KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ህይወታችንን የሚቀይሩ መንፈሳዊ ንግግሮች Kesis Ashenafi #
Күн бұрын
ህይወታችንን የሚቀይሩ መንፈሳዊ ንግግሮች Kesis Ashenafi #
Рет қаралды
4,218
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 111
@sofiagaberu7469
2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ዮሐናዮሐና
2 ай бұрын
በትክክል መጥፎ ሐሳብ ሲፈጠርብኝ፣በፀሎቴ ላይ፣ድንጋጤ ሲፈጠርብኝ ወዘተ ኢየሱስ ጌታ ነው ብዬ ነው ማፈርሰው ስሙ ይመስገን ክርስቶስ ህይወት ነው❤❤❤
@girmatsegaye1103
2 ай бұрын
በሁለቱም ቻናሎች የሚተላለፉ ትምህርቶችን መማር ከጀመርኩ በኋላ በህይወቴ መንፈሰ ጠንካራ ደስተኛ ሆኛለው። ቀሲስ ይህ ሁሉ የሆነው በርሶ አማካኝነት እግዚአብሔር አስተምሮኝ ነው።
@Sara-j9c6e
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእኔም ነው የሚታይ ነገር ብር ሀብት ባይኖረኝም ከሁሉ በላይ የሆነው እግዚአብሔር አለኝ በዚህ ደስተኛ ነኝ ሰለማችን ኢየሱስ ነው ቀሲስዬ ዘመናቸው ይባረክ
@Geneteአረጋሽ
2 ай бұрын
ወድሜእድሜጤናይስጥቃልይህወትያሰማልን
@tsigeyirgaw2604
2 ай бұрын
ቤተሰቤ ነህ ውድና ዕንቁ መምህራችን እንወድሃለን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የረገጥከው ሜዳ ሁሉ ለምለም ይሁን ዘርህ ይባረክ❤
@freweinigebremedhn6160
2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@sofiagaberu7469
2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@millionyohannes1036
2 ай бұрын
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
@Sara-j9c6e
Ай бұрын
አሜን
@eyerusalemyemanebirhan7159
2 ай бұрын
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝ የለም 🙏❤🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ!
@FikadeMewled
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ጌታ ይባርክ
@tinaabera3879
2 ай бұрын
አሜን🙏🏽
@zewdnesh4830
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን
@meseretnegusie5078
2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏
@dinkineshalemayehu9893
2 ай бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታቸን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@mesi557
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው "ጌታዬ ይረደኛል "🤲❤️👏✝️
@shemlesbaba5369
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት እግዚአብሔር ከኒ ጋር ነው ከኛ ጋር ነው እግዚአብሔር ይረዳኛል የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን❤
@webet2273
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@millionyohannes1036
2 ай бұрын
Egiziabher keiya Gar New Egiziabher Yemsgen Memher Egiziabher Yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@solomonkibrom9941
2 ай бұрын
Amennnn
@dinkineshalemayehu9893
2 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጸፍልን አሜን🙏 "እግዚአብሔር ሲፈቅድ" "እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ" "እየሱስ ጌታ ነው" "እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው" "ከኛ ጋር ነው" "እንዲህ ተብሎ ተጽፏል" ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእደሜ በጸጋ ይጠብቅልነ አሜን🙏 እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው❤🙏
@eduam2859
2 ай бұрын
እግዝያብሔር ይባርኮት አባቴ በእውነት ለትውልዱ ወንጌልን በሚገባው መልኩ ስለሚይቀርቡልን:: እኔ እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ የነበረኝ ግንዛቤ እየሱስ የጰንጤ እደሆነ ነበር :: በህይወቴ ላይ እግዝያብሔርን አግሼ, እግዝያብሔርን እስቀድሜ, ,እግዝያብሔርን እያመሰገንኩ መኖር እንደሚገባ ተምሬበትለው ;;
@SayefAhmada-m9n
2 ай бұрын
የህይወት ቃለ ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ድንቅ ትህርት ነው በእውነት የተማርነው በልቦናችን ያሳድርልን በህይታችን ላይ ይገለጽ አሜን አሜን አሜን
@romanhailegiorgis1675
2 ай бұрын
Amen 🙏
@BemnetAkele
2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚያብሔር ይመስገን በብዙ እየተጠቀምኩነው በእርሶዎ ትምህርት
@AAAA-zo6vz
2 ай бұрын
ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን
@sebleamare2916
2 ай бұрын
Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@suhailanaser3941
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እዉነትነዉ እግዚአብሔር ሁሌም እኛጋር ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiobelay1423
2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤
@helina123
2 ай бұрын
እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው ።❤
@Sara-j9c6e
Ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው
@dawitdeggfe1637
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 አግዚአብሔር ከኛ ጋረ ነው!!
