KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሀቢብ የባሰውን ጉዴን ነገረኝ አልቅሸ ይቅርታ ጠየኩት
Күн бұрын
ሀቢብ የባሰውን ጉዴን ነገረኝ አልቅሸ ይቅርታ ጠየኩት
Рет қаралды
28,725
Remla lemma
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 565
@konjio-g1n
13 сағат бұрын
ጋይስ የረምላን ባሉካን ይቅር ታ እዲያረግላት በአላህ ስም እንጠይቅላት በኮመንት ይቅርታ አድርግላት በማለት ፍቅራቸውን እንመልስላቸው በአላህ
@LolLol-d5d
13 сағат бұрын
አችደሞ ሥራፈት ነሽ ሚስቱእኮነች አችሥላልሽ ነዉ የወሬጥም
@sumi88791
13 сағат бұрын
👍👍👍👍
@fafi-o5j
13 сағат бұрын
የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ አብሽሪ ታርቀዋል አልሀምዱሊሌህ
@sof-bq8tk
13 сағат бұрын
ምን አጥፈታ ነዉ❤
@fatimanigus3261
13 сағат бұрын
ክክክክ@@LolLol-d5d
@medinatube5989
12 сағат бұрын
የሴት ጎደኞቻችሁን ለባሎቻችሁ አታስተዋውቁ ቁጥርም አትስጥ እምትሉ የመዳም ቅመሞች የኔ ብርቱ እህቶች እስኪ በlikeአሳዩን ❤
@KhanKhan-jh6bk
11 сағат бұрын
ትክክል
@ዘሀራዩቱቢ
11 сағат бұрын
እኔ ካገባሁ ጀምሬ የሴት ጓደኛ አቁሚአለሁ
@LubabaAhmed-w1z
10 сағат бұрын
ክክ 7:00 @@ዘሀራዩቱቢ
@uaekalba3062
10 сағат бұрын
ትክክል
@AfinanMuhaba
10 сағат бұрын
@@ዘሀራዩቱቢደግ አደርግሺ የወገብ ቅማል ነው የሚሆኑብሺ
@mediቲዩብ
13 сағат бұрын
እረ እራምሊ አገትሽን ተሸፈኝ ውዴ ስለምወድሽነው የተናገርኩት
@myfano
12 сағат бұрын
እጇና ፊቷስ😅😅😅
@remlalemma
12 сағат бұрын
ልክ ነሽ እኔ እያጠብኩ ሂጃቤ ማጠቢያው ውስጥ እየገባ ሲበጠብጠኝ ጥየው ወደስራ ገባሁ ለካስ በጣም ታይቷል
@konjio-g1n
12 сағат бұрын
@@myfano ክክክክ ለዛም አላህይወፍቃት
@konjio-g1n
12 сағат бұрын
@@remlalemma አብሽሪ ሰላላየሽው ይሆናል በጣምነውየምወድሽ ወላሂ አላህ ደግሞ ሰላማችሁን ይመልስላችሁ ያረብ እረምሊ
@fatimaethio2277
12 сағат бұрын
ስለማያገባችሁ ባገቡስ @@myfano
@NMss3674-yg4vb
13 сағат бұрын
ሀቢቢ ወንድሜ አላህን ፍራ ይቅርታ አርግላት ወላሂ የረምላ አይነት ሚስት የአላህ ስጦታ ናት እኔ አልሀምዱሊላህ ጎበዝ ሚስት አለቺኝ በጣም አጋዢህ ናት 💚💚💚💚💚
@Zehara9
12 сағат бұрын
ማርየ ደምሪኝ
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
3 сағат бұрын
አልሰማሻትም ማለት ነዉ ይቅርታ አረጎልኛል አለይ እኮ
@emuemran-zw9vj
13 сағат бұрын
እኔብሆን ግን እቤቷ ሂጀ አንገቷን ነበር የምጠመዝዛት 😢ይች ምቀኛ አጭሩን ባንች ትዳር ትቀናለች ባለጌናትወላሂ ታሳስታለች ግን ሀቢብን አደነኩት የምትነገረውን ነገር ሁሉ አምኖ አይቀበላትም ጡሩባልአለሽ ማሻአላህ🎉🎉
@Zehara9
12 сағат бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@Susu-p8v5w
12 сағат бұрын
ወላሂ ገረመኝ ሰይጣን ይቀናባታል
