዙ ክፍት ያላቸው ህዝቦች ቢኖርሸም በዚሁ ልክ መልካምና ቅን ህዝቦች አሉሸ ሀገሬ ሠላምሸን ያምጣው ያረብ
@jamalbaher
14 күн бұрын
ጆሲ man. ከባድ ሚዛን ምርጥ ሰው ትለይለህ የምር የልጅ አዋቂ አባቴ ይመችህ አቦ እኔ ላንተ ቃላት አጣው ❤ አሙ የአዳማው አትረብሸ እረፍ ❤
@Makiishow1222
14 күн бұрын
ይህን ልጅ ከንግዲህ አታስደናግር እሱ በጣም ጥሩ ሰው ነው😢
@alahamdulilahalakulihal
15 күн бұрын
ዛሬማ ከፍቶልኛል አንደኛ ነኝ ላይክ ዋ😂😂😂አህሙየ ወንድሜ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ እንወድሀለን
@SewmehonTubeሠውመሆን
14 күн бұрын
😢ከፍቶኛል ዛሬ የምር😢አድ የማቀው ልጅ በጦርነት ተሠዋ ምነው ባላቀው አይይይ ወድም ወድሙን እየገደለ ጀግንነት እስከመቸ😢
@MdMeeqa-tr1zo
15 күн бұрын
ወይ አህሙ ዛሬ ደሞ ምን ይሆን ኑ እንይ ቅመሞች ጆሴን አታስከፋብን ሚስኪን ነው ተንከባከቡት😢
@uthg7338
14 күн бұрын
😢😢😢
@sitiHusan
15 күн бұрын
አደኛ ነኝ ላይክ አረኝ 😂😂አህሙ አላህ ይጠብቅህ❤❤ ጅሲ ምጥ ጓደኛ ነው ምትሉ
@ToybiTube-y2u
15 күн бұрын
ደምሩኝ❤
@SaddHadf
12 күн бұрын
አህሙ ፕራንክ ብዙ በዲናችን አይደገፍም ሌላው ሱረቱል ካህፍን ነገ ጁምአ ይቅራልን የምትሉ ላይክ. አሳዩኝ
@user-cg9hs7us5y
15 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ እካንም ፕራክ ሆነ አህሙ ያላዩት ሀገር ይናፍቃል😢😢😢😢ጆሲዬ አህሙ አስጨነቀሀ አይዞህ መልካምነትህ ይለያል ጆ
@maryamdawood5052
15 күн бұрын
ረሒም,ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉
@halimsister
15 күн бұрын
ላሥለቀስክበት ስጦታ ያሥፈልገዋል የምር ምርጥ ጓደኛ ጆሲ 🎉🎉🎉
@fetashow-d9b
15 күн бұрын
ፕራንክ ነው???
@user-sk1vp2wd6r
15 күн бұрын
@@fetashow-d9bአዎ😢❤
@halimsister
15 күн бұрын
@@fetashow-d9b አወ
@FozaTadessi-id5oq
15 күн бұрын
ወላይሰጠዉ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
15 күн бұрын
ማርያምን ጆሲዬ የጓደኝነት ጥግ ነህ የምር😢አህሙ መቼስ ፕራንክ መሆን አለበት
@user-wb4fu8oz2b
15 күн бұрын
በጣም ወላሂ ደስ እሚል ልጅ ጆ
@FtimaMohammed
15 күн бұрын
ማነዉ እደኔ ሲጠብቅ የዋለ አላሀምዱሊላ አህሙየ እኳን ብራንክ ሆነ እደጆ አይነት ጋደኛ ያብዛልን በጣም ከፋቶን ነበረ አህሙየን የሚወድ
@MadinhRr
15 күн бұрын
ፕራክነው ገናአላየሁትም
@FtimaMohammed
15 күн бұрын
@@MadinhRr አወ
@طيبهمحمد-ن4ط
14 күн бұрын
ወይኔአህሙ አስደነገጥከን ደሞሚስኪንጆሲባሁኑሰአት እንድህያለጎደኛ አይገኝም ለጆሲካሳያስፈልገዋል የምትሉ ላይክአድርጉ
@RadiTube-k3q
15 күн бұрын
አፈውቱሊላህ አህሙ ግን ስሜቱ ከባድ ነው አጨራረሱ 👍 ስንትን ነገር አቅደው ነው ስደትን በህገወጥ ወገኖቻችን በመንገድ የሚያልቁት ወላሂ ሲያለቅስ አለቀስኩ ጆሲየ ምርጥ ሰው የጎደኝነት ጥግ አህሙ አንድነታችሁን አጠንክሩ አላህ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ
@Aregash-channal
15 күн бұрын
Ere ke prank alem wutu
@user-sy8ex6zl3s
15 күн бұрын
በጣም ጡሩ ሀሳብ ነበር ብንጨነቅም አላህ ከማያልቀዉ ካዝናዉ በሰፊዉ ይስጣችሁ ጓደኛ ማለት እደዚህ ነዉ ወደመልካም የሚመራ ከመጥፎ ነገር የሚከለክል ለጓደኛዉ ለወድሞ መልካም የሚመኝ እደዚህ አይነት ጓደኝነት ማገኝት ከባድ ነዉ ዉሉም ጥቅም የሚፈልግበት. እከክልኝ ልከክልህ በሚባባልበት አላህ ልቦናችሁን ልባችሁን ፍቅራችሁ አይቀይርባችሁ መጥፎ ጓደኞችን ያርቅላችሁ ወዳጅ መሰለዉ የሚያጣሉት
@KaleNate-eq8xc
14 күн бұрын
አህሙዬ እኛም ውድድ ነው የምናደርግህ ይሄ የሰው አንጀት መብላት ግን ይቅርብህ የሆንክ ትሁት ነገር ነህ
@hffvg4654
15 күн бұрын
