KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
እህቶቼ ተጠንቀቁ ከዚህ። Kesis Ashenafi
4 жыл бұрын
እህቶቼ ተጠንቀቁ ከዚህ። Kesis Ashenafi
Рет қаралды
46,108
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 383
@selamdem9936
3 жыл бұрын
በጣም ብዙ ነገር የምራለሁ በሰደት ነው ያለሁት ስለፍቅር ስለሃይማኖት በጣም ጠቃሚ ትምህርት አለው አባታችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
@user-iz4fx7nm9x
4 жыл бұрын
እኔ ከዚ ትምህርት የተማርኩት እና የምተገብረው ቢኖር ወንዶቻችን ሌላ ሴት አዬብን እኔን ስለማይወደኝ ነው ወዘተ ብለን ከምንወራጭ ከዛች ከሚያያት ሴት በልጠን መታየት ነው በንትርክ በጭቅጭቅ ሳይሆን በብልሃት
@genzebe.genzebe2986
3 жыл бұрын
በትክክል
@bazawitkassahun3184
3 жыл бұрын
ትክክል
@user-zq5xm9so9p
3 жыл бұрын
ፍጣሪ እደው ሥናጠፍ የሚመክር ሥንቁጣ የሚያርጋጋይሥጠን በውነት
@AhmedAli-nh3uh
3 ай бұрын
አይ እህቴ ደናውን ይግጠምሺ እኔ ምንም የሚጎለኝ ሴት አይደለሁም ነገር ግን እረግጦኝ ነው የሄደው ወደ ሌላ ሴት ዛሬ ወይ ከሷ አልሆነ እኔንም አቶ ደም ያለቅሳል በጥጋብ የሚያደርጉትን አያውቀም እና ከደህናው ይግጠመን ነው እንጂ በሰው አትፍረጂ😢
@user-rd4pw7lw4s
4 жыл бұрын
ወድ ብቻ አይደለም ፅዳት የሚፈልገው እኛም ሴቷች አለባበሱ ሽታው ወዳወድነቱ ደስ ይለናን
@samerasameer761
2 жыл бұрын
ትክክክል ነሽ ማማየ
@hbb9262
4 жыл бұрын
ትምህርቱን መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ስህተተችን ከኔ ላይ እንዳሉ ተረድቻለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን የተፈጥሮ ህጎች የሆኑትን በሀይል ለመመለስ የምንሞክር ሴቶች ይህንን ትምህርት ቢከታተሉ ቢያንስ ህይወት ከግማሽ በላይ መንገዱዋ ያማረ ይሆናል ።እና ትምህርቱ ጠቃሚ ፉፁም የእግዝያብሄር መዳኒት ነው ብየ አስባለሁ።
@user-ch7mw1kj2u
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኣሜን ፀጋውን ኣብዝቶ ኣብዝቶ ያድልልን ኣሜን እውነት ነዉ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህራችን
@htdvjthr1hu4grhdhr50
4 жыл бұрын
ቀሲስ አሸናፊ ገብር ማርያም በጣም አሪፍ ትምርት ነው በጣም አመሰግናለው ፀጋዉን ያብዛልክ
@ttty3386
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yodittsige3975
4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያስተማሩን ፤ የራሳችን የምንለው ሰው እንኳን ይህን ነገር በግልጽ አይነግረንም ፤ እጀግ በጣም እናመሰግናለን
@user-wd7km7tt6r
4 жыл бұрын
እውነት ነው ፣ የሚያስተውል ካለ ትልቅ የህይወት ስንቅ ነው፣ ተባረኪ
@user-ti5oz7lj4n
4 жыл бұрын
በክርስቶስ ክርስቲያን የተሠኛችሁ የተዋህዶ ልጆች ሠብስክራይብ በማድርግ አበረታቱኝ❤🙏
@nigestadmase6358
4 жыл бұрын
አረኩሽ ውዴ
@user-wd7km7tt6r
4 жыл бұрын
@@nigestadmase6358 እሽ ፍቅር
@liyutube6580
4 жыл бұрын
adrigeyalew echim adrgign
@nigistibahta5969
4 жыл бұрын
Hi mane nigist i wont to jon whatsupp group pls can you tell me number with code which country you live thank you
@user-uo1bt8du9z
4 жыл бұрын
አደረኩልሽ የኔ ቆንጆ
@yeshalemabebe7527
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@betiterefe7886
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የእናቱ እናታችን የእመብርሃን ፀሎትና ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር መልካም የህይወት አጋር ይስጠን ፍቅርና አንድነትን ይስጠን
@adebabaygoshe5779
4 жыл бұрын
አሜን
@user-in8dt2uc7f
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እኔ በንፅህና በኩል እንኳን አልታማም እደዉም መዝረክረክ በጣም እጠላለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከወረት የፀዳ የፍቅር አጋር ይስጠን ትዳረ የጀመረነዉም በትዳራችን ያፅናን አሜን ፫
@alem6447
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ
@emuyemuy886
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በምሰጣቸው ትምህርቶች በጣም ተለውጫለሁ አመሰግናለሁ መምህር
@classicphone5908
3 жыл бұрын
መምህር በምሰጣቸው ትምህርት ተለውጪ አለው እግዝአሔብር ይመስገን
