KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Habesha blind date | Melat and Amir
Күн бұрын
Habesha blind date | Melat and Amir
Рет қаралды
86,833
Adabary Entertainment
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 210
@filawimanunited9931
2 жыл бұрын
ሄኖክ ድንቁ ይቅር በለኝ ፡አጥፍቻለሁ 🤔
@kidistkassa6076
2 жыл бұрын
OMG I hate ሽልጥልጥ ወንድ........20🙄 like ጀግና የሆነክ መሰለህ እነዴ
@ሀቴምቢንአርፋ
2 жыл бұрын
ሀያ ፍቅረኛ x አሚር ድንቁ🙆
@sitinakassahun9325
2 жыл бұрын
er motku hh
@habimar4434
2 жыл бұрын
አሚር ሁለተኛ ግዜው ነው ሲቀርብ
@qwah7490
2 жыл бұрын
እኔደግሞ እሄጋ አራተኛ
@Fatima-sp7qi
2 жыл бұрын
ይህ ልጅ ግን ውድ ዲኑ ይሚመራው ስው ቢግኝ ውድ ነፍሱ. ይመልስ ጤኔኝ አይድለም
@fayetube2434
2 жыл бұрын
ዉይ ምን ሆኖ ነዉ አሚር ግን ፌመስ ለመሆን ነዉ ወይ ደግመህ መጣህኮ ትዳር ከአላህ ነዉ ወንድሜ በሚዲያ ላይ መደጋገም ጥሩ አደለም ይቅርታ የራሴ አስተያየት ነዉ
@rabyarabyaa3508
2 жыл бұрын
20 አላለም ነው ጆሮየ ነው ይቅርብሽ 21 ደኛ እንዳትሆኝ 30 ስትገባ ና😄😄😄😄😄😄😄
@umsaleh2998
2 жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@tweynisirak7877
Жыл бұрын
ይህ ቀዳዳ ነው ያስታውቃል ልጅቱ ግን ምስኪን ነው የምትመስለው
@elsinadinberu4653
2 жыл бұрын
ወንድሜ አንብብ 📖 እንጂ ምነው ኢትዮጵያዊ የሆኑ ድንቅ ድንቅ መጽሐፍቶች አሉን ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ይላሉ የሚያነቡ እንግሊዘኛ መናገር ብቻ እውቀት አይሆንም ።
@yekoyeassefa4000
2 жыл бұрын
20 አላልም ባይቆጣጠሩህ ስንት ትደርስ ነበር
@mariammm9706
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@asefamokonen3505
2 жыл бұрын
ምን ግዜ ኑሮህ ነው ምታነበው ሀሀሀሀ በፈጣሪ ስም አንተ ግን አይደብርህም 20 ስትል ግን ታስታውቃለህ ባድናቆት ስጀምር ነው ያወቅሁት 🤗
@zakirakadii3996
2 жыл бұрын
ሆሆሆ አንት እንደ ተወለድክ ነው እንዴ የጀመርክው
@surafeltsegayewoldestadik7626
2 жыл бұрын
ቃሪያውን ኩርሽም ስታደርገው የአባወራ ጫማ ኮቴ ነው እሚመስለው
@karuppkarappan4389
2 жыл бұрын
አሚር በእውነት እራስክን በትዳር ግታ በጣም ነው ያፍርኩት እውነት 20 ስትል ወንዶችን እንድጠላ ነው የሆንኩት
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
Жыл бұрын
እንዴ እየቀለደ መሰለኝ የእውነት አይሆንም
@Genitube-r6m
2 жыл бұрын
ምን ጊዜ ኖሮኩ ታነባለክ ሴት ስታተራምስ እየዋል ብታነብ ይህ ሁሉ ሴት ጋ አትማግጥም ነበር ቱ
@hermela6810
2 жыл бұрын
😂😂
@kirosabiy1463
2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሽልጥልጥ ወንድ ወንድ አይመስለኝም። ከማህበራዊ ሚዲያ የለቃቀማትን እንግሊዝኛ ሊመፃደቅባት ይፈልጋል።
@ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ
2 жыл бұрын
20 ጨርስካቸው ኦኮ ከአሁን በኃላ የሚሳካልህ አይመስለኝም
@ethiopiant
2 жыл бұрын
አሜር ድንቁ የሄኖክ ታናሽ ወንድም
@desitamoti9617
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😁🙈🙈🙈
@tasefaneshergudo573
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@fafiyasinhara5180
2 жыл бұрын
ክክክክክክ ሳህ
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
2 жыл бұрын
@@desitamoti9617 😂😂😂😂😂የምር እኔም እያልኩ ነበር
@sebletakele9466
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@mayamelse280
2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ያመዋል መስልኝ🙄🙄ባለፍው ወር በሌላ ዴት ላይ ቀርቦ አስር ብሎ ነበር ከምኔው 20 ደረስክ 🤣🤣
@halimasaeed9238
2 жыл бұрын
ክክክክእስካሁን ከሀያ ይበልጣሉ
@kedejaa
2 жыл бұрын
ይህ እኮ ሌላ ነው
@dengel4983
2 жыл бұрын
20 አላለም እየዞርህ ሴት ማሮሮጥ ነው ስራህ ፡ለኛም አትርፍልን ወንድም ልጅቶን ወዳህ የነበረውን ሃያ ብለህ አፈዘዝሃት😡ደግሞ ወይ ጨርሰህ እንግሊዘኛ አውራ አትተባተብብን😡😘😏😏
@ኮረቲቲዩብ
2 жыл бұрын
በለዚህ ኮመት ትክክል
@melmeja
2 жыл бұрын
20 ? ☹️ ..... ኮርማው 🤪
@ናኒ-ፀ4ዠ
2 жыл бұрын
Eko🤣🤣🤣
@jonairahdiya1901
2 жыл бұрын
20 ለዚህ ነው ቆጆ ወንድ የማይመቸኝ የሁሉም ሥለሆነ 😋
@yube3674
2 жыл бұрын
😃😃😃😃😃✔✔✔ይቅርብሽ
@ኮረቲቲዩብ
2 жыл бұрын
😜😜😜😄😄😄😄
@مسايارقو
2 жыл бұрын
በትክክል
@mmaxo7645
2 жыл бұрын
ያቺን የመሰለች ልጅ ትቷት ነው??
@rabyarabyaa3508
2 жыл бұрын
አንተ ልጅ ለሁለተኛ ጊዜ ስትቀረብ ምረጥ ልጅ ናት እንዳታሳልፍ ተጣመሩ ስንቱን እናጣምር ፀጉሯ ብቻ የተውሶ ነው መሰል አንድ ነገር ሳይዋሡ አይቀረቡም
@helen-zw7xo
2 жыл бұрын
ወዮ በዚህ እድሜው 20 ጉድጎድ ገብቷል 60 ሲሞላክማ ከናቶቻችን ውጭ መላው የኢትዮጵያን ሴቶች ታዳርሳለክ 🤔🤔🤔
@semirakadr9252
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@sebletakele9466
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@omuelhamtube3977
2 жыл бұрын
ሳላም ሳላም ሳላም ኢንዴት ናሽ ዉዴ ሳላም ፍቅር ላሀጋራቺን ይሁን
@waine6059
2 жыл бұрын
አንብብ የምር መፃፍ ማንበብ ደስ ይላል ግን ታምራላቹ የምር ሁለቱም ያምራሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚዋሽ ሰው ነው የሚወደደው ልበል 20 አለ ብላቹ የምጮሁ ልጆች ግን ውይ በቃ 20 ሴቶች በህይወቱ ውስጥ ገብተው ወተዋል ቀለል አርጉት
@ገብርየ-ደ5ወ
2 жыл бұрын
አቶ እንደልቡ የሚቆጣጠረኝ ሰው አልወድም አላለም ኧረ ጉድ ነው! እና ሲመሽብህ ባገኘኸው ልታድር ነው?