@anshaebrahim3901
7 сағат бұрын
ትራቃት ሁለቱን ለማጣላት እየጣረች ነው
@fatumasheferawufatuma2377
7 сағат бұрын
ወላሂ እኔም ፀጉሯን ነበርየማጎርሣት
@ቢትበሸረቢትበሸረ
6 сағат бұрын
ማናት እሷ ሠአዳ ናት
@tube-jo6rg
13 сағат бұрын
ሰአት አሰተካክሊ ከመግሪብ በኀላ ልቀቂ እይታ ይኖረዋል
@Zehara9
12 сағат бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@FozetSTube
12 сағат бұрын
በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ አላህ በሰላም ለናት ሀገራችን ያብቃን ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን🎉❤
@Zehara9
12 сағат бұрын
ፎዚየ ደምሪኝ
@lubaba355
11 сағат бұрын
ባለትዳር ሴት ባለትዳር ወንድ ጋ ይህን ያህል በዚህ ልክ ሱብሀንአላህ
@aishaaisha6991
12 сағат бұрын
ባልሽም ምርጥ ታማኝ ጎበዝ ነው ሌላውወድቢሆን ይዝረክረካል ጀግና ባል ነው ይቅርታ ያረግልሻል
@OmuNebil-g8f
13 сағат бұрын
እች ልጅ ከጊዜ ወደ ጊዜ አለባበሷ በጣም እየተበላሸ ነው አላሁ ሙስታዓን እህቴ የዩቱብ ብር አያታልሽ ዱንያ ጠፊ እና አላፊ እንዲሁም አታላይ ናት። ሚዲያ ላይ ስትወጭ እራስሽን ሰትሪ ጡትሽም እኮ እየታየ ነው ዶሮዋን ዝቅ ብለሽ ስታጥቢ እኔ ታይቶኛል 🙄 በነገራችን ላይ የሆነ ጊዜ ከነ ሀቢባ ጋ ላይቭ ቁጭ ብለሽ ስታወሪ አይቸ አይ እች ልጅ ወዴት ወዴት እየሄደች ነው እያልኩ ነበር ለማነኛውም ጥሩ ሰዎች ጋ ይሁን ውሎሽ። አሏህን አስቆጥተን ከምናገኘው ብዙ ገንዘብ ይልቅ አሏህን አስደስተን የምናገኛት ትንሽ ገንዘብ አላህ ዘንድ ዋጋ አላት አላህ ሁላችንንም ያስተካክለን 😢
@aminakebede3225
13 сағат бұрын
የዛሪው ጠርሀ ይለያል ይህ ሚዲያ ያሳብዳል
@Zehara9
12 сағат бұрын
አሚናየ ደምሪኝ
@TeayabeAbeba
11 сағат бұрын
በጣም
@Aviva-sj6so
13 сағат бұрын
በጣም ነው የሚገርመው አላህ ስለሚወድሽ በጊዜ አሳወቀሽ እንዲማ ትዳርሽን አደጋ ላይ ነበር ምጥለው አቢብም መልካም ሰው ስለሆነ ማለት ነው habib ስለሆነ ነው በዚህ ዘመን ካላህና ከናት በስተቀር ጓደኛ አያስፈልግም ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Zehara9
12 сағат бұрын
ደምሪኝ እህቴ
@fafi-o5j
13 сағат бұрын
የኔ ባለሙያ እንኳንም ታረቃችሁ አልሀምዱሊላህ
@Zehara9
12 сағат бұрын
ደምሪኝ ውደ
@Toyba-pc9bi
13 сағат бұрын
አብሽሪ ሁሉም ለበጎ ነው የኔ ውድ ወንዶችኮ ስለሂወታቸው ለሌላ ስለማያወሩ እኛም ስናወራ አይወዱም እኛ ሴቶች የዋህ ስለሆን ለጓደኛ እናወራለን እናም ለኛም ት/ት ይሆነናል
@Zehara9
12 сағат бұрын
ጦይባየ ደምሪኝ
@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
11 сағат бұрын
ዝምተኛ ሰወች ከባድ ናቸው በሆዳቸው ይዘው ይዘው መጨረሻ አይመለሱም ብቻ ይቅርታ በላት
@zeharamergiaw1026
11 сағат бұрын
ረምሊየ ባለቤትሽን አለማድነቅ አይቻልም ማሻአላህ ሌላ ወንድ ቢሆን ትዳራችሁ ፈርሶ ነበር አላህ ትዳራችሁን ይጠብቅላችሁ አንችም ተማሪ በዚሁ
