KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#ሀርቡ
Күн бұрын
#ሀርቡ
Рет қаралды
58,487
Med መድ Tube
1
1
ሀርቡ ያደረስኩት ውሉ የ ቤት እቃ ውብ ነው
Жүктеу
Пікірлер: 542
@Medtube1988
10 ай бұрын
0903193036 ቁጥሬን ለጠየቃችሁኝ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
10 ай бұрын
እህት የኔን እርከርድ አልመለሺልኝም
@jujuHassen-l2p
10 ай бұрын
መድየ ኩታበር ላኪልኝ ተይ ካልተመቼሽ ወድሜ ዴሴ መቶ ይቀበልሻል
@አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ
10 ай бұрын
አመልሽምሁቢ3ወሬ
@emuahlam
10 ай бұрын
መቸ ትመልስሻለሽ እኔ አመቴ ሞላ በመስመር ደውየልሽ በዋስታብ አዋሬኝ ብለሽ ዘጋሽ እጥፋለሁ አትመልሽም 😢
@ASd-jg4zi
10 ай бұрын
😢😢😢መችትመልሻለሽ ጭራሽ
@semirasemira4968
10 ай бұрын
ተዉ እህቶች በልክ ግዙ ተዉ ልብ ግዙ ብሩን ይዛችሁ ንግድ ብጀምሩበት በየገበያዉ አአንዳንድ እቃ እየገዛችሁ የቤት እቃ ማሟላት ይቻላል
@MominaAli-ge4mk
10 ай бұрын
ሳህ.
@ላምሮት-በ8ኈ
10 ай бұрын
በየግዜው አድስ ስለሚወጣ እየኖረች ትገዛው ነበረ አለማወቅ ነው በእውነት
@lubabamamo1793
10 ай бұрын
ትክክል
@Saraha2459
10 ай бұрын
እዉነትሽነዉ
@9167ethiopia
10 ай бұрын
በጣም ትክክል እቃ ተደርድሮ ነገ አይደለም እቃ ቤትሸን በላይሸ የሚደመረስበት ሃገር ።በሰላም ወጥተን በሰላም በተመለስን
@ማርያምየእናቴ
10 ай бұрын
እቃ ሳይ እቃ ያምረኛል ልጅ ሳይ ልጅ ያምረኛል ብርም ያምረኛል እረ ምን ይሻለኛል 😌
@fatenmolly5613
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ሱሱብንትሁሴን
10 ай бұрын
😅😅😂😂😂😂
@مريمانامريم-ت9ز
10 ай бұрын
ሁሉንም አላህ ይሥጥሽ❤❤❤❤❤😢😢😢😢እኔን ባየሽ 😢
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
10 ай бұрын
እኔም😮😂😂😂
@razahsan9168
10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ጓደኛ አለኝ
@IntactIntact
8 ай бұрын
እህቶቸ እቃ አታብዙ እኔ ሀገር ገብቸ ተመጣሁ። ገና ሣምቴ ሁሉንም አይቸዋለሁ እዛሁናችሁበርግጥ አገዙም። አትግዙ አልላችሁ ግን በልክ ግዙ የቡፌ እቃ ለኢድ የሚወጣ ተገዛችሁ ሌላዉን ቀሥእያላችሁ ትገዛላችሁ። ሀገር ሥገቡ ሥራጀሙሩ ብር አታባክኑ ሥደተኛ እህታችሁ ነኝ
@Sara-mc3ce
2 ай бұрын
ልክ ነሽ የኔ ጀግና እሴት
@Enen550
10 ай бұрын
😢የዛሬዋ ደግሞ የኮተት መአት አንድ ከገዛሽ አይበቃም እህቴ የኢትዩ ኑሮ እደሁ መብሊያ ሳይሆን የሚበላ ነው የሚያስፈልገው መድ ግን የእቃ ምርጫሽ አደኛ ❤❤❤