@sebletakele9466
2 жыл бұрын
ታድያ 🤣🤣
@fafiyasinhara5180
2 жыл бұрын
አሚር ዲንቁ ሚስት ጨርሰናል ክክክክክክ 20 አላለም ቱ ለፍጫቃ ሲቀፍ እኔ ልክስክስ ወንድ አሎዲም
@bezawitgirma4637
2 жыл бұрын
እራት በልተን ቁርስ በልተን እንለያያለን አሚርዬ አጭበርባሪ ምሳን እረስተኸዋል
@zeynebahmed3766
2 жыл бұрын
እረ አሚር ወላሂ አፈርኩብህ ተዳር ያስፈልግሃል አላህ የስትሩክ
@noormakamreh8649
2 жыл бұрын
20 ethiopian girl 😂😂😂
@salam9859
2 жыл бұрын
ፀጉርሽ አይና ጨፍነው ነው የሰሩሽ 🤔🙄😁
@Saha598
2 жыл бұрын
ወይ ሃያ 🙆♂️🙆♂️20 ኣንድ ቺክ እንኩዋን ማሳመን ኣቃተን 😂 ምን ኣይነ ት ሃሺሽ ነው ግን ምትጠቀመው ጀለስ
@AsAs-vb8qs
2 жыл бұрын
21ኛ ሆሆሆ ተኣምራተ ነወ እዉነት ከሆነ
@gogogogo742
2 жыл бұрын
😆😆😆
@halimasaeed9238
2 жыл бұрын
ውሸቱን እባክህ
@sebletakele9466
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@beti707kingfano
2 жыл бұрын
20 ሴት አላለም እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
@milli20on
2 жыл бұрын
Diaspora ewedalew stlew Diaspora mehon yamrwal ende 😅 jezba
@sebletakele9466
2 жыл бұрын
ጉድ 20 በጤናህ ነዉ 🤣🤣🤣🤣
@makamaka8964
2 жыл бұрын
እደ አሚር ያቺስ አላህ ይህድክ
@goodman2995
2 жыл бұрын
ጨዋ ፈላዋች ይመስላሉ። ካልተሳሳትኩ
@JosansunStudio
2 жыл бұрын
መዝሙሩን በደንብ ባችለው እንኳን ቆመህ መዘመር ነበረብህ
@የድንግልማርያምልጅእ-ረ4ጸ
2 жыл бұрын
በማርያም 20 እዴት ለምን ማለቴ ጌታ ሆይ
@ethiopiananderitreanbrothe7150
2 жыл бұрын
Bro, 20 shame on you......... I can not laugh
@ወሎየዋአማራ
2 жыл бұрын
ያችኛዋ ልጅስ ባለፈው አብረሀት የቀረብካት ምንድነው ይሄ ፕሮግራም የገባው ካለ
@hayatmohmmed4763
2 жыл бұрын
Bayabotawe mataramase gabase kikkkkk
@saadanuru4778
2 жыл бұрын
ይቅርብ የኔ ቆጃ 21 ምን በወጣሽ ኤሄ አተራማሽ
@mastemaste9639
2 жыл бұрын
ኧረ ላሽ
@mujanimujib4182
2 жыл бұрын
አረ ልጅ ቺኮቹን ፍጃቸው🤣
@sociacell9164
2 жыл бұрын
😄😄😄
@umsaleh2998
2 жыл бұрын
😅😅😅😅
@መጻኢለዘይመጽእ
Жыл бұрын
በሃይማኖት የሚመሳሰሉ ፥ ብታቀርቡ ተገቢ ይሆናል፡፡ ለገንዘብ ስትሉ ፥ ጥንዶቹ ሃይማኖቶቻቸው በማይፈቅድ መንገድ እንዲጓዙ አታበረታቱ፡፡ ለሰዎች ሕይወት መመሰቃቀል ምክንያት ባትሆኑ መልካም ነው፡፡
@sihontadese1881
2 жыл бұрын
20 alalem lazi new konji wendi ayimachigni🤭🤭🤭🤭🤭
@yube3674
2 жыл бұрын