@AhmedAli-nh3uh
3 ай бұрын
ስለ ፅዳት አጄት አርስ ትምህርት ነው አሜን እናመሰግናለን ቃለወት ያሰማልን🙏🎉🎉🎉
@yalemzerefyaze523
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እና ከምንም በለይ በራስ መተማመን ካለን ካሰብነው እንደርሳለን ሁሉንም በእርጋታ በትግስት ካስተናበርን
@user-dh8dk7te3j
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በእውነት ብዙ ተምሪያለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን
@bdusdi2288
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት የመምህር ትምህርት በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን
@hilishabrha7548
3 жыл бұрын
ብጣዕሚ እና ነመስግን አብ ተግባር ንምዉዓል እግዚአብሔር ይሓግዘና አሜን አሜን አሜን
@user-nl7wc2og1p
4 жыл бұрын
አባቴ በውነት ልዑል እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ለኔ ይህ ትምህርት ከቃልም በላይ ነው !!
@sifelghabesha8572
3 жыл бұрын
አባ ብቻ ስለትምህርትወ እድሜ ፀጋ ያደልልን ከማለት ውጭ ምን እላለሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ስወድወት አባ
@user-xj2xi5sw7r
4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህርየ እድሜ በፀጋ አብዝቶ ይስጥልን በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው
@mayamaya-pf7gp
4 жыл бұрын
እኔ እማይገባኝ ለምንድነው ሁሌ ስለ ወንዱ ፉላጎት እምናወራው ሴትስ እኛም ንፁህ ወንድ እንፈልጋለን እኛም ጥሩ ወንድ እፈልጋለን ወንዱ ብቻ ተመቻችቶ እሚኖር ከሆነ ምኑን ፍቅር ሆነ
@user-qr4hi3zq5p
3 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ይሄ ነው ሁሌ ሴት ልጅ ለወንድ ልጅ ብቻ ደስታ ሰጪ ሆና መታየት የለባትም
@armazsegede2651
3 жыл бұрын
@@user-qr4hi3zq5p በየተራ ነው
@mimisemaw3738
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና በአገልግሎት በቤቱ ያፅናልን አሜን
@betilmetebkik4248
4 жыл бұрын
እውነት ብዙ ትምህርቶችን አግኝቻለሁ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ🙏🙏🙏
@seblegetachew9243
4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርቱ ነው ቀሲስ አሸናፊ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selamselam6661
4 жыл бұрын
ቀሲስ ዐማኑኤል ፀጋውን ያያድልልን ለኛም ማስተዋልን ይስጠን ደስ የሚል ትምህርት ነው ግረፑ ውስጥ ክተቱኝ ፈቃዴቹ ከሆነ
@yishakabrham6792
3 жыл бұрын
ምህርራችን አባታችን እየሱስ ክርስቶስ ይመሰገንልን አንተም መምህር አሸናፊ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ስለጌታ እየሱስ ሰታስተምር በጣም ደሰ ይለኛል እሱ ጌታ አምላክ ይባርክህ አመሰግናለሁ
@alem6447
4 жыл бұрын
እውነት ነው በተለይ ወንድ ልጅ ከቆንጆ ሴት ጋር ሆኖ አንገቱ እስኪቀነጠስ ዞሮ ሲያይ እውነት ነው እኛ ሴቶች ስሜታችንን መቆጣጠርም ይክብደናል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በተለይ በመንፈሳዊም እና በአለማዊም ትምህርት ተፈጥሮ በሰው ላይ ምን ያህል ተፅእኖ እንደሚያደርግ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለፍሬ ያድርግልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@cell8632
4 жыл бұрын
እውነትነው መምህር ብዙጊዜ እህቶቻችን ካገቡ በሀላ እራስን መጣል ንፀህናን አለመጠበቅ እኔም ተመልክቻለው ቃለህይወት ያሳማልን በእውነት እህቶቼ ንፁና ጣንቃቃ እንሁን
@user-qr4hi3zq5p
3 жыл бұрын
ቃሎት ያሰማልን ለሚሰጡን ትምህርት ሁሉ እግዚያብሄር ይስጥልን እባክዎት እኛም ሴቶች እራሱን የሚጠብቅ በንግግሩም በአለባበሱም በአበላሉም ስርአት ያለው እንፈልጋለን ሴት በትዳር ውስጥ ውስጧ እየተጎዳ በተለይ ለልጆቿ ብላ ችላ ትኖር ይሆናል ግን ልቧና አይምሮዋ ግን ባሏን ፈቶታል ስለዚህ አባቴ ለብዙ ጥሩ ሴቶች ከባድ የሆነው እባክዎ ለወንድሞቻችንም ትምህርት ስጡልን
@hiyimanotmasfin9534
4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት እኔ ሙሉ ህይወቴን የምቀርበትን ትምህርቶች ነው እያዳመጥኩና እየተገበርኩ ያለሁት
@MA-qg8rr
4 жыл бұрын
በጣም እውነተኛ ና ትክክለኛ ምክር ነው እመኑኚ ያለ ጥርጥር ከነዚህ ወንድ ከሚጠላቸው መካከል 2 ነገሮች በተከታታይ ካየብሽ ይተውሻል እና እራስሽን ጠብቂ ንፁህ ሁኚ። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mesimesi5615