@የኔልጅአላህያሳድግሽ
13 сағат бұрын
ምነው ሂጃብሽ ጣልሽው ሱብሀን አላህ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
13 сағат бұрын
ወጥ እየሠራች ነው ቪዲዮው መቀረጿን እረስታው ነው እሚሆነው አንዳንደዬ ማለፍ ይልመድብን እሷ ግብዝ ነች እኔም ሥለምወዳት ጥፋት ሣይባት እፅፍላታለሁ ዛሬ ግን እርስታው ነው እሚሆነው
@konjio-g1n
13 сағат бұрын
ይቅርታ አድርግላት ሀቢብ
@Zehara9
12 сағат бұрын
ደምሪኝ ውድእህቴ
@samsunglaxymobile2182
13 сағат бұрын
አብሽሪእህቴ ጠክሪ እኔምእዳችውነኝ ሠውአምናለሁ ግንይጎዱኛል ይጠቀሙብኛል አሁን በዚህተማሪእህቴ አብሽሪ እናትሽንምአላህያቆይልሽ
@Zehara9
12 сағат бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@فدوسابب
12 сағат бұрын
እራምሊየ እህት አገትሽን ሸፍኚ እህት አላህ ትዳርሽን ከሚያበጣብጥ ነገር ይጠብቅሽ ከቻልሽ በውስጥ እፍልግሽ አላህ ለአላህ ብየ እውድሽ አለሁ እህት ብዙ ግዜ ኮሜት አልፅፍም ያው የትዳር ናገር ስለሆና እና በዴዝህ ምክናያት ትዳሬ ስለፍረሰ ነው አላህ ከአስመሳይ ጋዴኛ ይጠብቀን እህቶች ወላሂ ከባድ ነው የዴረሰበት ነው የሚያቀው አብሽራ አላህ ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ
@Zehara9
12 сағат бұрын
እህት ደምሪኝ
@sumi88791
13 сағат бұрын
ጉድ ነው መቸም የዝች ልጅ ታሪክ እንኳንም ታረቃች የኔ ልዩ
@Zehara9
12 сағат бұрын
እህት ደምሪኝ
@zabebahmed7095
12 сағат бұрын
አላህ ከእንደዚ አይነት ጉዋደኛ ይጠብቀን አይዞሽ ረምላየ አላህ ምቀኛችሁን ያርቅላችሁ
@Zehara9
12 сағат бұрын
ዜድየ ደምሪኝ
@t.tethiopia4239
8 сағат бұрын
ረምሊ አች ጎበዝ ጀግና ትዳርሽን የምወጅ ስለሆሽ ነው አሁንም እራቂ እደዚህ አይነትን ሰው ራቂ ባልሽ ደህና ሰው ስለሆነ ትዳርሽ አልፈረሰም ሌላ ቢሆን ግን እሰቢው እሲ
@user-seadi
13 сағат бұрын
የኔ ልባም ሴት ❤ሀቢቦ አመለ ሸጋው በመካከላችሁ የሚገባውን ሸያጢን ሀሊቁ ይያዝላችሁ እቦ ትዳርሽን አላህ ይጠብቅልሽ
@Mahbuba-b3o
13 сағат бұрын
ለምድነው ታዳ ሂጃብሽን ጠምጥመሽ የመጣሽው አገትሽን ገልጠሽ አኡዙቢላህ
@Sara-ph8jb
10 сағат бұрын
የሴት ጓደኛ ማለት የጀርባ ቅማል ናቼው በተለይ ባል የሌላቼው ሴቶች እርኩሶች ናቼው እና በፍቅራችሁ መካለል እሚገቡ ሰዎች አላህ ይሰትርላችሁ ውዴ
@fatimaethio2277
12 сағат бұрын
የዋህነትሽ አዉጥቶሻል አልሀምዱሊላህ ሪምየ የእናትሽ ዱዓ አይጥልሽም. አሁንም ንገርያት ❤ዱዓ ታርግልሽ እኔ የእናቴ ዱዓ ነዉ የሚያኖረኝ ከአላህ በታች አቀባዠረኝ ብላ አሙስ ደዉላልኝ በማግስቴዉ ዝሁር ላይ ስራ ስንወጣ ቁልፍ ረስቸ ከመኪና ወጥቸ ስሮጥ እኔም አላየሁት እሱም አላየኝ ገባሁበት ወደላይ ሰቅሎ መሬት ጣለኝ አልሀምዱሊላ አባያየ ብቻ ሲቀደድ እኔን ጠብቆኛል አልሀምዱሊላ
@የናቴልጅ
10 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ አተረፈሽ ያአላህህህህ
@fatimaethio2277
10 сағат бұрын
@@የናቴልጅ 😢❤
@feithabesha.7291
13 сағат бұрын
ሙሉ ለሙሉ እራቂ ይችን ልጅ.