@zufanlake632
2 ай бұрын
Amen
@salamtata3005
2 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@helenyemane8787
2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Betam tru tmhrt Abatachn Egziabher Xegawn Yabzalot
@yeshalemabebe7527
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@sebleyic7667
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤hazen lay neberku betam birtat agegnehu amesegnalehu
@Eyerusz7k
2 ай бұрын
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ጥሩነገርን በራሳችን ላይ በማሰብ ዉሎችንን ሂወታችንን በእግዜአብሄር ቃል መምራት እንዳለብን ተምረናል እግዜአብሄር ቢፈቅድ❤❤❤
@tube5986
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤አባታችን❤❤❤
@kedeshkeedesh3872
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤🤲🤲 🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@EyerusBrhen
2 ай бұрын
ሁልጊዜ እግዚአብሔር ከእኔ ጋራ ነው የኔ ፍቅር ጌታ ብዙ ነገር አስተምሮኛል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@bertinatewodros6433
2 ай бұрын
kale hiwet yasemal
@ok-il2ek
2 ай бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasemaln❤❤❤🎉🎉
@meliff2083
2 ай бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን እኔ በሂወቴ በጣም ኣለማዊት ነበርክ ኣሁንም እንደዛው ግን የሆነ ግዜ ሃዘን ገጠመኝ በጣም ኣዘንክ ተሰበርኩ የግሮቼ ጥፍር ድረስ ይሰማኝ ነበር ከዛ እምይዘው እምጨብጠው ኣጣው ማንም ሰው ኣያውቅም ከግዛብሔር በስተቀር ያኔ በጣም ኣልዎዶትም ነበር ኣይሃለው ከዛ እጠላህ ነበር ይቅርታ ኣንቱ ኣለማለቴ ለካ ሰይጣን ነበር እንዳልቀየር መንፈሳዊ ነገር እንዳላውቅ ሲከለክለኝ የነበረው ኣንድ ቀን ስትከፉ ብቸኝነት ሲሰማቹ እንዲህ ኣድርጉ የሚል እርእስ ኣየው ከፈትኩት ሂይወቴን እዛ ኣገኘሁት በቃ ስለኔ እያወራህ ያለህ መስሎ ተሰማኝ ከዛ ወዲ እየፈለግኩ ነው ወዳንተ እምመጣው መምህር ተለውጨ ወይም እግዛብሔር ጥሩ ነገር እያደግኩ ነው ማለት ይከብደኛል ግን እሱ እንደሚወደኝ ግን እርግጠኛ ሆንኩ ተመስገን ፀጋ በረከት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ስለደረስክልኝ ኣመሰግናለው በፆሎትህ ኣስበኝ በሰላም ኣገሬ ገብቼ ደጁ እንድስም መምህርየ❤❤❤❤❤
@HirutHailay
2 ай бұрын
betam dess ylal ehte enkan egziabher redash memhr tesfaye abera yemilew alee teketatyewi betam tekami new
@millionyohannes1036
2 ай бұрын
Egiziabher Enkuan Redasch Ehte Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@abelhidase1226
2 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
@selamwitambaw5805
2 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን ደስ የሚል ትምህርት ❤❤❤
@zinuteklu5429
2 ай бұрын
Amen kale hiwot yasemalen Abatachen
@MiranAbayna
2 ай бұрын
አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለአምላካችን ለእግዝአብሔር ይሁን አሜን❤❤❤
@Mercy3887
2 ай бұрын
Kale hiwot yasemalin Kesis🙏🏾
@shewithidru8226
2 ай бұрын
🙏🙏🙏❤
@meronlegesse-yj6wm
2 ай бұрын
❤❤❤
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከኔ ጋ ነው ተመስገን ጌታዬ❤❤❤
@MeronMe-pm2ul
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@HenokTafesse
Ай бұрын
ወንድም አሸናፊ ድንቅ ትምህርት ነዉ እግዚአብሄር ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@90God86
2 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@MesekeremZegeye
2 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@yetnayetgizaw360
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያስማልን 🙏
@freweinigebremedhn6160
2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@sebletemesgen4464
2 ай бұрын
Amen Eyesus Geta new
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
2 ай бұрын
ቀሲስ አሸናፊ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤
@ወርቅአፈራሁመለስ
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lieltsisay4529
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
