KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሀገር ቤት ገባን አላዛር በሬ ጣለ🥰🥰
Күн бұрын
ሀገር ቤት ገባን አላዛር በሬ ጣለ🥰🥰
Рет қаралды
35,606
Helu Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 546
@zynbጉራጌዋ
Күн бұрын
ጎበዝ ባህሏን ለማሥተዋወቅ ምትጥር ሤት ደሥትለኛለች ሄሉ 👌 ❤
@ብሩክይቱብ
Күн бұрын
ሄሉዬን100k እናስገባት የምትሉ ላይክ❤
@FgsfFሀያት
Күн бұрын
ዛሬማንምአልቀደመኝምሄሉነቴየኔውብየኔጨረቃሴትየምትለይብኝ100kእናስገባትተው❤❤❤❤❤❤❤😢😢💪💪
@Zade-h7p
Күн бұрын
ሄሉዬን 100 K እናስጋባት የምትሉ ለይክ 😢😢😢😢😢😢
@sasaudi
Күн бұрын
አረ ለሄሉ100kእናስገባት😢 የኔ ጠካራ ሰት እንወድሽለን💪❤
@zone8505
Күн бұрын
ሄሉ እነ አለዘር አንድ ለይ እንዴት ፈተ እንደምተድርጉኝ ❤😂😂😂😂
@አመሠግንህዘንድምክነያቴብ
Күн бұрын
ሄሉዬ የሴቶች ተምሳሌት ባህሏን ወጉን የማትረሣ የኔ እንቁ ሴት ዉድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amutamut1
Күн бұрын
ሄሉዬ የኔ ጣንካራ ሴት ሁሌም ሰቅልኚ የኔ ፈንድሻ የኔ ጀግና ሴት እስት 100Kእናስገበት😢😢😢
@ያህያYahyawe-s1r
Күн бұрын
heluyen ምቶዱ 1000like👍👈😘❤️🥰❤️🥰
@ShopCafe-nc6nw
Күн бұрын
ሄሉ ማሬ የልጅ አዋቂ ጎዘዝ አይዞሽ ለሁሉም ነገር አትቸኩይ እያሰብሽ ❤🎉 አላዛር ተባረክ ሄሉን በማበራታትህ እንድትስቅ ስላደረካት ጥሩ ጎጀኛ ነህ 🎉
@seade127
Күн бұрын
የሰውደስታ የሚያስደስታችሁ የፈጣሪ ጥበቃ በያላችሁበት አይለያችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ደምሩኝ እልቶቸ 😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@FatimaTude
Күн бұрын
ወጥቶ ከመቅረት አላሀህ ይጠብቀን አሚን በሉ💚
@Firoz-i9z
Күн бұрын
አሜንንንን
@tube-ve7ce
Күн бұрын
አሚን
@MBaba-ik1nf
Күн бұрын
አሚን ያረብ
@jaja9925
Күн бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤❤
@rabiaadam7068
Күн бұрын
አሚንንን ያረብ
@አመሠግንህዘንድምክነያቴብ
Күн бұрын
ቆይ ስጠብቅ ዉዬ ይሄ ሁሉ ሰዉ የቀደመኝ ከምኔዉ ነዉ እረ ተረጋጉ😂 እስካ ልይና እኮምታለሁ❤❤🎉
@FetiyaFatiya1
Күн бұрын
እኔስ ቢቲ ስጠብቅ ውዬ ለከ ይሄሁሉ ሰው ቀድሞኘል😂😂😂
@AsnqechiBeqele
Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
Күн бұрын
የኔ ውድ ሄሉዬ የጉራጌን በአል በደንብ ያሳየሽን አንቺ ነሽ እግዚአብሔር ላመቱ በሰላም በጤና በደስታ ያድርሰን❤❤❤
@lailayoutube-v9p
Күн бұрын
ሄሉዬን 100kእናሰጋባት የምትሉ ❤❤❤❤👍👍👍
@Hani21-h6u
Күн бұрын
በሄሉ ስም ላይክ ና ደምሩኝ😉💫
@ኤልዳ-ቱዮብ
Күн бұрын
እሺ😊
@rakiyoutub22214
Күн бұрын
እንኔም ደምሩኝ😢
@Hani21-h6u
Күн бұрын
@@ኤልዳ-ቱዮብ የኔ ቅን😘
@መቅደስ-ቘ5ፐ
Күн бұрын
@@Hani21-h6u እሺ 🥰🥰