@SemiraGetahun
13 сағат бұрын
ማናት ልጅቱ
@ኡምአብዳላ
13 сағат бұрын
አብሽሪ ሀቢብ ግልፅ ሰውነው እውነቱን መናገሩመልካምነቱነው ረምሊአብሽሪየኔውድእህት
@ahmedabufaris100
13 сағат бұрын
እህት እረምሊ ከሴት ምቀኛ ሀሲድ አላህ ይጠብቅሺ ሲቀጥል ማሂን በሚያዝናና ቪደወ አቅርቢልን ናፍቆናል ካሁን በፊትም ነግሬሺ ሳታቀርቢልን😮
@Zehara9
12 сағат бұрын
ውዶቸ ደምሩኝ
@sofiyahussen8108
13 сағат бұрын
ተያት በቃ እራምላ አትስሚያት ደግሞ ዶሮሽ ❤❤❤❤እራምላ እይታ እድኖርሽ እደዚህ አይነት ነገር ስሪ ቭሎግ ግቢ ላይ እይታ ይኖረዋል
@Zehara9
12 сағат бұрын
ሶፊየ ደምሪኝ
@maryemebrahimtube1027
13 сағат бұрын
እቺን አሰመሳይ ሰዉ እራቅያት እንደዚህ አይነት ሰዉ አያሰፈልግም አዉዙብላህ
@Zehara9
12 сағат бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@yusratube2786
12 сағат бұрын
አሏህ ሠላማችሁን ያብዛላችሁ እህቴ አለባበስሺን አስተካክሊ ውደ
@mesitube8396
13 сағат бұрын
የኔባለሙያ ይች ጓደኛሽ ከሒወትሽ አውጪ ምናልባት ሀቢብን ትወደዋለች መሰል ትዳርሽን አዳትበትነው👌
@Zehara9
12 сағат бұрын
አስኒየ ደምሪኝ
@FatumaFatuma-gs8qr
12 сағат бұрын
@@mesitube8396 በራሶ ግዜ ዘጣች እኮ አይኖ ይዉጣና አገር ሳታጠፋ ባጭሩ አላህ አሳወቃቸዉ መዠገር ናት ሠዉን ባልሳደብ ደሥይለኝነበር ግን አዳደ እድትናገሪእሚረግሸነገርአለ
@አሲሁሉምለበጎነው
9 сағат бұрын
ብል አፍያ ታሪኩ ለኔ አስተምሮኛል እረምለየ በነገራችን ላይ ሴቶች ብቻ ሳይሆን ወዶችም አሉ እድትጣሊ የሚያደርጉ ሀያትን ሳሚልኝ እኩል አችው ጋር ሰራችዶሮውን❤❤❤
@jamiendris9454
6 сағат бұрын
አረ ቀልድ ነው አሉ መጨረሻ ላይ ፕራክ ነው ትለናለች ምሰኪን የመዳም ቅመ ም
@fatumafatuma1689
13 сағат бұрын
ማሻአሏህ ሀቢብ ግን በጣም አስተዋይ እና በጣም የሚያከብርሽ የሚያምንብሽ ሠው ነው ግን ልጁቱ ላኢላሀኢለሏህ ወንጀል ታስገባለች የማትፈነቅለው ድንጋይ የላትም
@fatimanigus3261
13 сағат бұрын
በጣም
@bintmoha3172
12 сағат бұрын
❤❤ ማሻ አላህ እኔስ አገነጣጠሏም ጠፍቶኛል የሴት ጓደኛ አያስፈልግም ሴጣን ናቸው
@NaniIscute
6 сағат бұрын
ሀቢብ የወንዶች ተምሳሌት ነው ትግስቱን ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና ትዳሩን አክባሪ ነው እሷ ግን የስራዋን ይስጣት እነዚህ ልጆች እንኳን ሳያሳዝኗት ይሄን ነገር ማሰቧ 😢😢😢😢😢ብቻ ከዚህ በሗላ ተጠንቀቂ እረምየ አብሽር ሀቢብ ደግሞ አላህ ይጨምርልህ ወንዲሜ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🤲🤲🤲🤲
@Amenaamenaabdu
13 сағат бұрын
ሀቢብ በአላህ ከልብህ ይቅርታ አድርግላት ወንድሜ ረምሊ የዋህነቷ ነው
@Zehara9
12 сағат бұрын
ደምሪኝ ውደ
@Halema8-y8z