4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ብዙ ትምህርቶችን አግቼበታለው ለእርሶም ፀጋውን ለእኛም ማስተዋሉን ያብዛልን አሜን
@user-ws4qi2nu3d
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@eth234
3 жыл бұрын
የኔ አባት ወሳኝ ነገር ነዉ ተባረክልኝ
@user-sh6zn2zf8g
7 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልና
@shfd8859
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር ቃለ ህይት ያስማልን አሜን እናመስግናለን
@aberashmamo6384
2 жыл бұрын
በጣም ጣፋጭ ምክር ነው አመሰግናለሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ጊዜዎትን ይባርክሎት
@sntayehuabyew4005
4 жыл бұрын
አግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@newapp2872
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ያስተምራል ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን
@koyachewbitew4046
4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እጅግ በጣም የሚወደድ አንጀት አርስ ትት ነው። የድንግል ማሪያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏
@adismasrshaadismasrsha8254
4 жыл бұрын
ቀሲስ ከልብ እናመስግናለን ምርጥ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥክ
@yordiyenatuwa900
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏 ትልቅ ትምህርት ነው
@netsanetnigatu5549
4 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን መምህራትን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@user-yt6nk5ew3t
4 жыл бұрын
እሽ በትልቁ እናመሰግናለን እጠነቀቃለሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ወድማችን
@meronambaye5845
Жыл бұрын
እረጀም እድሜ ጤና የሰጥከ ትልቅ ትምረተ ነዉ
@elsakifle7322
4 жыл бұрын
God bless you! ሴቶች ካገቡ በኋላ ራሳቸውን ይጥላሉ። በጣም መሰረታዊ ትምህርት ነው God bless you keses
@zenabelamaa5389
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa mangita sematin yiwwrs AMEN 😍💠💠💠🙏
@selamleethiopayoutube5114
4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልን በእውነት
@haregeweyinlove5071
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@user-yr9fw2vi8l
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን መምህራችን ጸጋው ያብዛልዎት የእርስዎ ትምህርት በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እርስዎ የምያስተምሩን በትክክል በተግባር ላይ ካዋልነው ማፋታት እሚባል ነገር የሚኖር አይመስለኝም
@user-sm5sj8ug1h
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት የምታስተላልፈው ትምህርት መልካም ነው
@werkineshhailemelekot64
4 жыл бұрын
ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረክልን
@user-du1rr3zx7w
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንክ ይባርክ እውነት ነው
@user-wd7km7tt6r
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር፣ ስለወንዶችም ትምህርት እንደሚዘጋጅ ተስፋ እናደርጋለን፣ አገግሎትዎን እግዚአብሔር ይባርክ ።
@deesdoos6676
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማን አባታችን የተግባር ሰው ያድርገን
@meronambaye5845
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ፈጣሪ ልቦና የደጥን በችረነተከን አሰብን ማረኝ
@user-uv5iz7ku4k
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማል አጃግ ደሰ የማል ተ/ቲ ነዉ እዉነት አነይ አንደየ አንደየ አሰማወላ ግነ ፁሁፍ አረገ አልዉቁም አሰኸ መጨረሰ መደመጥ ፈለግ ነበራ ግና ግዜ የለኚም ሰሩ ለገባ ነዬ መልከም ሰሩ በለኚ አህቴቻ ወናዳሜቼ መልኸም ቀን
@user-zf7jd6qb7f
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህርችን እውነት ነዉቃላ ሐዉት ይስማልን
@sosnaassegdew451
4 жыл бұрын
Amen egzeabher yistelen.
