KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሀገሬ ስገባ ንስሐ እገባለሁ በአቤል ተፈራ
Күн бұрын
ሀገሬ ስገባ ንስሐ እገባለሁ በአቤል ተፈራ
Рет қаралды
11,985
ፍኖተ ወንጌል
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 153
@ገነትሙለታ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን
@Eነኝያባቴልጅ
2 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ጌታ ማሥተዋያ ልብ ይሥጠን እግዚአብሔር 🥰💒❤🇪🇹🙏
@ሳራነኝያርሴማልጅ
3 жыл бұрын
ወድሜ መምህሬ አቤል ተፈራ እያንዳዱ ትምርቶችህ የህይወቴ መንገድ ናቸው ለኛም የተማርነውን በተግባር እድንኖር መድህናለም ክርስቶስ ይርዳን ለአንተም እድሜ ይስጥልኝ ለሁላችንም የንስሀ ፍሬ እድናፈራ ይርዳን
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
2 жыл бұрын
የኔ.ጌታ.እደዉ.እደትብየ.ላመስገንህ.ይህንንቃላት.የገለፅክልኝ.አድቱና.ዋነኛእኔነኝ.ቶሎ.ከስደት.ተመለሸአገሬ.ገብቸ.ንስሀ.ገብቸ.አይቸዉ.እላለሁ.ዛሬ.እሞት.ነገ.እሞት.ሳላቅ.😢😢😢ቃለሂወት.ያሰማልን.መምህሬ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻🌻❤❤❤ አቤቱ ጌታ ሆይ የንስሐ ዘመን ስጠኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@ወለተሰንበትእግዚኦተሰሀለ
5 жыл бұрын
እዉነት አዲቱ እኔ ነኝ ይህ ትምህርት መቶበመቶ እኔን ይመለከታን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
4 жыл бұрын
ሁላችንምእህት ከሀያበላይነውእድሜየ ግን ንሥሀየለም ሥደትነኝምን ልሁንእይጎድነው
@fasikawande3558
4 жыл бұрын
ቃሊወት ይሰማልን መግስተሰማይት ይወረስልን ክቤቱ ይፅናልን የአገልት ዘመን ይውረስልን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቐ6የ
3 жыл бұрын
ሁላችነም ነን
@እግዝአብሄርፍቅርነው
3 жыл бұрын
ሁላቺንም ነን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድልን
@altube7189
5 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን አቤል ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እንደዚህ ለእኛ ብለህ እየለፋህ እኛም ቃሉን እየሰማን ያለመለወጣችን በጣም ይገርማል አንዷ እኔ ነኝ እኔ ደካማ እህታችሁን በጸሎታችሁ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ አስቡኝ ልቤ ደንድኖ አስቸግሮኛል ልቤን አራርቶ ልብን ለ ንስሃ ሞት እንዲያበቃኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቐ6የ
3 жыл бұрын
በእዉነት ወድማችን አቤሎ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎትህን ዘመን ያርዝምልን አሜን
@የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ
3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የአባታችንን ጾሎት ይርዳን
@samri9018
5 жыл бұрын
በእውነት መምህር አቤል በአንተ ትምህርት ስንቱ ሰው ሂወቱ ተቀይሯል መሠላችሁ እግዚአብሄር ከዚህም በላይ እውቀቱን ይግለጽልህ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
5 жыл бұрын
በትክክል የኔንም ሂወት የቀየረኚ ከፌስቡክ ባህር ያወጣኚ ጀግና ነው😍
@selamyeabelenat6742
5 жыл бұрын
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን በፀጋ ላይ ፀጋን ያብዛልህ ወንድማችን እዚህ እንደሰበሰብከን ድካምህን ቆጥሮ ጥረትህን ሁሉ ቆጥሮ በመንግስቱም ይሰብስበን እኛ ከእግዚአብሔር ጋር እንድንታረቅ የምታደርገውን ጥረት ሳይ በጣም እደነቃለሁ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
4 жыл бұрын
በጣም በእውነት
@sarahazza691
3 жыл бұрын
የአንተ ትምህርት ህወቴን ቀየረከዉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይረዳን
@የወሎዋቆንጆ-ዠ3መ
4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እድሜ ለንሰሀ አብቃኝ 😭😭😭😭😭
@destadesta64
Жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር በትክክል መሽቶ መጋቱ በሱ ፈቃድነዉ ንሰሃችንን እሱ እንደፈቃዱ ይቀበለን እንደኛ ሃሳብ እንደና እርኩሰት እንደኛ ሃጢያት እማ ቢሆን የቆምኩባት መሬት አፏን ከፍታ ትዉጠኝ ነበር ጌታሆይ በያለንበ የንሰሃ ልብ ስጠን😢😢😢
@classiphone5329
3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwohit yasemalen wademachin 💚 💚 💚
@fasta9234
2 жыл бұрын
ውንድማችን በእውነት ቃለህወትን ያሰማል እናመሰግናለን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ የተለየ ነው ነገ ዛሬ ስል ህማማት ገባ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AcsvSbbs