12 сағат бұрын
ደግ ትዝ አስባልሽኝ እኔም በቤቴ ዶሮ እንዳች አድርጌ ነው እምሰራ ልዩነቱ እኔ እራሴን ቀርጬ ሜድያ ላይ አለቅም መሆንም የለበት አሁን ግን ተሰድጃለሁ
@makedlyoutube2103
13 сағат бұрын
የኔ ባለሞያዋ አላህ ከምቀኛ አላህ ይሰዉርሽ
@Zehara9
12 сағат бұрын
እህት ደምሪኝ
@ruqyajamal
13 сағат бұрын
የሴት ጎደኛ ይቅርባችሁ. እሪምላየ እናሀቢብ ስለታርቃችሁ ደስ ብሉናል. ለርምላ ያሰብሽውን ክፋት መልሶ አችኑ ይድፋሽ ነይ ማነሽ ደመቁ ኮሜቱን ማበበ አይቀርም፣፣፣፣እረምልየ አብሽሪ የኛንግስትስወድሽኮ፣የኔደርባባ🎉🎉❤❤
@Fufu-vt9pt
12 сағат бұрын
አጅብ ነው ሶልህን ጎደኛ ይስጠን ያርብ የጎደኛንም ሀቅ እምንጠብቅ ያድርገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@missyemehamed
13 сағат бұрын
ሀቢብ አብሮ አደግሽ ስለሆነ ስለሚያውቅሽ ትዳርሽ ተረፈ እጅ ሌላ ቢሆን ፈርሷል የሴት ጓደኛ አትመኑ
@AhmrdKacem
8 сағат бұрын
ቆይ ግን ምንትጠቀማለች የምቀኝነት ጥግነው እንኳን አላህ ከዚች አራቀሽ አላህ ትዳርሽን አላህ ያሙቅልሽ
@f-io7sj
13 сағат бұрын
ማሽአላህ ❤ አላህ ይጨምርል ችሁ አውፍ በላት ለጥላት ባታ አትሥጥ
@FatumaSied-l2j
10 сағат бұрын
አላህዋ ከመጥፎ ጓደኛ ጠብቀኝ ሲጀመር በትዳርሺ በጣም ትቀናለች እና በቃ ከእሷ እራቂ ረሚላ እህቴ እሷን አላህ ይስራዋን ይስጣት
@Zenat-f6d
13 сағат бұрын
ረሚላየ አይዛሽ እደኔ ጠጋ ያለሽን አትመኝ የኔ ፈድሻ
@Zehara9
12 сағат бұрын
ዜድየ ደምሪኝ
@Zenat-f6d
11 сағат бұрын
@@Zehara9 እሽውድ
@እሙአማር-ፐ7ለ
13 сағат бұрын
የኔ ባለሙያ አብሽሪልኝ ካሁን በሁዋላ ሰው አትመኝ ሰው ዘመድ ጥሩ ጉአደኛ መስሎ ለማጣላት ነው 😢ያመኑት ሰው ይብሳል ሀቢብም ከልብ ይቅርታ በልልንንንንንንንንንንንንንንንን ድምፃችን ይሰማ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zehara9
12 сағат бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@እሙአማር-ፐ7ለ
10 сағат бұрын
@@Zehara9 እሽ በርች
@Sወሎ
10 сағат бұрын
ባሎቺ የሆነን ጎደኛ ተይ ካሉ የሆነ ነገር አለዉ ወላሂ እኔ ደርሶብኛል የሴት ጎደኛ ምስጥ ናቸዉ ቱ
@EeEe-rk6hy
9 сағат бұрын
ትክክል የደረሠበት ያቀዋል
@እናትሀገር-ኈ3መ
22 минут бұрын
እረምሊ እህቴ አቺኮ የልጆቺ እናት ባለትዳር ብዙ ሀላፊነት ያለብሺ ልጅ ነሺ እናማ ጎዴኛ አያስፈልግሺም እህትዋ የረፍት ሰአት ካለሺ ከልጆቺሺ ጋር አሳልፊ እህቴዋ ❤❤❤❤❤❤❤
@gfrdgfds2259
13 сағат бұрын
ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሪ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ
@FoziaYesuf
13 сағат бұрын
ማሻአላህ የኔ ባለ ሙያ ❤❤❤❤❤. እንካን ታረቃችሁ ረምላዬ ❤❤❤.