@user-gy6xd3sv6z
4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ እኔ የተማርሁት ብዙ አለ ካለፈው ህይወቴ የአሁኑ ህይወቴ ተስፋ አለኝ ፀጋውን ያብዛልህ
@meronambaye5845
Жыл бұрын
ፈጣሪ ፈጣሪ ልቦና የሰጥን እንደ ችረነተከን አሰብን ማረኝ የቅረ። በለን
@sususadi7120
4 жыл бұрын
ደስ ይላል ምክሩ ወንድማችን ሁሌም እሰማዋለሁ ፈጣሪ ይጨምርልህ
@meronambaye5845
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ተልቅ ትምረተ ነዉ ሰለአሰተማረከን እናምሰገናለን
@fhdjdjdhdhdhdj4767
3 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ደስ የሚል ትምህት ነው እናመሰግናለን መምህራችን
@almazgrma9969
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዲስ ላይክ የምታደርጉ ልቦና ይስጣችሁ
@rutaaraya2760
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ttty3386
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለ ወንድማችን የውነት አስፈላጊ ትምርት ነው እድሜና ጤና ያብዛልህ
@endalkachewtesfaye851
2 жыл бұрын
አመሠግን አለሁ መምህር ክብር ይሥጥልኝ
@mekdesbegashaw4473
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን መልካም ትምህርት ምክር ነው እግዛብህር አብዝቱ ጥበብን እውቀትን ይስጥህ እናመስግናለን
@user-er1vy2xf6o
4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን እኛም በሰማን እንድንኖሮው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን
@senawitkidane5343
3 жыл бұрын
ቃል ሕወት ያሰማን እረጀም ጤና እረጀም እደሜ የሰጥከ እንደለዉጥ ሰለምከረከን ኤናምሰገናለን ቃል ሕዉት ያሰማን
@mekdmekd9135
Жыл бұрын
ቃለህወት ያሣማልን አባ❤❤❤❤❤❤❤
@user-dx7eg6jc2i
4 жыл бұрын
መምህራችን ስለአስተማሩን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተማርኩበት ነገር ቢኖር በአለባበስ ዙርያ እራሴን እጥል ነበር ግን እራሴን እንድጥል የሚያረገኝ ባለቤቴ የሚመች ሰው ስላልሆነ ተስፋ በመቁረጥ ነበር
@fantaneshayele5181
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው!!!