@maryamdawood5052
Күн бұрын
ቤተሰብ,አርጊኝ🎉
@rakiyoutub22214
Күн бұрын
ኣንደኛ ነኝ😂❤የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ቐልጃችሁው ይማርካል❤❤❤❤ግን ቪደው ስታዪ በላይክ ጀሙሩት ፕሊስ👏👏
@Ab-ke1qf
Күн бұрын
ሄሉዩ የኔ ጠንካራ እንደዚ ፈገግ በይልኝ❤🤌🦋
@ሚጣ-ሚጣ
Күн бұрын
ኣላዛርዬ የኔ ምርጥ ሶው እግዛብሔር ያክብርህ 👑🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rahima1683
Күн бұрын
ፍትህ ድምፃችይሰማ ሄሉዬ ከናቪ ጋ አብረዉ ይስሩ👍👍❤❤
@FetiyaFatiya1
Күн бұрын
አራ እስቲ ዝም እንበል ትንሽ ልጅትወ እርፍት ተድርግ😢😢😢
@amutamut1
Күн бұрын
የትክቶክ ሰየሰቹ እዝህ መጣቹ😂😂😂
@አመሠግንህዘንድምክነያቴብ
Күн бұрын
እረ ተዉ ግን😂😂😂
@rahma-743
Күн бұрын
ወላሂ ሄለን ሥቀሺሳይሺደሥነዉያለኝ የምር ሁሌየምሳቅዉደ አላዘር ፈታእያረካትነዉ ማሻአላህ❤❤❤
@Bety2026
Күн бұрын
ሄሉየ ፍንድሻዩ አስተዋይ ደርባባየ አላዛር እግዚአብሔር ያክብራልን ሄሉየን ፈታ እያዸሩካት ነዉ ሰሞኑን ሄሉየ ጎበዝ ባኅልሽን እንድኅ ማስበዋወቅሽ በደንብ አስጎብኝልን አላዛራን የእኔ አስተዋይ❤❤❤❤
@HayatMulla-ir2bv
Күн бұрын
ሔሉየየወንዲሞቿእሕትየኔትልቅሰዉበራሷተማማኝየኔዉዲየኔጨረቃአይዞሺጠንክሪፈጣረካንቺጋይሑን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@الياسالأمدي
Күн бұрын
አላዛር የኔ የዋህ ሥወድህኮ ከሁሉም ጋ ሥትግባባ ሄሉየ የኔ ቆንጆ
@monashwarga8446
Күн бұрын
አንደኛ ነኝ ቪድዮውን ላይክ እያደረጋቹ ጀምሩ❤❤❤🙏🙏🙏
@Haimanusqtr
Күн бұрын
ሄሉ ተምሳሌት ቤተሰብሽን አክባሪ
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy
Күн бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ሲታረድ ማያት በጣም ነው የሚፈራው😢❤❤❤❤❤❤❤
@የቡራአድናቂ
Күн бұрын
ማነው ሄሉየን እደኔ በስስት የማያት❤😘
@መቅደስ-ቘ5ፐ
Күн бұрын
ሄሉዬ የኔ ፍድሻዬ እካን ሰላም መጣሺልኝ❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😂😂
@YoiPpk
Күн бұрын
አደኛ ነኝ ዛሪ👍👍😘😘😔😊😊
@Hereya-zz7ji
Күн бұрын
ቀደምሽኝ
@YoiPpk
Күн бұрын
@@Hereya-zz7ji አወ ደሰብሎኛን🙈😁😁😁
@መአዛዬ
Күн бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍
@ድንግልእናቴገብረኤልአባቴ
Күн бұрын
ማየት ብቻ ሳይሆን ሰብ እያረጋችሁ 100k my😘ደምሩኝ🥰🥰
@drr8432
Күн бұрын
እሽ❤❤❤❤
@መዲናቲዩብ8647
Күн бұрын
@@drr8432እኔንም ደምሩኝ እስቲ ❤
@መዲናቲዩብ8647
Күн бұрын
ደመርኩሽ ደምሪኝ ውዷ
@ድንግልእናቴገብረኤልአባቴ
Күн бұрын
@@መዲናቲዩብ8647 እኔም አርጌሻለሁ 😘🥰
@ድንግልእናቴገብረኤልአባቴ
Күн бұрын
@@መዲናቲዩብ8647 አርጌሻለሁ ዉድ🥰🥰
@EeEe-x1k
Күн бұрын
ሄሎ የኔ ቅመም ስወድሽ ለምን 100ሽ እናስገባት
@Fikirita-e3o
Күн бұрын