@Zehara9
12 сағат бұрын
ፎዚየ ደምሪኝ
@ZahraZahrazahra-p6f
11 сағат бұрын
የኔማርአላህይጠብቅሺ❤ትዳርሺንያሳምርልሺ❤እህቴ።የኛሰውምቀኛነው ሱባሀንአላህየሰውልጂክፍቱ😢ያሳዝናል
@uae4165
10 сағат бұрын
ረምሊ በአላህ የቤትሺን ገመና ሚድያላይ አታውጭ እንዴሌሎቹ ያስጠላል
@MehbubaAwol
13 сағат бұрын
አላህ በሰው ተመስለው ሴጣን ከሆኑ ሰዎች ይጠብቀን ሰው አትመኑ እኔ ሰው ወላሂ ካለ አምን ነበር ግን ብዙ ግዜ እየማሉ የሚዋሹኝ ስለገጠሙኝ ማን አላምን
@anshaebrahim3901
13 сағат бұрын
ረምሊ የኔ ማር አብሽሪ ይች ጎደኛ አትሆንሽም እራቄት ለምንም አጠቅምሽም ባለጌ ናት
@firdoushabasha
11 сағат бұрын
ግንብ ረምሊ የተማረሺበትን ተምረሽ የሆድሽን በሆድሽ ማድርግ ነበረብሽ ሀቢብንደግሞ እዳጠምደው ይጠላትነበር እዳትመጣ ብሏል ስትይ እዳታጣቁሪው አላህ ይጠብቃችሁ አይዞሽ
@mekyachannel4906
13 сағат бұрын
አይ ዩቱብ በሮች መችም ነገር ይወዳሉ ብላችሁ ተረት ተረት ትሉጀመር 😂😂😂😂😂 ጠክሪ ፎረጥ ጣም ያለ ነገር ፈልጊ 😂😂
@poodlewoodlw
11 сағат бұрын
ሳህ
@ሀናንጎደሬዋ
10 сағат бұрын
የኔ ረምሉየ የኔ ዉድ ማሻላህ የኔ ባለ ሙያ ከጓደኛ ምቀኛ አላህ ይጠብቀን ወድም ሀቢብ አደራ ረምሊየን አታኩርፋት አደራ ምርጥ ሚስት ናት 😢😢
@ktube8920
13 сағат бұрын
የሴቶች ተንኮል አይጣል ነው ምን አይነት ሰይጣን ብትሆን ነው ለሷ እልህ ታረቁ ሰይጣንን ማቃጠል ነው አንድ በመሆን
@SaadaMohamed-y2x
8 сағат бұрын
ሱበሀን አላህ ከደዝህ አይነት ጓዴኛ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢 አብሽሪ ሪምየ አች ጀግና ሴት ነሽ
@eimaneiman8850
13 сағат бұрын
ውደ. እይታእድኖረው ዶሮስትሰሪ አገነጣጠል. እና. አሰራሩ እደዚህያለነገርብሰሪ. እይታይኖረዋል በተረፈአብሽሪ ጥሩአርገሻል ኢንሻአላህ ይታረቅሻል ለኛም ጥሩትምህርትነው በርች
@zehara53o
11 сағат бұрын
እኔ ግን የማይገባኝ ጥያቄ የሴት ጓደኞች ጓደኝነታችሁ ከሴቷ ጋ ነው አይደል ከባሏጋ መደዋወል ማውራት ምን አመጣው አንደኛ ሀራም ነው መቸም ወንድም አይደለም ሀጅ ነቢ ነው ምን ያስወራችኋል ከወንዱ ጋ እሴት ጓደኛችሁ ቤት እንኳን ሄዳችሁ ባሏ ካለ አሰላሙ አለይኩም ከማለት ውጭ ምን ያስወራችኋል ሲሆን በል እቤት ካለ አይኬድም ሲቀጥል ባጋጣሚ ከመጣ አሰላሙ አለይኩም አለቀ በዚህ በኩል ወላሂ አረቦች ማሻአሏህ ተባረከላህ እንደት እንደሚፈሩ ወላሂ ደስ ይሉኛል እስኪ እኛም ሀበሾች ይልመድብን የሚጠቅምን ነገር እንማር ከረምላ ለማ ጓደኛ አይነት አላህ ይጠብቀን ምን አይነት አስተዳደግ ብታድግ ነው ባለጌ ይች እንኳን ለጓደኛ ለትዳሯም አትሆን ባለጌ ነች አላህ ይሁነው ባሏ ሚስኪን ከእንድህ መሣይ ነውረኛ ሴት ጓደኛ አላህ ይስቱር በስ
@HananMuhamd
6 сағат бұрын
ረምላየ ማሻአላህ ምርጥ ሚስት ነሽኮ
@مريممريوم-ض4ظ
13 сағат бұрын