@sartt4504
10 ай бұрын
ትክክል ብለሻል እቃ አይቆረጠምም በዚህ በንሮ ውዲነት እዴት ሰው እቃ ያግበሰብሳል
@om_Ryane
10 ай бұрын
😂😂አሳቅሽኝ ያው ከባሏጋ እየሰራች ከሆነ ቀላል ነው የተገዛበት ዋጋ
@ፎዚነኝተስፈኛዋ
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@helimaendiris2943
10 ай бұрын
የኢትዮ ኪችን እንደት ሊችለው አገራችንን ለክ እንደ አረብ አገር አስመስላች ሁ ይሄ ሁሉቃ
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
10 ай бұрын
ሳህ
@seadiabdu
9 ай бұрын
ለራስሽ እቃ ቤት ክፈች ከሱ እየገዛሽ ታደርሽላቸዋለሽ ላችም ጥሩ ነው ከለፋሽ ከይቀር😊
@HadeyaHadeya-d8b
10 ай бұрын
የዛረው ይለያል የምትሉ❤❤❤❤
@abdumohammed3583
3 ай бұрын
ፈጣሪ ይሥጥሺ
@FaFa-hj1tl
10 ай бұрын
ዝበያቸው ውደ አች ሀቅ በሀቅ ነው የምሰሪው እኔ በትንንሽ እቃ ሁሉንም ይቱበሮች አዝዠ አለሁ ይህን ያደረግት ማነው ታማኝ ብየ ነው የቤት ሙሉ እቃ ለማዘዝ ፈልጌ ስለዝህ አች አላህን ፈርተሽ ነው ስራሽን የምሰሪው ወላሂ እኔ ምስክር ነኝ አላህ ይጨምርልሽ ውደ
@Ahmed11119
10 ай бұрын
መቸየሆን አገርሰላም የሚሆነው ምን ዋጋለው ብገዛ ነገ ምን ይመጣል እያልን እየተጨነቅን መጀመሪያ አገር ሰላምይሁን
@RUKIYATube485
10 ай бұрын
150ሽ ብር ለእቃ😋ደፋሯ የመዳም ቅመም የዘካ የሠደቃ ድሀ የሚበላበት አንች የምትደሰችበት ያድርግልሽ🎉🎉🎉
@tsigetsige6022
10 ай бұрын
150ሺየ3ወርደሞዝነዉዱባይበመዳምቤትኳለሚሰራብርእኮእረክሷል
@zedahmed9371
10 ай бұрын
@@tsigetsige6022በጣም
@MadenaUae-lw9wy
10 ай бұрын
ግን ዘካም እንዳረሱ ሀባይቢ በአመት እያወጣችሁ
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
10 ай бұрын
ይህን ሁሉ እቃ መቀመጫውስ እንደው ሃገር የሰፈርሱቅ ከፍታ ቀስብላስ ብሞላ
@Ekiramseydi
10 ай бұрын
@@tsigetsige6022የሁለትወርትክክል ወላሂ
@sosinatub2861
9 ай бұрын
እቃ አሟልተን ቤት ሠርተን ባል ገብቶ ቁጪ እረ እሚያግዝ አግቡ ሆ ከዛ አናተሺ ላይ ፊጥ ይላል መቃጠል የባልነት ወጉን አያውቀውም እኮ😊ኢትዮ እኮ ይሄን ያክል ኮተት አያስፈልግም በአረቦቹ ቤት አይን እያያቺሁ በራቺሁን አታባክኑ እደ አቅም መኖር ብልጥነት ነው ለማንኛውም ሠላም ገብተሺ እምትደሠቺበት ያርግሸሺ
@zahrazahra-yd5ch
6 ай бұрын
ይገርማል😢😢😂😂
@jamila3850
10 ай бұрын
መድን እደኔ በጉጉት እሚጠብ ማነው እደኔ
@tgt4751
10 ай бұрын
😂እኔ
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
10 ай бұрын