ሄሉነት❤❤❤ጉዞ ወደ ፊት❤❤❤አየ አላዛር ሚስጥር ምን ይሻልሃል የሴቶች ቀን ላይ ናት አለም🤣🤣🤣
@UtJh-x2b
Күн бұрын
ሁለተኛነኝወላሂ ላይክአድርግኝ ላይክአምሮኛል🎉🎉🎉🎉
@MjmmMjkkk
Күн бұрын
ላይክአርኩኝበፍቃደኝነት😂😂❤❤😢😢😢😢
@zuzutubi3777
Күн бұрын
ይደሚሩኝ በፊቀዶ
@haiahAlhaiah
Күн бұрын
አናታምሁላ የመጀመረያነኝ ያላህስራ ላይክም ከተመቻቸሁ ስድቡኮሚትም አረጉ😂😂😂 በተረፈእወዳቸሁለሁ
@ZeinabaSaid
Күн бұрын
አንቺ መለጣ ላይክ አረኩሽ😂
@sasaudi
Күн бұрын
ወይኔ ኣላዘር በሳቄ ከደልከኝ😂 የሄሉ ምርጥ ጋደኛ💪❤
@Hereya-zz7ji
Күн бұрын
እኔራሡ የሴቶች ቀን ያላት እያሣቀኝ ነው
@እሪች-ከ3ፀ
Күн бұрын
ሄሉንናኔየኔማርየፍቅር❤❤አሺማርውድነረሸቀበቂ❤❤❤😂😂😂👍👍🥰🥰🥰
@UaeKfn-w6x
Күн бұрын
የኔ ወድ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ በራስሽ የምትተማመኚ ድንቅ ሴት ❤❤❤
@ALmasALmas-ub1nr
Күн бұрын
ዛሬ ቀን ወቶሎኝ አደኛ ነኝ
@የፍቅርዬወዳችነኝ
Күн бұрын
እንኳንደህናመጣችሁሄሉዬየኔመልካምእህቴእናአላዛርወንድችን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kidsettesfya4645
Күн бұрын
ሄሉዬ እና አላዛር እናመሰግናለን በላለዲ የምጣ ፈያንህም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Meklit-wi4th
Күн бұрын
ፈያነነ እግዜር ኤትመስገን
@BananaKola
Күн бұрын
የኔ ውድ በማንነትሽ የምትኮሪ ጀግና ነሽ በርቺ እህቴዋ ወደፊት እንጂ ወደሃላ የለም ሂወት ይቀጥላል ነብስኮ ነሽ❤❤❤❤
@sojoo-zw2nb
Күн бұрын
ሄሉዬየኔልእልትሰላምሽይብዛልኝአላህኸይርነገርየሰማን❤❤
@AlmiAlmi-dx6rz
Күн бұрын
ዛሬ ሁሉ ሰዉ ኣንደኛ ነኝ ኣለ ሳ😂 helu ena alazar ewedachwalew🥰❤
@FatumaTadesse-k9u
Күн бұрын
እኔም ገርሞኛል ወላሂ ብዙናቸው አደኛነን ያሉት😅😅😅😅
@busyline1119
Күн бұрын
የውነት ሄሉዬ እና አላዛር ደስስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ነኢማነኝስደተኝዋ
Күн бұрын
ሱበሀን አላህ📿🖊 አልሀምዱሊላ📿🖊 አላህ አክበር📿🖊
@AnshaSeid-zi1tu
Күн бұрын
ሱበሀንአላህ
@AnshaSeid-zi1tu
Күн бұрын
አላሀኩበረ
@AnshaSeid-zi1tu
Күн бұрын
አልሀምዱሊላህ
@AnshaSeid-zi1tu
Күн бұрын
ደምሪኝ
@Mileni-Hamed
Күн бұрын
አራ በጣም ነው ምዎዳች H/A❤️🔥
@ስብራቴ
Күн бұрын
እንኳን በሞራዲ በፋናም በሰት የቱሩጉም የለህ😂😂😂
@zedoYouTube596
Күн бұрын
😅😅😅😅
@سجهمحمد-ث6ب
Күн бұрын
አንድ ለይ ብትሆኑ ብዬ ተመኛው❤😂
@BoseGonder
Күн бұрын
❤❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤የኔሂሉ
@FetiyaFatiya1
Күн бұрын
ያኔ ቆንጆ ሄሉዬ ያኔ ጀግነ ሁሌም ወደፊት በርቺሊኝ እስቲ ቅማሞቼ 100k እነስገበት አይከፈልበትም🥺😢
@MadinhRr
Күн бұрын
ሔሉየ ስወዲሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤ትለያለሽኮ