ይህ ልጅ ስንቴ ነው ምቃረበው😏🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@tamirumekonnen9971
2 жыл бұрын
ባለፈው ቀርቦ ነበር አልተሳካም
@creativesoundsglobalrecord586
2 жыл бұрын
ብዙዎቹን አፍ ያስከፈተችው 12ኛ ክፍል ተማሪዋ አሰደናቂ ሽለላ በ አይዞሽ ሀገሬ ሙዚቃ kzitem.info/news/bejne/0IGlu616cHeSZqQ
@mesiethio833
2 жыл бұрын
ቆንጅ ወድ አላገባም ያልኩት በምክኔያት ነዉ20አላለም
@avelojunior877
2 жыл бұрын
አረ በስመአብ ምነው አሚር በዚህ እድሜ ሀያ
@meaza2509
2 жыл бұрын
20🧐🤣🤣🤣ጨርሻለሁ አትልም እዴ 🙄😂
@የምድረ-ከብድክስታኔ
2 жыл бұрын
ቃሪያው ድምፁ ዋው
@zulayka4658
2 жыл бұрын
12+5 (17 ) ይመጣ አስረ ሁለት አመት 12 ተማረ 5 አመት በግቢ አሳለፈ ሶስቱን አመት ከኬጂ ፡ዋን እስከ ኬጂ3 ክክክክ
@sebletakele9466
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@teddyamhara
2 жыл бұрын
ተጣበሱ😃
@Genitube-r6m
2 жыл бұрын
20 🙄🙄🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️
@makamaka8964
2 жыл бұрын
20 ጉድ በል 🤔
@utaaseenaa
2 жыл бұрын
The guy is a propagandist. He showed up on this show twice and said he is software engineer. What kind of software?
@Manunited1431
5 ай бұрын
Wened lij kemeleku belay Wendawenedenetu new webetu yehonk sheletelet
@amendereje1146
2 жыл бұрын
Aree wowwwwwwww Amir Aybeka hm huletegna midiala Edalayh yliki Akegnaneh
@zuziyoutubeapp6879
2 жыл бұрын
20 ሰቶችን cerisekal ጆከራቸሁን ክክክክ😡🙄
@believe1664
2 жыл бұрын
Lela sewu meslogn layewu neber yhen saksam nw yakerebachuht😬😬😬😬😬😬😬😬😬😤😤😤😤😤😤😤
@ሀቴምቢንአርፋ
2 жыл бұрын
Another prey for this girl poacher💁
@heranhabeshaweti5442
2 жыл бұрын
20 Yelale enda min gud nahi befetare☺️🤗😂
@ኢትዮጵያዊነትኩራቴነው
2 жыл бұрын
20አላለም እድሜውን የተጠየቀ መስሎኝ መልሼ ማዳመጤ
@afrojack5709
2 жыл бұрын
ደረጃህን ለይ ጡሀራ ምን አንደሆነ ከማያቁ ነጂሶች ጋር...
@ekruekru5214
2 жыл бұрын
ኢወላህ እሱ ራሱ የሚያውቅ አይመስለኝም አላህ ይስቱር በስ
@fafiyasinhara5180
2 жыл бұрын
እሱ ራሡ ነጃሳ ነው።
@amaamm1035
2 жыл бұрын
20 በፈጣሪ 😂😂😂😳😳😳
@ሀቴምቢንአርፋ
2 жыл бұрын
ድጋሜ ሌላ ችክ ጋር ተከሰተ ይሄ ልጅ😕
@fafiyasinhara5180
2 жыл бұрын
እንደ ከዚቺም ላሌ ጋር መቶ ነበርደ?