እሷን ካለየሁ እጨነቃለሁ ሀገር ሰላምአይመስለኝም እሷን ሳይ ልቤ ዬረጋጋል አልሃምዱሊላህ በስ ለሀገራችን ያብቃን ሰላሙንምአላህያምጣው
@ru3lg5bm6k
10 ай бұрын
እኔ ❤❤❤❤❤❤
@abdulla3678
10 ай бұрын
ወላሂ የቺልጂ በሀቁነው የምሰራው ❤❤❤❤❤❤
@طيبةمحمد-غ1ض
10 ай бұрын
እኔም ነኝ ገበዝ ናት አላህ የጠንክራት አላህ ሀገርችን ስላም ያደርግው በስላም ለሀገርች ያብቅን
@ttww9470
10 ай бұрын
ላይክ አረጉ ያጀማአ እኛም ያላሥገዛነው እናሥገዛለን ኢንሻ አላህ የሚፈልግ ከለ ባድ እድታደረሥልን መካነሠላም ያላችሁ ብቅ በሉ 🎉🎉🎉
@አለምነኝወለዮዋ
9 ай бұрын
አለን ሁቢ
@ካፍሽነኝ
10 ай бұрын
የምትጠቀሚበት አላህ ያርግሽ ስደተኛዋ እህቴ ግን ኸዋቲ በመጠኑ ብርጭቆዎቹ በዝተዋል ለምሳሌ ሁልጊዜ ስለማይወጡ አንዳንድ ይበቃችኋል ዋጋው ግን በደጉ ሰአት 4.50ብር ነበሩከ3አመት በፊት እና በልክ እናድርገው የኔወርቆች
@SabitaAli
10 ай бұрын
ትክክል ነሽ
@ካፍሽነኝ
10 ай бұрын
@@SabitaAli ሀይቅ ምን ላይነሽ ሽታየዋ
@SabitaAli
10 ай бұрын
@@ካፍሽነኝ ቀጤ
@ካፍሽነኝ
10 ай бұрын
@@SabitaAli 🙄እየመጣሽ ተኝ አለ እሰይ ምንላይ ግማሽ ጎኔ እዛ ግማሽ ጎኔ ጎበያ
@EMU_AYMNA
10 ай бұрын
😢የኔም ሀሳብ ነው ብዙ እቃ ምንም አያረግም ይጎዳናል
@heyatfetaw6022
Ай бұрын
ጀዛኪላሁ ኸይር በታማኝነት መስራት የህሊና ረፍት ነው
@hananEbrahim-mi7gq
10 ай бұрын
ዛሬ ገና አየሁሽ ምርጫሽን በጣም ወድጀዋለሁ በተጨማሪም እያንዳንዱን ዋጋ ስላሳወቅሽን እናመሰግናለን በርቺ እህቴ
@MadenaUae-lw9wy
10 ай бұрын
መድየ ጂፓስ ጠይቂልኚ እስ እግር መገዴሽን ስወድሽ
@EMU_AYMNA
10 ай бұрын
መድየ በርች ውደ❤❤ ግን እቃው በዛ ኢትዮ ላይ ብዙም እቃ አታብዙ😢 ቢበዛ ለኛው ነው ግን እራሳችንንን እንጎዳለን ሄደሽ እምትኖሪበት እምትበይበት ከልጆችሽ ጋ ከባለቤትሽ ከእናት ከአባትሽ ጋ እምትበይበት የጤና እቃ ያርግልሽ በርች ❤❤መድየ
@Seadayemam-dr7ln
10 ай бұрын
መድዬ እኔስ ማቄን ጨርቄን ሳልል ሀገሬ ልገባ ነው ለእኔ ያለው ሙሉ ነው ቤት ያለው ባል ታገኘሁ እቃው ቀላል ነው ለአባቴ ሀልጋ ባሰራሁ ተሳክቶልኝ
@زوزوحبشيه
10 ай бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ተረት የሚያዋሩትን አትሥሚ አች ሀቀኛ ልጂ ነሽ በረች ሥለምናምንሽ ነው የምናዝሽ👌👍❤
@trenshjemal3970
10 ай бұрын
አዳድ እቃ በቂ ነዉ ይሄ ሁሉ ምን ይሰራል😢😢😢
@jitugetu9137
9 ай бұрын
Tikikili
@zaynadnshukrie754
10 ай бұрын
በርቺ ያኔ ጀግና ያወጥ መቅራብያው ሰሀንና ያደቦ መገገሪያው በጠም ናው ያመራኝ ወገው እና ሁሉም ጥሩ ናው እንደ ምበለው ውድ አይደለም
@AlidanababaAlidanababa
10 ай бұрын
በጣም ተመስጬ ነው የጨርስኩት በእውነት በጣም እርካሽ ይህ ሁሉም