@enatmebrata
Күн бұрын
ሄሉዬ ከፍቅር ጋር ኑልን የምትሉ አሰዩኝ❤❤❤
@Saadah1Bb2
Күн бұрын
አወ የመጡ ❤❤❤
@Hereya-zz7ji
Күн бұрын
@@enatmebrata እኔ
@SwefiehMobile123
Күн бұрын
እኔ
@FetiyaFatiya1
Күн бұрын
አው ይምጡልን❤
@MunaMuna-uz7pn
14 сағат бұрын
አው ይምጡ❤❤
@MonaTubeሙና
Күн бұрын
እንደኔ አገሩ የናፈቀው ማነው እስኪ ደምሩኝ
@نوراحجي-د2ث
Күн бұрын
ሄሉ ቆጆጆጆጆጆ❤🎉🎉🎉
@الحمدلله-ل5ع3س
Күн бұрын
አላዛርኮ የወፍራም ቀላል ፈታ ያልክ ሰዉ ነህ ሂሉዪ ፊትሽ ቀላኮ እኔም ገጠር ስወጣ አይሆንልኝም ነበር😢😂😂😂😂😂
@አይያችቀን
Күн бұрын
ሄሉነቴ የኔ ልዩ የኔ ሰቀቀን የኔ ልእልትትትት አላዛርዬ የኔ ምስጊን የኔ ውድ ወንድም እንደው ምን ልሁንላቹህ የኔ ውዶች ትለያላቹህ እኮ የምር ❤❤
@SelamFantu-k7n
Күн бұрын
ሄሉዬ የኔ ሰሰት እዴት እደምሳሳልሺ የኔ ልዩ ሴት❤❤❤❤❤ እላዘር ፈጣሪ ይባርክክ ወንድማችን
@سعديهبنقلادشي
Күн бұрын
ሄሉና አላዘር ታምራላችሁ ከማርክጋር ካልታረቃችሁ..ተጣመሩ የምትሉ❤❤
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
Күн бұрын
በሄሉ ሰም ላይክ ና ደምሩኝ❤❤
@MekdesAbera-vs1hc
Күн бұрын
ወይኔ አላዛርዬ የሴቶች ቀን አላለም የተመታክ😂😂ሄሉዬ የኔ ውድ መልካም በአል❤❤❤
@Hereya-zz7ji
Күн бұрын
ክክክክክ
@ASLI__ASLI21
Күн бұрын
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Aynalove3382
Күн бұрын
ወይ አላዛር የሴቶች ቀን አፈረጠው😂😂😂አትፈሪ ሄሉዬ ባሁን ሰአት ሁሉም ግልፅ ነው
@Hereya-zz7ji
Күн бұрын
የሴቶች ቀን
@HabibaYasin-y4p
Күн бұрын
የስው ደስታ የሚያስደስታቹ ስውች ሄለን 100k እንስገባት plis❤❤❤🙏
@ዝምታጥሩነው
Күн бұрын
ወይ አላኣዛር የተመታ የሴቶች ቀን ነት አላለም😂😂😂
@SwefiehMobile123
Күн бұрын
እንዴት እነሳኩእንደዛ ሲል አሳፈራት
@shamsya-t5w
Күн бұрын
ምን ያስፍራን እሱጋን ይገርማን😂😂😂😂@@SwefiehMobile123
@Hereya-zz7ji
Күн бұрын
እኔራሡ እዴት እዳሠቀኝ
@ሀዩቲፍንደሻዬ
Күн бұрын
ሂሉን የምትወድ ደምሩኝ❤❤❤ቅመሞችዬ
@33-ስአዳይቱብ
Күн бұрын
ሄሉነቴየኔብርቱየኔጀግናሴትየኔጨረቃስወድሽካሙትትብዬነውየኔቆጃበርቺልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EgigeTube
22 сағат бұрын
ሄሉዬ ተይግን ተይ በማርያም የሰውን ጭንቅ ለምን አትረጂም ሄሉዬ እንዴት ብዬ ልንገርሽ ቢያንስ እንደ አብርሽና ፍቅር እንኳን ይቅር ተባባሉ እምነትሽን ትወጂያለሽ ታዲያ ይቅር ተባባሉ ይላል እኮ እምነታችን ሰውኮ ይቸግራል ሰው አታሳጣኝ ይባላል ሄሉዬ ይቅር የባባሉልን የኔ ልእልት ምናለ ብትተውት ባንድ ሀገር እየኖራችሁ መቼም ይሄን ያክል ከባድ አይመስለኝም እግዚያብሄርስ ይቅር ብሎን አይደል የምንኖረው እና ብትተውት ምናለ ግን ሄሉዬ የሚወድሽ እንዳለ ሁሉ የሚጠላሽና መለያየታችሁን የሚወድ ሞልቷል ታዲያ ለማን ደስ ይበለው