ጅስ ግን ምን አይነት ጥሩ ሰው ነው አላህየ ሂዳ ይወፍቅህ. አህሙየ ከይቅርታ በላይ ምንም የለም አብሽሪ ጠንክሩ. ስደት በጣም ከባድ ነው ወላሂ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@hiath
15 күн бұрын
አህሙየ እኛኮ ምንጠብቀው 70k ሞልተህ የፈክየን ስጦታ እስከምትከፍተው በጉጉት እየጠበቅነህ ነው በጭራሽ የስደትህን መርዶ አሰማኸን 😢 ወንድማለም ስደት ለማንም አይጠቅም ጆስየ የኔ መልካም የጓደኝነት ጥግ ማለት እንዲህ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ብዝትዝት ያድርግላችሁ❤❤❤❤
@user-kv7gn5wo1h
14 күн бұрын
መወረድ ለካ ቋንቋ ነው አህሙየ ጆሲ ወንድምህ ጎደኛህ ነው የምር በጣም ምርጥ ልጅ ነው❤❤❤❤
@አዘብጓልትግራይ
15 күн бұрын
ጆስዬ የኔ የዋህ የነጋ ቸሩ መድኃንአለም ያሰብከው ያሳካልህ🥺🙏
@sarahabashi4167
15 күн бұрын
አሜን ❤❤
@KalKal-dr7kr
15 күн бұрын
አሜን
@MekdesSahla
14 күн бұрын
አሜን
@rosaliealayon5764
15 күн бұрын
አህሙየ በሄድክበት አላህ ይጠብቅህ በጣም ልካም ሠው ነህ ጆሥየ በጣም ቅን ሠው ነህ መልካም ጓደኛ ነህ አህሙየ ትናፍቀናለህ ወድሜ
@AppKsa-xb1cy
14 күн бұрын
አላሀ እደዶሲ አይነት ጎደኛ አላሀ የስጠን❤❤❤❤
@ContentLagoon-fz9fp
15 күн бұрын
እደኔ ሰው ፕራንክ ያልመሰለው በላይክ አሳዩኝ😅😅😅
@AishaTube-jl4sj
15 күн бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ
@user-dg1uh6kf1k
15 күн бұрын
እኔ እራሱ ተናድጄ ነበር
@ContentLagoon-fz9fp
15 күн бұрын
እኔ ጆሲ አሳዘነኝ
@IsekMohammed
15 күн бұрын
አር እኔስ ብትይ
@حسنمحمد-د8ر
14 күн бұрын
እንደኔ ሻንጣ ባየሁ ቁጥር አበቃ የምለውስ ነገርስ😂😂😂😂😂😂😂
@zamzama3499
15 күн бұрын
እር አህሙ ሰላምህን ነው እመንፈልገው አትሂድ አገር አትልቀቅ የኔ የዋህ አላህ ሰላምህን ያብዛው
@rreema6586
14 күн бұрын
ሀሣቡ አሪፍነዉ ግን ጆ በጣም አስለቅሰኸዋን ቆጆ ስጦታ ስጠዉ ይሄንምክራችሁን ለኔ ወድም ነበር የሚገባዉ አሁንስ በሀሣብ ደከምኩኝ
@عبداللهمحمد-ر4ذ
15 күн бұрын
የኔ ወንድም አህሙ ወላሂ ስደት አይጠቅምህም ለዛውም በባህር በጭራሽ እዳታስበው እንኳን ለአንተ ለጥላቴም አልመኝው የባህርን መንገድ ስደት ሳኡዲ ደግሞ በአሁን ስአት አብቅቶለታል ስራ የለ ወላ የወንድ ወላ የሴት ያለ ሲቃይ ባይህ አህሙይቅርብህ ሀቂቃ ዬቱብህን አሳድገህ እዛው ስራ ፕራክም ቢሆን እዲያው ለሀሳቡ ስደትን እዳታስበው ጆሲ በጣም ጤሩ ሰው ነህ
@Neimayimam-l5p
15 күн бұрын
አይ ጆሲ የዕውነት ሰው ማለት ጆየ አላህ ይጨምርልህ እነ እንትናን 500k ያስገባችሁ ሰወች ጆሲንም አስገቡት❤
@Neimayimam-l5p
15 күн бұрын
@@Zehara9 አብሽሪ ማማ
@user-qy4sr9ny8v
14 күн бұрын
ያኡምሪ ጆን አላህ ሂዳያ ይስጥህ ምርጥ ጓደኛ ነዉ ❤
@hkmetadem256
15 күн бұрын
የእውነት በጣም ነበር ያናደድከኝ ጆሲ ምርጥ የሰው ሰር ነው ስደተኛዋነኝ ስደት የሰበረኝ😢❤❤
@off9783
15 күн бұрын
አህሙ ወድሜ ስደት እሱ ሁነን እደምናስበዉ አደለም😢 ባገርህ በቻልከዉ እየሠራህ ኑር እደት እደሰለቸኝ ስስደት ምርር ያላችሁ❤😢👍
@rahma6859
15 күн бұрын
እኔ አለሁ ድክክክክምምምምምም ነው ያለኝ
@njoodkrieshan8283
15 күн бұрын
አይዟችሁ የኔ ልዩወች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የማታም እንጀራ ይስጠን
@user-vy6mp4co4b
14 күн бұрын
ጆንማ እዳታስቀይመው ምርጥ ልጅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@thottirajan2896
15 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን😪😪😪
@Tamema-hm9to
15 күн бұрын
Amiin 🤲
@KeyriyaSultan-cn6jg
15 күн бұрын
ጉሉ ምን ማለት ነዉ?