@susuyoutube2398
10 ай бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺ መድየ🎉🎉❤
@ttww9470
10 ай бұрын
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@ESKEDARTUBE
10 ай бұрын
እቃ ብሎ ዝም ነው የዛሬው የአለም ያርግልሽ ገዠዋ ተጠቀሚበት❤
@jujuHassen-l2p
10 ай бұрын
የሰሀቦች ታሪክ የሚለው ኪታቡ ማነው ያዘጋጄው ማለቲ እኔ በማውቀው ትክክለኛ ኪታቦች የፎቶ ስዕል አይኖራቼውም
@emuamirabintyimer
10 ай бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ በርች በዚሁ ቀጥይበት እንዴሌሎቹ ዩቶበሮች እንዳትሆኝ ኢሻአላህ እናዝሻለን❤❤በዚሁ ቀጥይበት
@-vk6qz
10 ай бұрын
ሀገሬ ደሴ የሁሉ መኖራ መድ የዛሬዉ ይለያል ማሽ አላህ አላህ በሰላም ገብታችሁ ተጠቃሚ ያርጋችሁ እህቶቼ
@ylefyeshiwork4063
2 ай бұрын
መድየ የኔጀግና በጣም ታማኝ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@አስማስደትኝ
9 ай бұрын
እኔግን እንሻአላህ አንድ አንድ ብቻነውእምገዛዉ
@saadaemer9757
10 ай бұрын
ወላህይ ብያለሁ እዳች በሀቅ እሚይሰራ የለም አላህ ይጨምርልሽ እኔ እዛ መጥቸ አይቸዋለሁ በሀቅሽ ቀጥይ ሰው ብዝው ይላል ዝበያቸው
@UmuEmane
10 ай бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ ግን ይሁሉ እቃ መቀመጫውአሠብቁ ቤቱንሳላውቀው😅😅
@ዘቢባ-በ7ዸ
10 ай бұрын
ዝበያቸው ዋጋ ጨመርሽ ቀነሽ እሚሉት የወሬ ሱስ ያለባቸው ናቸው ገብያውን አንች ነሽ አሉሳ ከፍ ዝቅ እምታደርጊው ሁሉም ይለያያል
@ኡሙማሂር-ፀ5ቈ
10 ай бұрын
ማሻአላህ እምትጠቀሚበት ያድርግሽ እማ
@JeurJ3jed
10 ай бұрын
አሰላሙ አሊኩም ወረህመቱላሂ ማሻአላ ደስይላል ሁላቺነም ለሀገራቺንያብቃነ አቺምበረቺ በረቺወደ እሷምበደሰታየምትጠቀምበትያርጋት
@haeshasrur1456
10 ай бұрын
በርች መዲ ጉበዝ ሀቀኛ መሆነሽ ያስታውቃል ብሩንም ሳይቀር ነው እምትናገሪው
@abcabc7430
10 ай бұрын
ባለቃይቱም እህት መድም ማሻአላህ ብያለሁ ግን ኢቶ ኑሮ ተወዷል እየ ተባለ ይሄን ሁሉ እቃ እሚበላው ከየት ሊገኝነው ጥያቄው ባረቦቹቤት አይነት እያየን ከሆነ ዋይይ 😅 ለማንኛውም በደስታኑሪበት
@የመዳምቅመምነኝሽንቅርቅሯ
9 ай бұрын
😂😂ቡውስጥ እናያዋለን 😢
@aass-pm3bo
10 ай бұрын
ወላሂ እኔራሱ አደቃታለሁ ሀራ ከቻልሽ ነገሪኝ🎉🎉🎉🎉አላህ መልካም ስራሽን ይቀበልሽ❤❤❤❤
@zedmurad551
9 ай бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ እቃ ጥሩነበር ግን ሀገራችን ሰላም አጣ
@Neima-b5r
8 ай бұрын
እኔግርም እሚለኝ እሽ ወዶችስ ምድነው እሚገዙት ቤቱንምእኛ የቤት እቃምእኛ ምግቡከኛ ወይግዜ እኛውአስለመድን በማንይፈረዳል በይእኔም እገዚለሁ