ብለሽ ነው ነገሩን ዩማትተውት ይገትምሻል አንችና ማርክ ተለያየን ስትሉ እንደ ለቅሶ ነው የደረሱኝ ዛሬም ድረስ እንዴት ሆኑልሽ ይሉኛል ምናለ የድንግል ማርያም ልጅ ፍቅርን ቢያወርድና ደስ ቢሉኝ እንዳይታክትሽ ሄሉዬ እማርክም ቤት እንደዚህ ነኝ ይሄን ነው የምፅፍለት ከጊዜ በዃላኮ ትስማሙ ይሆናል ግን እኔ ላልሰማ ላላይ እችላለሁ ሄሉዬ እኔን እንደታላቅ እህት አይተሽ እኔ ካንች አውቄ አይደለም ደህሞም የውስጣችሁን ችግር የምታውቁት እናንተና እግዚያብሄር ናችሁ የምታውቁት ግን ይቅር መባባል ነውር አይደለም ቢያንስ ይቅር ተባባሉ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያውርድልን
@EkramWendfra
Күн бұрын
ዉዶቸ ዛሬ ዋልቶልኚ የ😂😂😂መጀመርያ ኮማች ነኚ
@amAmina-dj3tp
Күн бұрын
አደኘነኝ❤❤❤❤
@ايمان-و5س
Күн бұрын
ሄሉዬ አላዝዬ ስወዳችሁ ሄሉዬ የኔ ጨረቃ ባእሉ ደስ ነዉ የሚለዉ ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤
@najatbolo7755
Күн бұрын
እረ ሄሉ ባህልሽ በደብያስተዋወሽ ነዉ ይመችሽ የኔ ኑፁህ ልብ ነዉ ያለሽ❤❤❤❤
@لمىالقحطاني-ه6ش
Күн бұрын
አላዛር ከሄሉ ጋር ስትሆን አማረብህ ሄሉየ የኔ አበባ ሁሌም ሣቂልኝ
@sooogij5868
Күн бұрын
የኔሄሉየዉሩቅ💞💞💞💞🍫🍫🍫💪💪💪
@ሀይሚኖት
Күн бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ተጋቡ 🥹🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SAMIRASamira-jq8zn
Күн бұрын
😂😂😂😂😂ተይ ተይ
@Temkintubeተምክነቱዩብ
Күн бұрын
አንደኛዬ ሄሉነት የኔ ደርበበ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nasimanasima826
Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ ልዩ
@haymiTube-hm3kc
Күн бұрын
አላዛርን የምቶዱ ላይክ አድርጉኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AlemMelaku-b9cyoutube
Күн бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ሁለታችሁንም ስወዳችሁ❤❤❤
@Lively-ts8dm
Күн бұрын
ያገርድ ባዩች እኩምነህም ሂሉዬ እኳን አለፍሽ❤❤❤❤❤❤
@mesertkifle233
Күн бұрын
እንኳን አሰላንህም አቢወች እና እሚቶችኛ ኩልም ጎይ ተደሰትም
@BRTUKAN5TUBE
Күн бұрын
በቤሩት የምትኖሩ እሕት ወድሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💔💔💔😭😭😭❤❤❤❤❤
@workineshiworkineshi6255
Күн бұрын
ልበይ ጨረቃየ የኔ ፈድሻ❤❤ በርቱልን🎉🎉🎉
@MameAhmdin
Күн бұрын
ወላሂ ከኛ አነጋገር ይለያል ጉራግኛ ነው ሚያወሩት
@njoodkrieshan8283
Күн бұрын
ሄሉየና አላዛር ተጣበሱና አንጫጩትማ😂😂😂
@FetiyaFatiya1
Күн бұрын
አራ የጠብስሽ ረገ በይ😂😂😂😂
@SwefiehMobile123
Күн бұрын
አይቀርም ከምር በጣም ነው እሚያምሩት🏃🏃🙈🙈🙈
@RahamaQtr
Күн бұрын
እኔም ልኮምት ብዬ ኮመንታሮች የስድብ መኣት ካወረዱብኝ ብዬ ዝም ኣልኩ ደስ ይል ነበር