@Zsoso2022
15 күн бұрын
አሚን ያረብ 🤲🤲🤲🤲
@NawaMsshs
15 күн бұрын
አማንንን
@mahbobhsaid2055
15 күн бұрын
Amiiiiiiiiiiiiin 😢😢
@rggdhhd2248
15 күн бұрын
አተኮ ትለያለህ አህሙየ የኔ የዋህ ወድም አብሽር አላህ ኸይሩን ነገር ሁሉ ይወፍቅህ ያረብ
@rosaliealayon5764
14 күн бұрын
አህሙየ ብራክ መሆኑ ደሥ ብሎኛል ግን ጆየ ን አሥለቅሠከዋል ሥጦታ ይገባዋል ሥጠው መልካም ኳደኛ ነው ሁለታችሁንም እወዳችሗለሁ
@user-yi2ip7nb1n
14 күн бұрын
ከምር የጓደኝነት ጥግ ጆሲ 👌👌👌 ፈጣሪ መሻታችሁን ይፈፅምላችሁ የምር ጆሲ መልካምነትህን ቀጥልበት ❤❤❤❤❤ አህሙ የዋህ ሰው
@user-sk1vp2wd6r
15 күн бұрын
ጆዬን ያቀጨጨው ለሰው በጣም ከመጨነቁ የመጣ ነው ብዬ ነው የማስበው አላህ ይጠብቅህ ጆዬ
@AhmEd-x4d6x
11 күн бұрын
ጆሲን አላሁ ተአላ ሂደያይስጠው ያረብ ያአህሙ ምርጥ ጐደኛነው ወላሂ😊😊😊
@shfeekshfeekgg4594
15 күн бұрын
ፕራንክ ይመሥለኛል ህገወጥ ሥደት ይቅርብህ አህሙየ አይጠቅምም ይጎዳል አትሠብ የሰውሀገር የሰውነው ማን እደሀገር ጆሲ መልካም ሰው
@SygfXhgg
15 күн бұрын
አህሙ ወላሂ ጥሩ ትምህርት ነው ማነው ግን ደኔ የደነገጠው አይስደት ብቻ አላህ ለአገራችን ያብቃን❤
@HayatEdres-d2c
14 күн бұрын
ጆየ አይዞክ አህሙ ደሞ ቆመህ አስብ እምትለው ነገር በታም ከባድ ነው
@naymaa2843
15 күн бұрын
መልካም ነገር ይዘህ ስለምትቀርብ ነው ከዚህ በላይ ደሞ በርትተህ ከሰራህ ብዙ ወዳጆችን ማፍራት ትችላለህ
@user-wd7dz2ss2f
15 күн бұрын
wow❤❤
@Zainab-i9u4y
15 күн бұрын
አህሙየ ምነው ወድሜ አስጨነከን ❤እስኪ አህሙን የምትወዱ
@maryamdawood5052
15 күн бұрын
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
@ያረቢ5779
14 күн бұрын
አህሙ አረ እኛንም አሰጨነከን እኮ ጀ ሳለቅሰ የኔ ማልቀሰሰ ሆ ግን አህሙየ እደዘህ አታድረግ ጀ ቻለዉ እግድህ ያጋጥማል አብሺሬ ቅን ልብ የለህ ሰዉነህ አሰብከበት ያድረሰክ ጀ
@user-sk1vp2wd6r
15 күн бұрын
መቅዲንም ጆንም ከልብህ አመስግን በጣም የማይገኙ ወዳጆችህ ናችሁ❤❤❤❤
@seidkase8283
15 күн бұрын
አረ እኳን ጆሲ እና እኔም በጣም ነው የደነገጥኩት ጆሲ የጓድኝነትን ጥግ አሳይቷል ጆሲ ምርጥ ሰው
Пікірлер: 3,9 М.