@faiza4138
9 ай бұрын
መድየ ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ጎበዝ የሾ በሥራሽ ትወደጃለሽ በርችልኝ እኔም እድገዥልኝ ተሥፍ አለኝ የኔ ውድ በርች
@NeimaMohammed-z3e
9 ай бұрын
ያበናት ነብስ እወቁ እቃ ምንም አይሰራም ተው 😂😂 እንደኔ ከሆነ እምበላው ሽሮ አንድ ብረድስት አይበቃኝምዴ😂😂😂 ሆ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
4 ай бұрын
መድየ ላንች ቃላትየለኝም❤❤❤❤❤በርችልኝ
@G7prmJ7
10 ай бұрын
ማሻ አላህ ታማኛ እንሻ አላህ እኔም አዘሽለሁ እንሻ አላህ
@Seada-f4u
10 ай бұрын
መዲዬ የምወድሽ አዎ አራዳ ሸርፍ ተራ ብዙ ትዝታ አለብኘ ደበኘች ነበሩኘ የሸቀጠ
@vxxi2108
10 ай бұрын
ላይክ ሰብስክራይብ አድርጓት ጀግና ናት
@AnshaSeid-q3n
6 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ዋጋ ነዉ
@Rabiayimam470
10 ай бұрын
ማሻአላህ፣የሚጠቀሙበት፣አላህ፣ያድርጋቸዉ፣የወንዜ፣ልጆጅዋ፣ሀርቡ፣ሀገሬ❤❤❤❤
@zedzed-hu9xd
9 ай бұрын
በአላህ ደምሪኝ እህት አለም
@mekdeAbera
5 ай бұрын
ስላም ነው እህቴ የት ነሽ ቦታሽ ውድ
@tanima5673
9 ай бұрын
ወይይይ እህት አልደከመሽም አላህ ይጨምሪልሽ ጥናቱን እና የምለዉ አድስ አበባ ነዉን???
@fjffjgji
10 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ
@ggggf3486
10 ай бұрын
ጃማ አልተረጋጋሞ ሲረጋጋ አዝሻለሂ
@MmMm-fc3oy
10 ай бұрын
ማሻአላህ መድየ አች እኮ ትለያለሺ
@medinatube5989
10 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ሴት ወይዘሮ ❤ በርቺ ላክ ግጮት እንጅ የበናት ❤❤
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
9 ай бұрын
የእኔም እዲህ አድርገሽ ማጀቴ ታደርሽልኛለሽ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ብሩን ልያዘውና ውይ ሲያማምር አሁንስ ሐገሬ ናፈቀኝ
@WolloGondar
3 ай бұрын
በእውነት ጎበዝነሽ😮😮😮😮😊😊
@gdhihvu7499
9 ай бұрын
የኔ ደርባባ መልሽልኝ የውሃ ማሞቂያ በአጠቃላይ በኢሊትሪክ እቃዎች ቁጥረቸውን ስገሪኝ የሙቀት መጠኑ ከረብሀገር ለመጣ ፈልጊ ከኢትዮጵያው ሶኬት ልዩነት አለው ብለኝ ነው
@zakirgetahon168
10 ай бұрын
ማሻላህ፡በሠላምገብታ፡እምትጠቀምበትያርጋት
@Zinet_k5d
2 ай бұрын
ማሽአላህ በርች እህቴ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@ShakalpJojo
6 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ግን ላች ቢሆን ?