@Zeze-ds6qq
Күн бұрын
😒😒😒😒ሁሉን በናንተ ጫማ አትለኩት
@FetiyaFatiya1
Күн бұрын
@@RahamaQtrአው አይቀርልሽም🙄🙈😂😂😂😂
@gihfug2084
Күн бұрын
ቱ አላዛር የተመታ የሴቶች ቀን ላይ ነች አላለም😂😂
@SwefiehMobile123
Күн бұрын
አሳፈራት
@Hereya-zz7ji
Күн бұрын
@@SwefiehMobile123እዴት እዳሣቀኝ
@Hereya-zz7ji
Күн бұрын
ሁለተኛነኝ ዛሬ ማነም አልቀደመኝ እኳን ደና መጣሽ ሄሉየ አላዛር
@SwefiehMobile123
Күн бұрын
ቀድሚየሽአለሁ😂😂😂
@Hereya-zz7ji
Күн бұрын
@@SwefiehMobile123 ዛሬስ ለመኮመትም አልተመቸኝ ሄለን አድክማኛለች ዞሩ
@SwefiehMobile123
Күн бұрын
@@Hereya-zz7ji አይዞሽእማ
@halimahili1287
22 сағат бұрын
ሄሉየኔጠንካራ እህት በርቸልን❤❤❤❤
@GenetNegasi-kd1so
Күн бұрын
ወየ ወየ አረ ውገረት አይባልም ተው😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😊
@مكهالخالدي
Күн бұрын
❤❤❤🎉😢😢😢🎉🎉አላዛር🎉አገርጎበኘህበሰበቡ🎉🎉ዎዉደስስትሉሂሉየ
@zuzutubi3777
Күн бұрын
ሄሉዬ በስስት የሚወደት ይደምራኝ HA ስስቶቼ
@SwefiehMobile123
Күн бұрын
እኔውድድድድድድ
@zuzutubi3777
Күн бұрын
@@SwefiehMobile123 እና ደመሪሽኝ😂
@SwefiehMobile123
Күн бұрын
@@zuzutubi3777 አወ
@BdbbBehhh
Күн бұрын
ሄሉ፡የኔውድ፡ሁሌም፡ፈገግበይልኝ፡ውዴ፡አላዘር፡ትለያለክ፡ፈጣሪይጠብቃቹ፡ስወዳቹ👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰
@nasimanasima826
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mrabdula5342
Күн бұрын
ሂሉየየየየየየየየ❤❤ ወላሂ በስስትእኮነዉ የማይሽ ሰሞኖን ካላዘር ካር ፈታእያረጋችሁነዉ ሁሊምስሩልን🎉🎉
@Samerah-r7s
Күн бұрын
ሄሉየሁሌም ካላዛርጋርኑልን በጣምነውደሥእምትሉት ሄሉየን እምትሣደቡሠውችደሞ አቁሙ እሽ ምክንያቱም ለዛፍቅር ሥንት መፀዋት እደከፈለች ታውቃላችሁ እኛአይደለንም የነሡን ህይወት እምንኖረው እነሡናቸው እሽ ነገር አናባብሥ ለሁለቱምመልካሙን ነው መመኘት እኔደውም አሁንም ተሥፋአለኝ የታረቃሉ እኛኸላቀሪነን ለምናገረው ነገር እንጠቅቅ ዝምብለችሁ አትሣደቡ ማንንም
@fwzyafwzyafofo1016
Күн бұрын
❤❤❤❤🎉ውድድድድድድ👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍❤❤😍😍😘
@erozi217derege3
Күн бұрын
የሴቶች ቀን ላይ ናት አላለም 😂😂😂አይ አላዛር ግን ደስ የሚለው የሚያነጫንጭ መሆኑን ተረድተሀል😂😂😂❤
@GebireEyesus-db9lr
Күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@EmuasmayouTube
Күн бұрын
ኧረ ቅመሞችየ አይከፈልበትም እኔንም ሰብሶክራይብ አድርጉኝ ሀገርቤት ገብቸ መስራት እፈልጋለሁ አበረታቱኝ እውነት የሰውሀገር ደክሞኛን አይዞሽ በሉኝ ልጆቸም ነይልን ይሉኛን እኔም ምንይዤ ምንስ ልሰራ እያልኩ እራሴን አጨናንቃለሁ 😢😢
Пікірлер: 546