KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሃምሳ ሎሚ 50 Lomi full Ethiopian film 2017
Күн бұрын
ሃምሳ ሎሚ 50 Lomi full Ethiopian film 2017
Рет қаралды
183,645
Addis Films
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 184
@MoloFatimah
2 ай бұрын
ይሄ ፊልም ሥምንት አመት ነዉ ያየሁት ግን ደግሜ እያየሁት ነዉ በጣም ያሣዝነ ሥለእናቱ😢😢
@Mohammedhabashi-io6dq
2 ай бұрын
እኔም ገና ላይ ነው
@fafint188
6 жыл бұрын
ምርጥ ፍልም ዘሬ።ለሁላተኛ ግዜዬ አያሁት እፍፍፍ ስያምር ስያስላቅስ ብቻ ትምህርት ሰጭም ነው ደስስስ ይላል
@BezakebedeAbera
Ай бұрын
ተጀምሮ 😢እስኪያልቅ አለቀስኩ ፊልም ማለት እሔ ነው ሆነው ነው የሚሠሩት ከልብ እናመሠግናለን ያሑን ፊልም ግን ሑሌ ዝሙት ያሣዩናለ ምናለ እደዚሕ ጥሩ ነገር ቢሠሩ❤❤❤
@tube896
3 жыл бұрын
ይሄንን ፊልም 10 ግዜ ይሆናል ያየሁት ቢያንስ በአመት ሁለቴ ነው ያየሁት ብቻ አይጠገብም ጋሽ ተዘራ ነፍስ ይማር ምርጥ አባት ተዋናይ የእውነት ተናዋይ
@KrdK-fx7ph
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eldanayeaynye-yk6br
Жыл бұрын
Emel tela Hun keme tebal ahun gon yelalec betam yemewadat godegaye gar aberan newe yayewet esan asetawesag😢😢😢🎉🎉🎉
@ድግልማርያምእናቴ-ጐ3ፈ
3 жыл бұрын
ይህን ፍልም 2ት ግዜ ነው ያየሁት በጣም ነው ያስለቀሰኝ ፍልም ነው እጂ ልጅ ግን በጣም ነው ደስ የሚለኝ
@dgjhd6774
3 ай бұрын
እኔ ላራተኛ ጊዜ ዛሬ ላየውነው ግን ዛሬ ብቻዬን ነው የማየው ከሁን በፊት ከወድሞቼጋ ነበር😢
@AaA-kb8zt
2 ай бұрын
Enim 2yayehut😢😢😢
@Helenhelen-l5d
2 ай бұрын
እኔ ግን ልጁ ስለሚመቸኝ እየደጋገምኩ ነው ማየው😢😂❤
@የድንግልልጂ-ነ7ለ
2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው በጣም አስተማሪ የሆነ ልብ የሚነካ ኡፍ
@Cell-g1q
2 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@fatumaibrahim5378
3 ай бұрын
ይሄን ፊልም ሥቴ አይቸዋለሁ ተመሥጨነዉ ያየሁት ያላቹሁ እዩት በጣም አሪፊ ነዉ❤😢
@ጦይቢቲዩብ
3 ай бұрын
እኔራሱ❤
@TamaamhajiKad88
2 ай бұрын
❤😭😭😭
@tesfutsegay9236
2 ай бұрын
በጣም ያስለቅሳል እኔ ስንትግዜ ነው እያየሁት የሰው ነገር ከሞተበዋህላ ሚነሳው ያስተምራል ❤❤❤❤
@awelendris-xc4tl
2 ай бұрын
የእዉነት በጣም ያሥለቅሣል😢😢😢😢😢 ግን ደሞ መጨረሻልይደሥአለኝሢጋቡ❤❤❤❤❤❤❤😮😢😢
@ያረብአማናያረብአማና
6 жыл бұрын
ያላያቹት ካላቹ እዩት በጣም ደስሚል ፊልም ነው
@HuluagershTeshale-hb6gc
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@DhJcxc
3 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤
@MakidesMaki-d3c
2 ай бұрын
ኘጠፐጠጠኞኝኘሠ@@DhJcxc
@SakinahEthiopia
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😅😅🎉🎉@@DhJcxc
@BethlihemFeleke-zb7cw
2 ай бұрын
ኮመንታተሮች ግን ትመቹኛላቹ ጌታን እንድናየው እኮ እናንተ ናችሁ ምታረጉን
@zeedjimmaa4658
3 жыл бұрын