@salemysambel7507
10 ай бұрын
የኔተራ መቸ ይሆን ቅመሞቼ❤❤
@medifentaw7513
9 ай бұрын
ሰው ሁላ ብር አለው ማአሻላህ ግን ይሄን ሁሉ የት ልታስቀምጠው ነው😂
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
10 ай бұрын
መድየ ማሻአላህ እህቶቸ በርቱ ለሀገራቼን ያብቃን መድየ በቅርብ አላህያግዘኝ እመጣለሁ ልጆቸ ንፍቅብለው አለቀሱ ምንምባይኖረኝ እንሱን ለማስደሰትአብሬ ይራበኝ የኢትዮጵያ ከባድነው አላህአለኝበቃ
@almasbh6100
10 ай бұрын
አይዞሽ አይርብሽም ሥራ ሣንቂ ዝቅ ብለሽ ከሠራሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ
@zenatathuobia9661
10 ай бұрын
የኔ ዉዲ አብሺሪ እርዝቅ በአላህ እጂ ነዉ አላህ በሰላም ከልጆችሺ ጋ ያገናኝሺ
@ሀውለትየከላላዋ
10 ай бұрын
ማሻአላህ ጎበዝነሽ ወላሂ ሁለየም።እከታተልሻለሁ ግን ኮምቸአላውቅም በርች እህቴ ❤❤❤❤❤
@Eman-cs5np
7 ай бұрын
😊😊😊የኢትዮ ኑሮ ዉድነት እራሴ ያሳምመኛል ሳስበዉ
@ARITi01
9 ай бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወሸረከቱ ማሻ አላህ መድየ እንደት ነሽ እማየ አጉተሸ እንደት ነዉ ተሻለዉ
@ዘቢባ-በ7ዸ
10 ай бұрын
መድየዋ በርችልን የኔ ውድድ
@FoZlTube-cq1ci
10 ай бұрын
እህት በርበር ሽርጥ ይገኛል ስት ነው ደሴ ወይም ኮበልሻ
@nebihatseid
10 ай бұрын
የኔ ዉድ የኔስ መቼ ነዉ በርቺልኚ አደራ እህቴ አዱኒያ እዳያታልልሺ ማማየ
@አላህወኪል-ነ5ፈ
9 ай бұрын
ለኔምሀርቡ ኢሻአላህታደርሽልኛለሽ ቁጥርሽንይዠዋለሁእህቴነ❤❤❤❤❤❤
@ሀዪመሀመድየወሎዋ
9 ай бұрын
የት ነሽ እህቴ ሀይቅ ትልኪለሽ
@ስለሁሉምነገርአልሀምዲሊላ
5 ай бұрын
ማሻአላህእህቴዋደስያለኑኖኑሪበት❤❤❤❤
@etechetech7158
8 ай бұрын
የኔቅመም,በጣም,እወዲሺለዉ,የገሬ,ልጂ❤
@ዜድወሎየዋ-ኘ2በ
10 ай бұрын
ጎበዝ ስራሽን የሰራሽ አግቢ ዉፊሪሽ ቀንሽ
@heyatfetaw6022
Ай бұрын
የወይባ መሞቂያውን እኔም እፈልጋለሁ
@እሙአማር-ረ8ቨ
8 ай бұрын
የኔ መልካም ምርጫሸ ያምራል መካነሰላም ትልኪያለሸ በአላህ
@lubaba355
10 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል ግንኮ በዛ በተለይ ድስቶች የወጥ እቃ ኮልኮሌ 😂😂😂በርች መድ ወገብሽን አሰር
@FoZlTube-cq1ci
10 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን❤❤
@zinetaragie6261
9 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽ ሀቀኛነሽ በርች የኔቆጅ እኔምልመጣሥልአችነሽ እምገዥልኝ
@MmMm-du7qk
9 ай бұрын
ሰላም ምርጦቼ ለምን ይቺን ልጅ መቶሺ አናስገባትም ሌላ ስድብ ቢሆን ይሄኔ ሁሉም ነበር የሚረባረበው አይ ሀበሻ
@FreihaYaissn
10 ай бұрын
አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን መድየ ማሻ አሏህ