Ай бұрын
በአሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏 ይሄ እኔን ያመለክታል አምላኬ ሆይ አግዘኝ ለንሰሀሞት😢😢😢
@ወልትስንበት
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@makaramm6957
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@habebah334
3 жыл бұрын
አምላካችን በቸርነቱ ለፆም ለፀሎት ለንስሀ ሞት ያብቃን
@ሙሉዬሀበሻዊት
5 жыл бұрын
እኔስ ደካማ ልጃችሁ ከነ አንድያውም ንሰሀ አባት የለኝም በአህዛብ ሀገር ነኝ በፅሎታችሁ አስቡኝ
@bettybetty8278
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት መምህራችን
@himahima2935
3 жыл бұрын
በጣም ወሳኝ ትምህርት ነዉ እግዚያብሄር ይመስገን
@ማርያምእናትናት
3 жыл бұрын
በእውነት ይህ የኔ ሃሳብ ነው መምህራችን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ
@NoName-ru1tx
4 жыл бұрын
A men amen amen
@sarahazza691
3 жыл бұрын
ወይ ወንደማችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክህ ወንደሜ ቃለ ሂወት ን ያሰማልን
@ሐመልማልዘጎንደር
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን። በእውነት ለመምህራችን አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን፫ እውነት ነው እኛ ግን ማስተዋል ተስኖናል😭
@betimengesha2405
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው
@ወለተሚካኤል-ዀ2ገ
5 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን ለኛም የተማርነውን በልቦናችን ይፃፍልን ንስሀ እንድንገባ ድንግል ወላድተ አምላክ ትርዳን አሜን
@እግዚአብሔርይመስገን-ደ9ጐ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ
@NoName-ru1tx
4 жыл бұрын
Amen kale Hiwet.yasemanel
@አፀደማርያም-የ3ዐ
4 жыл бұрын
*እኔ እደዚህነበረስልየቆየዉ ደጆችሽ አይዘጉ ማህበር ስታስተምርነዉንሠሀየን የተቀበለሁት እግዚአቤሔርይመስገንአሁን**
@meselumeselu6433
5 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን የንሰሀ እድሜ ይስጠን የድንግል ማርያም ልጅ እንደ ሃጥያታችን ብዛት ሳይ ሆን እንደ ምህረቱ ቸርነቱ ይቅር ይበለን
@astertegaye1245
4 жыл бұрын
መምህራችንአቤልበፀጋላይፀጋይጨብርልክ እድሜእናጤናያድልልንቃለህይወትያሰማልን እኛምበሰማነው30-60-100እድናፈራፈጣሪ ይርዳንአሜን፣አሜን፣አሜን
@asrbebetikv6369
Жыл бұрын
ቃለ ሂውት ያስማልን 🥺🙏 እፍፍፍፍፍ 😭😭😭
@አይኔየፅዮንማርያምል-ዠ4ነ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው ለእኛ በአሁኑ ግዜ ያለን ወለዶ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛሎት
@ፍቅርተስላሴዩቲብ
5 жыл бұрын
በእዉነቱ ለወድማችን አቤል ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነትእድሚና ጤናይስጥልን
@mitkewoldegiyorgis8716
4 жыл бұрын
በእውነቱ ለመምራችን ቃላ ህይወት የሰማልን በእድሜ በጤና እጠብቅልን አሜን፫
@እኔነኝየማርያምልጂ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተዋይ ልቦና ያድለን
@werkitazarra4338
3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንአስተዋይልቦናያድለን
@werkyefetabil471
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜዎትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አቤቱ የሠራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደኔ ሀጢያት ሳይሆ እንደቸርነትህ ብዛት ከዚች ሰአት ያደረስከኝ ጌታዬ ሆይ እያወኩ በድፍረት ሳላውቅ በስተት የሠራሁትን ሀጢያቴን ይቅር በለኝ አሜን
@nareshamenamenamei154
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen wuid memehrachin kale hiywet yasemalin Egzabiher Amelak bdmena btsna yitbkelin⛪⛪⛪👏👏👏👏👏Memeher Abel Tefera ksit gud new yawetsagn bwunet kalat yatsergnail Ene Ema amelak kidsit Dngl Mariyam kefitih kohalah Tketelih:: # ❤❤❤❤ Ebakachu#👉👉Selku#kitsru# Emitawkut #wgenoche # Lakulugn#Ebakachu# BEmebrehan #Elemenachwalehu⛪👐🙏🙏🙏
@melkamentlerasnew3306
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zadyarsemalij9065