Liij honachu Abat woyis enat motobachu kale hulu like argu batem new yeasasezew 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@حليمهالخطيب-ش9ك
2 жыл бұрын
አሳዛኝ ፊልም አስለቀሰኝ ያሳዘኑኝልጆቹ እፍ ምናለ አንድ እንጀራ ብሰጠዉ😢😢😢😢😢😢
@mmmm6537
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭አሳዛኝ ፊልምነው
@Cell-g1q
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@KasiyaLad
2 ай бұрын
የድሮ ፊልም አናታችን ተቸግራ ኖው ያሰደገችን አድሜ ላቺ አማየ ሺ ኣመት ንሩልኝ😢😢😢
@seniseni2799
2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም አስለቀሰኝ😭😭😭😭😭😭
@tsedid308
Ай бұрын
my whole time favorite movie 👍👍
@ፍኖyoutube
3 жыл бұрын
እስክመጨርሻው ያለቀስ እደኔ
@mhrtebranu7474
3 жыл бұрын
በጣም ያስለቅሳል
@mariouset142
Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ያስለቅሳል
@hananhanan169
6 жыл бұрын
ያላያችሁ እዩት በጣም አስተማሪ አሳዛኝ አስደሳች ፊልም ነው ከምር በጣም ተመችቶኛል ስንቴ አየሁት ግን አይሰለችም
@rabiaayalew4541
2 жыл бұрын
በጣምደስየሚልፊልበዛውልክየሚያስለቅስ
@Cell-g1q
2 ай бұрын
ይህን😢ፊልም😢ከልጅነቴ😢ናዉ😢ያየዉት,እና,በጣም,ያሳዝነን😢😢😢😢
@AlemEthopia
2 ай бұрын
የኔ ህይወት ነው😢😢😢😢😢😢 ሁሉም የልፋል እንደ እግዚአብሔር ብህሪ
@alemmami3781
Жыл бұрын
ኮሜት አንብቤነው የጀመርኩት አሪፍ እንደሚሆን አልጠራጠርም
@danaitteklemariam1365
2 жыл бұрын
Yamral arif filim new
@emayayeheywetafana8005
6 жыл бұрын
Wawwwww betammmmm arif new enedihe new wenedm yenat mot say yamegal enam enatan atechalehu gen men adergewalehu
@madinaadam8520
Жыл бұрын
እሄን ፈልም ሳይ እንቦየን መቆጣጠር ያቅተኛል 😭
@rabiaaamani6888
3 жыл бұрын
የህንፊልምእወደዉአለሁምንምአልጠግበዉም
@IeeuUeur
2 ай бұрын
ልጆቹም አሳዘኑኝ😢😢😢😢😢😮😮😮😢😢😢😢😢😢እናት ለዘላለም ትኑር😢
@yishakJr
2 ай бұрын
በጣም ደህስ የሚል ፊልም ነው
@FkRTFKRT
3 ай бұрын
Betame asetemare yeweni betame amsegnalew bealme andegne bemele yeyazelgne
@usermm3885
6 жыл бұрын
Wowwwww mirt new........... liju kostarenetu wededkut gin lemin alitekebelatim set tagebaghaleh
@asaa9661
6 жыл бұрын
ምርጥ አይገልፀዉም ይልመድባችሁ
@virginiaharvey
2 ай бұрын
Good team work.presentation❤😂🎉
@alemmami3781
Жыл бұрын
አለቀሥኩ ብል ቃላት አይገልጸውም
@eliashassen8190
Жыл бұрын
በጣምደሲይላ
@የመርሳዋነኝ
Жыл бұрын
አይቸውየማልጠግበው..መሳጭፊልም.ሌባውግን..እንደታባቱነው.ደስየሚለው..ፍቅርነገርነው
@አምላኬሆይእንደፍቃድህአኑ
2 ай бұрын
ልጅቱ ግን ጅግና ናት❤❤
@yemanekidane2984
6 жыл бұрын
I like the old man example
@ማርታከሸገር
6 жыл бұрын
አንተ ልጅ ስወድክ ስራክ ምርጥ ነው
@ggalacys5392