@kidstgudeta2775
2 жыл бұрын
20🏌♀️
@የስልጤዋበሬዳ
2 жыл бұрын
እንደገና ደሞ 22 ነኝ ትመለሰላ ሆሆሆ🤔
@bekidavido6616
2 жыл бұрын
20 አሉ ስንትስ ሴት ሴክስ አደረክ
@habeshaentertainment7235
2 жыл бұрын
Ere yeha ye Sudan beharawe mezmure nw mesilegn
@obaaoaa858
2 жыл бұрын
ስታስጠላ20 ትላለህ ደነዝ
@djvchjc1323
2 жыл бұрын
ሀያ አላለም ዉሸታም ክክክ
@jaym5175
Жыл бұрын
እደ ጀብድ ደግሞ 20 ይላል እዴ ሆ 🙄
@ermiyasabebe3232
Жыл бұрын
20 ከምን አገኘሀቸው
@mengstabtessma851
2 жыл бұрын
እስኪ ለኔም በዚህ ሚስት ፈልጉልኝ
@abrahamkebede6663
4 ай бұрын
only you remember 20?
@maranatadady3145
2 жыл бұрын
I like this challenge and both of you are cute
@abineth7417
2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል ከሴቶችጋር ምንያተራምስሀል😂😂😂😂ብሎነበር የባስበሎ ከማይሆነውሰውጋር መጣ🤔
@tyiba8993
2 жыл бұрын
Fake programe nw sew teshwedalachu end lju dgami akrbchutt
@tyiba8993
2 жыл бұрын
Anda 20 anda 10 menaynte nh. gura mselh materamse dmo ayfrm mafriya
@tweynisirak7877
Жыл бұрын
ይህ የዜግነት መዝሙር የሚባል ነገር ይገርመኛል ዜግነት የማይቀበል ህገመንግስት የታቀፈች አገር የዜግነት ክብር አያስባለ የነገውን ትውልድ ያዘምራል
@iyoud3328
2 жыл бұрын
Ant qoye beye hedkbet qarya ena mixmixa meblate new🤮
@mamilamaa750
2 жыл бұрын
I like her😍
@ፍቅርነኚለወደደኚ
2 жыл бұрын
ወድሜ ወጀልሕን ደብቅ በራሥሕ አትመሥክር ተውበት አርግአላሕም መጀላቺሑን ደብቁ ብሉል በራሕ አትመሥክር
@mediiimohammed8386
2 жыл бұрын
ሴት ማሳዴዱ ሳዳርሰው አይዴል መፀሀፍ የማነበው
@tube5725
2 жыл бұрын
ክክክክክ
@Manunited1431
5 ай бұрын
Sheletelet
@jemaljem5888
2 жыл бұрын
አሚር ዲንቁ አላላችሁም አይ ኮሜተሮች እናተ ባትኖሩ ማን ያስቀኝ ነበር
@ethiomotivation2911
2 жыл бұрын
20? በሰላም ነው ግን?
@hikmaendris7251
2 жыл бұрын
Ante lije gen allah idaya yesetek yeketemawe sate hulu ayekerekem are efer
@kebedeasfaw9927
2 жыл бұрын
አተ ግን ምን አይነት ደቆረ ነክ በናተክ ሰልጥነህ ሙታካል አቦ በጣም ያስጠላል ወዱ ግን
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
2 жыл бұрын
ሄኖክ ፓርት 2ቱ😜😷😷ማፈሪያ ነህ ደሞም ሙስሊም ሁነህ ፍቅረኛ20አረ ሸም ወላ
@loza.27
2 жыл бұрын
So cool 😎
@zemedehanketube6627
2 жыл бұрын
አባው ያው ኮመንት እያነበብክ ስለሆነ ጥያቄ አለኝ 25 ስትል ሰመሁህ ቆይ እንደንብ እየቀሰምካቸው ነው እንዴ ላሽ እምትለው
@cavendtube1212
2 жыл бұрын
Smart nachuu #1 migerm couples!
@alisambi8891
2 жыл бұрын
OMG 20 🙆
@absalattube8392
2 жыл бұрын
20😂😂
@jhonabreham9284
2 жыл бұрын
CR7
@hayattessema6015
2 жыл бұрын
ወይኔ ይሄልጅ
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
2 жыл бұрын
በስት ቻናል ትቀርባለህቨ።??🙄🙄🙄🙄
Пікірлер: 210