@user-vt7dd9hg9b
4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር
@user-eh5rl3ez6u
4 жыл бұрын
ረቡኒ አመሰግናለሁ ድንቅ ትምህርት ነው
@user-pg3qr7xf8z
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህራችን የእዉነት በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በነገራችላይ እኔ ሜካብ ጥፍር ቀለም ምናምን አልወድም 😴 እልቅ ባሌም መኮኮል ብዙም አይመቸዉም
@user-pi6qy9qh3n
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@malitmalit7493
4 жыл бұрын
አሾ በጣም ብዞ ነገሪ ተምረናል እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Hareg-ku2hh
Жыл бұрын
It’s True Betam Teru Timehert new Le nurwachin mitekem lerasachinem new ene erasen wub hogne say ejig des yelegnal amlakenem kewechim ke Westen wub adrego selefeteregn hule Amesegenawalehu 🙏Egzabher yakberelen Amen 🙏💚💛❤️
@meronambaye5845
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ፈጣሪ ልቦና የሰጥን
@ehtiehti7227
Жыл бұрын
በእዉነት መምህር በጣም እናመሰግናለን
@Salam-ci2pw
4 жыл бұрын
ቃለሂውት ያሰማልን ደንቅ ትምህርት ነው የወደፌት ሄውቴን በሩክ ያደረገዋል እግዚአብሔር ይባረከህ መምህር
@elhnd4838
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጥሩ ትመህርት ነዉ
@beletuwoldeyohannes4894
4 жыл бұрын
B . thank you Good blessing
@maryniguse6381
4 жыл бұрын
በእውነት ለዚህ ቻናል ቃላት ያጥረኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@aaaass2462
3 жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን መምህራችን።
@mulugetasosena2596
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማን አባታችን ስለሁሉም። ግን ሁል ጊዜ ትምህርቶችዎ ሴቶች ብቻ ላይ ያተኮረ ነዉ። ወንድ ይህን አይወድም፤ ወንድ ይህን ብትይ ይከፋዋል ወዘተ ...... መቼ ነው ወንዶቹን ስለሴት የሚያስተምሩት ወይሰ እርሶ ወንድ ስለሆኑ ስለወንድ ብቻ ነው የሚያዉቁት?? ካልሆነ የወንድ ባሪያ እንድንሆን መምከሩ አይዋጥልኝም። ጾታዊ አድልዎ ይታየኛል ይህ የኔ የግሌ አስተያየት ነው። ሴቱ ከእርሶ ተምሮ እራሱን ቀይሮ ሲስተካከል ወንዱ በቃ እግዚአብሔር እንዲህ አድርጎ ስለፈጠረዉ ተቀብለሽ ኑሪ ማለት ምን ማለት ነዉ??የወንድን እኩይ ጸባይ ወይም የሴትን ፍላጎት ሴት ሆኜ አላየሁትም ከሆነ ሌላ ጉዳይ ነው።
@user-wd7km7tt6r
4 жыл бұрын
እህት ከመጀመሪያውኮ ይህን ትምህርት ጨርሰን ስለወንዶች እንቀጥላለን ብለዋል መምህሩ፣ ስሜታዊ ሳትሆኝ ምክሩን ስሚ፣ ቀጣዩም ይቀርብልሻል።
@user-qr4hi3zq5p
3 жыл бұрын
I agree with you
@feremamo5754
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qlywat yasemalen
@damtewdam4004
4 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ
@azizainternational9719
2 жыл бұрын
አሜን ፫ 🙏🙏🙏
@user-ob2xn1fi7z
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም የሚጠቅም የህይወት ቁልፍፍ ትምህርት
@gafat
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@merondese1333
4 жыл бұрын
ቃለ ሒይወት ያሰማልኝ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልኝ
@rutemengstu3786
4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen ewnte nw tebarkiln memhrii👍❤
@ameenaqhhhlqtmalakie1340
4 жыл бұрын
ቃለህውት ያሠማልን መምህራችን
@sarajosh7261
3 жыл бұрын
yes this is very important teaching , lib yalew lib yebel . very brilliant message .
@hanitube404
3 жыл бұрын
በጣም ድስስ የሚል ትምርት ነው እግዚያብእሔር ይስጥልንን
@weletahanajusiss9297
4 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን ሰላምወት ይብዛልን አባትአችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. ይህን ቻነል ስሰማ እኔ ሁሌም አዴስ የተወለድሁ ይመስለኝል. በጣም ነው ምነመሰግነው
@tinamedia1719
4 жыл бұрын
ከእግዚያብሄር የተሰጠ ባል፤ ከሳሽ ጠቆርሽ አማረብሽ አስጠላሽ ቆሸሽሽ አይልም!!!
@user-yh5pt5bl1v
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በይውዴ
@jerusalemfeyyisa4201
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@gogogogo742
4 жыл бұрын
Memher geta,zemenhen,yebarkew bant temeherte telewechalew temeralhu amesegenalwe🙏🙏
Пікірлер: 383