6 жыл бұрын
ተ
@ዜድጋሹ
3 жыл бұрын
ሰወድክ አተ ልጂ
@ዜድጋሹ
3 жыл бұрын
ፍጣሮትህ
@አምላኬሆይእንደፍቃድህአኑ
2 ай бұрын
3ጊዜ ታየዉ❤❤ግን ልጅ ዋዉ
@tube896
3 жыл бұрын
የትዬ በጣም ነው የምወዳት
@ShJz-ck6hm
Ай бұрын
እረ ይለያል ወላሂ ፊልሙ 😢😢😢😢
@fanitube3414
3 жыл бұрын
Tayto yemyiselchi new wow degagima new yemayew
@IeeuUeur
2 ай бұрын
አይይ የኔእናት 😢
@ethio741
Ай бұрын
😢በጌታ😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺
@ኢቅራእቲዮብ
2 ай бұрын
ይህንፊልሳይ በጥዱእያቀስኩነበርያየሁት
@destamanemanedesta8288
6 жыл бұрын
Wawwewwwwww macherash betame yamirale
@yeshibirgetalaca2737
2 ай бұрын
Konjo siyamer ❤
@yishakJr
2 ай бұрын
የዘፈኑን ስም ላኩልይ ሀምሳ ሎሚ የሚለው ዘፈን
@EmanJ-q2l
2 ай бұрын
Kfusimeta,degyizonewu❤❤❤❤❤
@EmanJ-q2l
2 ай бұрын
Aslekesegim,metchereshalayi,endetdes,endalegi❤❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
2 ай бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ በቅንናት አበራተቱኝ
@Cell-g1q
2 ай бұрын
እሸ❤❤❤❤
@TsFav-c5j
Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
@bederyaseid4106
6 жыл бұрын
ውይይሄፊልምበእውነትጨርሸላየውብልእፍፍፍይመቻችሁበርቱ
@SayedAhmada-r5x
7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rabiaaamani6888
3 жыл бұрын
አሰለቀሰኝ
@HiwetMuhammad
Ай бұрын
Des Yemil Filem New
@selehulumnegeregzabirymesg9309
6 жыл бұрын
ውይይይይይይይይ እንባየን ጨርስኩት 😢😢😢😢😢😢 እማየ ሁልግዜም ብሆደ ነሽ እኔም ያንችን ምክር ለማድርግ ምኞቴ ነው ነፍስሽን ባፀገነት ያርግልኝ
@chalikelbeche4190
3 жыл бұрын
Ayezosh nebsi yemar
@ገነትወለተጊዮርጊስየቅዱስ
3 ай бұрын
በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት😢😢😢😢😢😢😢😢
@muluk2842
6 жыл бұрын
WOW afi felim des yelali
@RtV-bi3bw
2 ай бұрын
❤❤❤
@aminatadem6039
6 жыл бұрын
በጣምደስይላል
@ያረብአማናያረብአማና
6 жыл бұрын
በመጀመርያ ያስለቅሳል
@Mነኛወሎየዋ
6 жыл бұрын
የቆየነው ግን ባሳየው እንደት እዳለቀስኩ መጀመሪያላይ
@ስምሪፍቅር
2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
6 жыл бұрын
የዚ ልጅ ፍቅር ማርያምን ሊደፍይ ነው አንድ በሉይ
@User-eu6pi
6 жыл бұрын
جميل جمال እረ ሲስቱ የአምላክ እናትን ስም በከንቱ አትሪ ጥሩ አይደለም ለስንት ጭንቅ ችግር መከራ ነው የምትጠራ
@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
6 жыл бұрын
@@User-eu6pi እውነት የምሬን ነው ማርያምን
@User-eu6pi
6 жыл бұрын
@@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ በቃ አይዞሽ እኔ አገናኝሻለው ቁጥርሽ ብቻ ላኪ ክክክክክ
@የደሙፍሬነኛአባቴኢየሱስ
6 жыл бұрын
ጠይቅው