@micosimon2748
2 ай бұрын
Des zebel kal hiwet yasmalna🎉
@HirutHailay
2 ай бұрын
kalehiwet yasemaln memhrachn
@helendeneke7914
2 ай бұрын
Amen kalehiwot yasemalen
@Saba-7
2 ай бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@ketzergaw2593
2 ай бұрын
አሜን
@abshaynatey7034
2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@woinshetalemu770
2 ай бұрын
amennnnn amennnnnn amennnnnnn amennnnnnnn amennnnnn amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@mendayeabebe2472
2 ай бұрын
አሜን የሕይወአትን ቃአል ያሰማአልን እንዘ መአምሕራአችእን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AaBb-kr3bi
Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ በጣም ጠቃሚና ልተገብረው የሚገባኝን ቆንጆ ትምህርት ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከነገ ጀምሬ እተገብረዋለሁ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sara-j9c6e
Ай бұрын
ቀሲስዬ እጅግ ትልቅ ከልማድ ነገር የሚያወጣ ት/ት ነው ወንጌልን ማወቅ አለብን ቃሉን ልንታጠቅጨይገባል
@adenilfu2166
2 ай бұрын
Amen amen amen kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤❤
@melkamzena9360
2 ай бұрын
Eyesus Geta nw Amen
@ynshi421
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@yalem2598
2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ 🙏🙏🙏
@RahelAssefa-s2z
2 ай бұрын
Amen,kalehuywet yasemalen memherahen
@HiveHhe
Күн бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጥህ
@Geni2105
2 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln 🙏
@HirutHailay
2 ай бұрын
betam dess yemil tmhrt new
@FirehiwotKassa-i2e
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@kokifikadu
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው የታመነ ነው አምላኬ ❤❤❤❤
@selamwitambaw5805
2 ай бұрын
Amen❤❤❤
@wosenemengistu2034
2 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ በፀሎታችው አስቡኝ
@timnitguesh3656
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsratEngida-p8l
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@fiorigebremichael6688
2 ай бұрын
Be egziyabher metamen, benegeroch hulun egziyabhern maskedem
@habeshatune9143
2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@HHh-h1f3w
2 ай бұрын
መምህሬ
@Fanosfanos-z6o
Ай бұрын
እግዚአብሄርይጠብቅህቅለህይወትያሰምልን🎉🎉
@Buzebuze-q4h
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sara-j9c6e
Ай бұрын
መፀሀፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው ሁሉ የኔ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ እውነት ህይወት መንጌድ ነው አላፍርም ያመንኩትን አውቄዋለሁ
@HiveHhe
Күн бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@hamermersha6295
2 ай бұрын
Ewnte nwe egzabher kene gare new maltempo tarken yekyerale
@HiveHhe
Күн бұрын
እግዚአብሔር ከፈቀደ
@amaremihret2448
Ай бұрын
ሰይጣን ሀሳባችን አያዉቅም!
@woinesht338
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@DavEndale-z7m
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ynshi421
2 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ብፈቅድ ኢየሱስ ጌታ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meserettesfaye5625
2 ай бұрын
Amen
@ወርቅአፈራሁመለስ
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@selamasmar3225
2 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@ወርቅአፈራሁመለስ
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SaraSaravk
24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mihertgebre8222
2 ай бұрын
Amen
Пікірлер: 111