4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ ማት እብቃኝ ፡፡
@destamamo4895
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይውት ያሰማልን
@fathimafathi5472
5 жыл бұрын
አቤቱ እንደቸርነት መጠን ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@سارهالعنزي-ك4ه
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ።
@ሰላምተፈራ
5 жыл бұрын
አቤቱ እደቸርነትክ መጠን ማረን የንስሀ ልቦናንና የንስሀ እባን አድለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@አይናቺንነሽማርያም
3 жыл бұрын
እኔ ሃጥያተኛ ነኝ ፈጣሪ ልንስሃ ያብቃኝ
@እግዜአብሔርእርኛየነውድን
5 жыл бұрын
ቃለ፣ህይወትን፣ያስማልን፣አሜን፣ውድማችን፣በእውነት፣ውድሜን፣ጤና፣ይስጥክ፣ያገልግሎትክን፣ዘመን፣ይባርክልን፣አሜን፣እኛም፣የሰማነውን፣በልቦናችን፣ያሳድርብን፣አሜን፣እመአምላክ፣ውላዴት፣አምላክ፣በምልጀዋ፣ትርዳን፣አሜን፣አሜን፣አሜን
@yeshewamar807
4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን ወድማችን በጸጋ ላይ ጸጋ እግዚአብሔ አምላክ ያብዛልሕ
@ሙሉዬሀበሻዊት
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጨምሮ ፅጋውን ያብዛሎት በእውነት ለኛ በስደት ለምንኖረው አባታችን
@ሐርግየድግልማርያምልጅ
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በሰማነው ወደ ተግባር ይለውጥልን አሜን ፫
@ሃናየድንግልልጅ
5 жыл бұрын
መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ መፈራትህን በልባችን ፅላት ፃፍልን ዘወትር አንተን የሚፈራ ልብ ስጠን አሜን ፫
@asaasa-fn3kv
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን👏👏👏👏📚📚📚
@ncfg433
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@As-nl5qi
5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግሥት ሠማያትን ያውርሥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እውነት ነው ወንድማችን የመዳን ቀን ዛሬ ነው ፡፡
@almassalmasnegas6978
5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርችን አሜን አሜን አሜን
@GalaxyJ-dl4un
5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንመምህራችን
@astergetachew8695
5 жыл бұрын
በዕውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን
@silassilas5354
5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እኛም የሰማነው በልባችን ሳሌዳ ይጸፍልን እኔ መቸ ነው ከሓጥያት አዘቅት የሚወጣው እኔስ አቃታቸኝ አም ላኬ ሆይ ለንስሓ ሞት አብቃኝ
@EeEe-od6xb
5 жыл бұрын
ትክክልቃለህወትያሠማልንአባታችን በእውነትአደኛቱእኔነኝ እዴትነው ንሠሀእምገባው ባካችሁተባበሩውኝ ዛሬውኑመግባትእፈልጋለሁ ያለሁትሣውዲአረቢያነው አህዘብ የበዛበትአገር እማቀውሠውየለኝም ንሥሀአባትእምይዘውሠው እባካችሁሥጡውኝቁጥር እምታውቁውትሠውካለ
@classiphone5329
5 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@yalemzerefyaze523
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሄር አምላክ ልቦና ይስጠን ማስታወልን ያድለን እንደምረቱ ያስበን
@ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ
5 жыл бұрын
በእዉነት መምህራችን አምላከ ቅዱሳን የህይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋዉን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልህ
@egziyabharyimesgen4822
5 жыл бұрын
አሜን መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሥደት አባታችን ሽ አመት ኑሩልን እኔስ በሀጥያትያደፍኩ ሸክሜ የከበደኝ ነኝግን በሥደትነው ያለሁት መምህር ግሩፕ ካለ የንሰሀ ሊንኩን ላኩልን
@haymimokonen744
5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን እድሜናጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን
@semu3517
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@alexbranden8806
3 жыл бұрын
የኔ የዉስጤ ጥያቄ ነዉ እግዚአብሔር ለዛ ያብቃን😭
@ስደተኛዋየድንግልልጅእግዚ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ማስተዋል ያድለን አሜን
@ሰላሜነሽድንግልእናቴ-ሸ3ጠ
5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ከምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💚💛❤💒💒💒💒