@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
6 жыл бұрын
@@የደሙፍሬነኛአባቴኢየሱስ የኔ ቆንጆ ያልፈነቀልኩት ድንጋይ የለም በቃ እዚ ስመጣ ተውኩት
@Seada-j8b
2 ай бұрын
Wow🥰🥰
@beedawmeedas3631
3 жыл бұрын
የኘ ሠፈረ
@zizkonjo4999
6 жыл бұрын
Debrogne neber enamesegnalen
@kisanetfitwi6543
2 жыл бұрын
ወይነ ወይነ በቃ ወይነ
@Cell-g1q
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አንች
@sumayyaa.limmuu3204
3 жыл бұрын
Uuuuufff 😭😭😭😭😭😭😭😭
@SanayaUae
3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@ያረብአማናያረብአማና
6 жыл бұрын
ዛሬ ነው ማየው ግን ከዛ ልጅ ፎቃ ከያዘኝ ቆየ
@violetdwirie2159
Жыл бұрын
😢😢
@fatebharu3222
6 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ የምረልልልል
@AminaA-z7y
Ай бұрын
እናትምንይከፈላታልአይ
@esamehabesha2231
6 жыл бұрын
Enameseginalegn
@rebele521
Жыл бұрын
yemr kabad film naw
@DffddgGdfvhy-rx1zn
19 күн бұрын
😢💔🥺
@አምሪለቤተሰቤሟችነኝ
6 жыл бұрын
waw aref naw ystmral
@AyishuayuAyi
2 ай бұрын
🥺🥺🥺🥺😥😥😥💔💔💔
@FiraaFiraaol
2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@LidaCall-t3j
2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@destamanemanedesta8288
6 жыл бұрын
Ene yayehute film wuseti ehe leyete yala nw eunate drama baye hone kaminagarw balaye yami azazen ena yame gareme nw
@awelendris-xc4tl
3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nejatnejat4633
6 жыл бұрын
ታይቶ የማይጠገብ ፊልም
@نايفنايف-ق2د
2 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊
@mulluneshbulli1378
6 жыл бұрын
Wow
@hsheheheheje3226
6 жыл бұрын
Wowwww
@esamehabesha2231
6 жыл бұрын
Betame desi yelale gine yekoye nw ayetenale
@GghjjJrujh
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤😢❤😢😢❤😢❤😢❤😢
@mimijemal5169
6 жыл бұрын
Love ly
@WizkhalidAhmad
Жыл бұрын
Fv7ehrop pep ibggvcxcvv popular ppcpttggýyutu6ubbcpv65⁴⁴5khf'gjH0G0H0NBBB
@UssG-pz4yl
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@tenayatessama7733
6 жыл бұрын
Arif naw
@kojitabebe3749
6 жыл бұрын
waw
@habethuopia4708
6 жыл бұрын
yameral
@muller19961
6 жыл бұрын
ከ5 ወር በፊት ይታይ ፊልም አሁን ይለቀቃል እንዴ hoooo
@romanmekonnen4249
6 жыл бұрын
Weyane steal money from this poor people
@tgtadla5919
6 жыл бұрын
የቆየ ነው
@mimijemal5169
6 жыл бұрын
wawwwwwwwwwww
Пікірлер: 184