@hirutgirma3499
10 ай бұрын
በጣም ርካሽ ነው የገዛሽላት ሁሉንም
@Tube-nv4el
9 ай бұрын
የት አገር ነው ያለችው ።እማዬ ቅልክሽን እስኪ አስቀምጭልኝ❤
@feardasmaemmed5869
10 ай бұрын
መሸአላ ያምራል መዲየ እኔም ትንሽ ቀን ነው የቀረኝ አገር ልገባ ኢሻአላ ትገዥልኛለሽ ማሬ
@SxB-gz3mt
10 ай бұрын
ቶሎ እዘዣት ቶሎ አገዛም እኔ ታዘዝኳት ሁለት ወሬ ገና አልገዛችልኝም
@feardasmaemmed5869
10 ай бұрын
@@SxB-gz3mt በኢሞ ነው በቀጥታ ማሬ ያዘዝሻት
@SxB-gz3mt
10 ай бұрын
@@feardasmaemmed5869 በዋሣብ አልመልስ ሥትል በመሥመር ደዉየ አናገርኳት እሺ ሥትለኝ በዋራብ መለሠች ብሩን ትንሽ ብር ላኩ ለቃብዲ ገና አልገዛችም በተሥፋ እየጠበኩ ነዉ
@kedijjamohammed8044
10 ай бұрын
ዋዉ አንቼን ወላሂ እቃዉ በደብ ስለምታሣይ ደስ ትይኞለሽ
@Alac96-qz2ui
10 ай бұрын
ሐቀኝነትሺን ሳላደንቅ አላልፍም
@YeshiEmebet-i1o
5 ай бұрын
ዋው ያምራል እንደኔ እቃ ለምትወዱ
@ሀኒቲ
9 ай бұрын
መሻአላብያለሁአገራችን ተቀይሮዋልበርች
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
9 ай бұрын
ወቸው ጉድ ይሄ ሁላ ምን ያረግላታል እኔ ከሁሉም አንዳንድ ሀባ ይበቃኛል ከባሌ ጋር አንድ ለሁለት እንጠጣለን ትቀልዳላችሁዴ ሆ
@رحمتوسن
9 ай бұрын
እኔየመለውለነገደነውወየሰ ለገለየሄሁላእቃ 😮😮ምንየሰራላታል እኔየመፈለገው አረቢያመጂሊሰእናአለጋ ቲቢበቻነውኦቃከሊወሊ
@madinahassan63
10 ай бұрын
ማሻአላህ መዲ በርቺ የኔውድ❤❤❤❤ አላህ አገራችን ሠላም ያድርግልን ያረብ
@zedzed-hu9xd
9 ай бұрын
በአላህ ደምሪኝ ውደ
@fatumayimer1113
10 ай бұрын
ጎበዝ መድየ❤❤
@ሀሀመሠረ
9 ай бұрын
ማሻአላህበርቺቤቱንእንያዝናእንገዛለን
@ቅድሚያለተውሂድ-ቸ2ወ
10 ай бұрын
ማሻአሏህ አበባወች የሚደርቁናቸውደ ማለቴ ውሀ ያሥፈልጋቸዋልደ
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
10 ай бұрын
በርቺ ውደ አላህ ጥሩ ትዳር ይስጣችሁ MእናZ
@semirasemira4968
10 ай бұрын
የወተት መጠጫ የሚባለዉ ለሴርሞኒ ነዉ ወይስ ቅድሚያ ላሟን ገዝታችጟል?
@emansabt1958
10 ай бұрын
ክክክክክ ለድኮር ነው
@semirasemira4968
10 ай бұрын
@@emansabt1958 በይ አንች ቀድመሽ ላሟን ድኮር ለማድረግ ወስኝ አደራ
@የኮቻዋነኝ
10 ай бұрын
😅😅😅ክክክክክክክክ
@NnNn-qv3ig
10 ай бұрын
መዲና በርች ገበዝ በጣም ሀቅኛ ነሽ
@ZebenAdino
8 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ደስትያለሽዋዉ❤❤❤❤❤❤
@የራያዋፐ7
8 ай бұрын
ሰላምነው ሀቢቢቲ ቆቦ ታደርሻለሽ
@tigistasfaw2035
6 ай бұрын
እኔ እንደመጣ አራቱን የዛሬ አምስት አመት 500 ብር ገዝቼዋለሁ
Пікірлер: 542