@samsugsamsug4518
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
3 жыл бұрын
መምህሬ ቃለህይወት ያሠማልን እወነት እኔነኝ አንዷ ምላድርግ ቤተሠብ ሣማክር ሥትመጭ ይሉኛል ምላድርግ😭😭😭😭
@ተዋህዶእምነቴ-ለ9ገ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለ ህይወት ያስማልን
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤላችን ፀጋውን ያብዛልህ !።
@tiggestyamataw1336
5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ይቅር በለን አምላኬ ሆይ
@wollotentayoutube5860
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር እንደቸርቱ ይቅርይበለን የንስሀ ልብ ይስጠን
@hareghareg9994
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንደማችን ማስተዋሉ ልቦና ያድለን
@abeba_7443
5 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@qabb1797
5 жыл бұрын
የህይወትን። ቃል። ያሰማልን። የኛ። ህህይወት
@gaadiseegadisee5485
5 жыл бұрын
Memerachen qele eyote yee samelen ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪😭😭😭😭😭😭
@ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በንስሐ ጎዳና ይምራን እግዚአብሔር
@samri9018
5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህር አቤል በርታልን ወድማችን
@አስኒየማርያምልጅ
5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
5 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አቤል
@ስለማይነግርስጣታውእግዚአ
5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@etebegnkosheshalewamlakebe356
5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።
@almazmaja7024
5 жыл бұрын
እውን ይህ ነው ወንዳሜች ቃልን ህይወት ይስጥ
@ሔዋንነኝየአዳምዘር
5 жыл бұрын
በእውነት ለወድማችን ቃለ ሂወት ያሠማልን እኔም አድቱ ነኝ ዉይይይ😭😭😭😭
@loveislife7445
5 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalin memhirachin
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
4 жыл бұрын
እሺ መምህርሆይ እናመሠግናለን ቃለህይወት ያሰማልን ምን እንሁንእሺ ሥደትያለንምንእንሁን እውነትነው
@anoutanouts7986
5 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን
@koodatayineeral2149
3 жыл бұрын
🌹🌹💒💒💒💒☝️
@መብርሂትጓልአባሰላማአለው
5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ጸገጋውን ያብዛላችሁ
@Nano-mv8uv
5 жыл бұрын
ቃለ ይህወት ያሰማልን
@ዜድነኝየጎብየዋ
5 жыл бұрын
መምራችን እኔ እጅግ ልሸከመው ያቃተኝ ተሸክሚያለሁ ታዳ ምላድርግ አባቶችን በይት ላግኛቸው እርዱኝ እባካችሁ ሸክሜ ቀሎኝ አየው ይሆን
@ነገርሁሉለበጎነውነገ-ደ1ኘ
5 жыл бұрын
00971567923853 በዚህ ቁጥር ሀይ በይኝ በዋሳብ እህት አባቶች አገናኝሻለው አይዞሽ
@werkitazarra4338
3 жыл бұрын
እኔንምንስሀልግባእህቴእረጅኝማርእኔአፃተኛነኝስልክላኩልኝ
@muleytube5063
4 жыл бұрын
ከዚህ በፊት የንስሃ አባት መያዝ አስፈላጊነት ሳይገባን ቀርቶ ያለ ንስሃ አባት በአህዛብ አገር (ቤተክርስቲያን) የሌለበት ሀገር የተሰደድን ስ?????????? መፍትሔ አለን ? በርቀት የንስሃ አባት መያዝ /መግባት ይቻል ይሆን?
@medhanitbekel9465
4 жыл бұрын
አዎ ይቻላል
@የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
4 жыл бұрын
አዎይገባንእህታችንግቢ
@koodatayineeral2149
3 жыл бұрын
😥😥😥😥🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ
5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ እራሱ እስካሁን አልገባሁም
@eyruessmandefro1626
4 жыл бұрын
Anennn
@የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
4 жыл бұрын
እውነትነውመምህርአቤልተፈራቃለሂወትያሰማልበድሜበፀጋያቆይልንአሜንለንስሀያብቃንድግልማሪያምይቅርታናምህረትንትለምንልንአሜንሀጢያታችንንሳይመለከትበቸርነቱይማረንአሜን
@bizuneshgedamuyemariayiaml4001
3 жыл бұрын
ግን ማንን ልጠይቅ ንስሃ ብንግባ ያለነው አዛብ አገር ነው የእነሱን ትራፌ እና የእነሱን ቆሻሻ ነው ምናስተካክል ግን እኔ ንስሃ ልግባ ብየ ሳስብ አልፆምምአብሬ እነሱን የበሉትን ምምግብ የእነሱን ዕቃ ነው ምተጥቅም ታዱያ እንዴት ልግባ ምን ሐብሻ ጉደኛም የለይም ክአጠግቢ ብቻየን ነይ
Пікірлер: 153