ውዴ ማሻአላህነው ግን ምችእዳይመታሽ ሳትታጠቢ እዳትወጭ
@HayathHyath
12 сағат бұрын
እኔ የሴት ጎደኛ አይወጣልኝም እኛ ሴቶች ተከሲስ ነን
@LUbaba-o7f
13 сағат бұрын
ረሚሊ የኔውድ እህት ምነው ዛሬ አገትሽ አልሸፈሸውም በተረፈ በጣም ነው የምድሽ
@fatmahmohammed713
9 сағат бұрын
አይዞሺ ይሄ ለእናንተ ትልቅ ትምህረት ነው ከአሁን በሆላ ሰው አትመኝ በነገራችን ላይ ልጂ እርሾ እዳጨምረብሺ ተጠንቀቂ ሀሀሀሀ
@saeedalderei5413
13 сағат бұрын
አይዞሽ እረህማየ ሰው ማምን ከባድ ነው ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@Eeeeeeeee-c8t
13 сағат бұрын
ግን ሙስልሞች ትንሽ ትንሽ እያላችሁ ብልሽት የምትሉት ነገር አገትሽ ባዶ ሆኖ እደት አስቻለሽ
@Rahmah-r1u
13 сағат бұрын
አብሽሪ ራምልዬ ጠንክሪ በትዳርሽ የሚመጡ ሸር አሳቢወችን አላህ ይያዝልሽ
@Sነኝወለዬዋ
13 сағат бұрын
አኡዙቢላህ ምን ሸይጧን ናት በይ ተጠቀቂ
@Mathina-bo2cw
13 сағат бұрын
ይቅርታ አርግላት ወዲማችንን እረምሊ ሚስኪን ናት እዴኔ የዋህነት ያጠቃናል ወዲማችንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@omkaled812
13 сағат бұрын
አ ምነው ሂጃብሽን ጣልሽ አላህን ፋሪ ረምሊ
@Kunfyekun2tube
13 сағат бұрын
ረምሊ አገትሽ ተሸፈኚ ሁቢ ስለምወድሽ ነዉ የተናገርኩሽ ❤
@LeylaYumam
6 сағат бұрын
በስበቡ ሙያተማርኩ ረምሊየ አልችልም በገነጣጠል አይይይ ወዴፊት ጉዴ ቀለጠ
@mekiyatube2063
11 сағат бұрын
ረምላዬ አብሽሪ እኔ በዚህ ሁለት ቀን በለቀቅሻቸው ቪድዮ ሀቂቃ ብዙ ነገር እንድማርበት ነው ያደረገኝ አሏህ ከመጥፎ ጓደኛ ይጠብቀን አንችንም ትዳርሽን አሏህ እስከመጨረሻው ያሳምርልሽ እህቴ 🌸🌸🌸
@Tube-kx2sq
11 сағат бұрын
እረምሊ ዶሮዋ ማሻ አላህ ትልቅናት ወንድ ነው እንደ ሀያት የኔ ጣፋጭ ስወዳት የቤተሰቤ ልጂ ነው የምትመስለኝ
@ZdwolloTube83
12 сағат бұрын
ማሻአላህ ባለሙያነሽኮ እጅሽ ይባረክ ለነገሩ ወለየዎች በሙያ አንታማም❤❤💐💐
@ajmandubai9807
10 сағат бұрын
የኔ ውድ ምቀኛን ነገረኛን አላህ ይያዝልሺ ትዳርሺን አላህ ይጠብቅልሺ ለኛ መማሪያ ነው ጎደኛ አያሥፈልግም
@Rozy.Tubee12
13 сағат бұрын
ፍቅርታ አድርገላ ይቅርታ አድርግላት በጣም ከልብህ ይቅርታ አድርገላት. አያስፈልግም ለማጣላት በጣም ብዙ ጥረት እያደረገች ነበር ማለት ነው። በጣም ይገርማል. Mnayntwa nate yhm atsflgeshe mary rkyte❤️👍
@الال-ط3ذ2غ
12 сағат бұрын
አብሽሪ እረምሊ የኔቆጅ ለኸይርነው የኽነገር ለኛም ትምርትነው ብዙወቻችን ሠውሳማክረን ባላችን ጋተጣላን ስሉን እኛምጋ የለነው እያልን እንመክራል ግን ችግርነው
@halumahaluma7614
9 сағат бұрын
❤❤❤ እኔ ዴሤ ሥመጣ አችን ማገኘት እፈልጋለሁኝ እራህማዬ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
