Halwot Worship Ministry is dedicated to bringing people into the presence of God through worship & intimacy songs where joy, love, glory & power flows unceasingly.
Glory realm song
የልቤ አምላክ ሆይ
ደስታዬ ነህ
እረፍቴ ነህ
ካንተ ውጪ ምን
ምን ህይወት አለ?
ካንተ ወዲያ ምን
ምንስ ክብር አለ?
አዝ
ሁሉን አግኝቼ
አንተን ከማጣ
ሁሉም ነገር ኖሮኝ
ክብርህ ከሚጎልብኝ
ሁሉን አጥቼ
አንተን ብቻ ባገኝ
ይሄ ትርፌ ነው
ለኔ ክብሬ ይህ ነው ኦ
ረቤ ያልኩትን
ወዲያ እየጣልኩኝ
በፍፁምም ልቤ
አንተን እየፈለኩኝ
የሚታየውን
የአለምን ነገር
ትቼ ሮጣለሁ
ላገኝ ያንተን ክብር
ህልውናህ መገኘትህ ሀልዎትህ
ለኔ ክብሬ ይህ ነው
Негізгі бет ሀልዎትህ ለእኔ ክብሬ | Endalkachew Hawaz/Enawa | Halwot Worship Ministry
Пікірлер: 21