13 сағат бұрын
እህቶቼ ደሚሩኝ እስት አበረተቱኝ ስዎደቹሁ አትለፉኝ🎉🎉🎉
@Zehara9
12 сағат бұрын
ደምሪኝ ውደ
@hshs7s-nt9yh
6 сағат бұрын
የኔ፣ቆንጆ፣እህት፣የሴት፣ጎዴኛን፣ያሳለፈው፣ሆድ፣ይፈጃው፣የዋህ፣ስትሆኚ፣የማይ፣ቆፈርጉድጓድየለም፣ብቻ፣እናትሽ፣እህት፣ካለሽ፣እህት፣ጎዴኛ፣አድርጉ፣ብቻ፣ክፋ፣እንዳለ፣መጥፍምአለ፣አላህ፣ጥሩ፣ን፣መርጦ፣ይስጠን፣ብዙ፣አለፍን፣ክፍዎች፣እንኮን፣አስተማራቸሁኝ፣ጥሩንከመጥፎመምረጥ፣አስተማራቸሁኝ
@AAl-tn6dr
8 сағат бұрын
ማሻ አላህ አትጣሉ ልጆ ቻቹህን አሰደጉ❤❤ሀቢቢመ እረምላም❤❤
@Amina-u1g
5 сағат бұрын
የሴትጎደኛ አያሠፈልግም ራቂእህቴለሁኑይቅረታአረግላትወደሜእባክህለቤታችሁአደሠነኘግንይቅረታለአላህብለህይቅረታአረግላት
@seadaabdu6617
11 сағат бұрын
ትገረማለች ልጂቱ ተጠቀቂያት ካሁን በኋላ ምን አልባት ባች ትዳረ ትቀና ይሆናል እድህ ያረገችው የኔ ቆጆ አች ጀግና ነሺ ትዳረሺን አጥብቂ ማንንም አታሰገቢ
@HaHa-q6c
9 сағат бұрын
ከፍሰወች አላህ ይጠብቅሺ እሳንም አለህ የስራዋን ይስጣት
@Seada-o7q
9 сағат бұрын
እንኳንታረቃችሁ፣ግንከአሁንበሗላሰውንአትመኒ፣ሰውንማመንቀብሮነው፣አለችቀበሮ
@GggGggg-cg3wd
10 сағат бұрын
ረምሊየምነውዛሬ ሻርብሽን ወደኋላአሰርሽው አስተካክሊ ይቅርይልሻልኢንሻአላህ
@tebaa6146
3 сағат бұрын
ሱብሀን አላህ. ዉደ ትዳርሽን አላህይጠብቅልሽ ይች ሴት ከባልሽ ልታለያይሽ አስባለች አስታግፊረላህ በስ
@aaysy6092
Сағат бұрын
አነሰም በዛም ባለትዳር ሴት ባሏን ሳታሥፈቅድ ዘላ አትወጣም ሀቢብም ማኩረፉ ጥሩነው አችም አይለመድሽም እድገባሽ ነው የተቀየመው። የኳደኛመሰሪ አይጣል ነው አላህ ሂድያውን ይሥጣት አችም ተማሪበት
@SebrinPrincess
5 сағат бұрын
ሌላ ባል ቢሆን እሰዋ ገር ተፍቅሮ ይጎዱሺ ነበረ ባልሺ በጣም ጥሩ ባል አለሺ የኔ ባል ጎደኞቸን በሙሉ እያወራ ያማኛን ለዛ መናገሩ ሀቀኛ ነው
@ሱባሀን
13 сағат бұрын
አይዞሽ የዋህ ምን ይሆናል ነው ባልሽ ግን ጀግና ነው የሰው ወሬ አለመስማቱ ❤❤❤❤
@Gei-qy9si
12 сағат бұрын
የሴትጓደኛ አያስፈልግም አላህንእምትፈራ ካልሆነች😢
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
7 сағат бұрын
ሲጀመር የሴት ጓደኛ አያስፈልግም ቅናተኛ ናቼው ባለትዳሮች ተጠንቀቁ
@fafidessieweloyewa922
12 сағат бұрын
የኔ ባለሙያ ረምልዬ ፈድሻ በሉ አያምርባችሁም ምርጥ ጥዶች ናችሁ በሉ ይቅር ተባባሉ😢😢😢❤❤❤
@EmaHewotiy
13 сағат бұрын
አበሽሪ ውደ ልጅቷ መርዝ ነች አልሳካ ብሏታል ይች የማትረባ ለማንኛውም ለአንች ትምህርት ነው ውደ አላህ ይጠብቅሽ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ፍቅራችሁን አላህ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ
Пікірлер: 565