ሂደቱ ይህንን ይመስላል፡-
• ሃሳብ (Thought) ስሜትን (Emotion) ይወልዳል ፣
• ስሜት ደግሞ ተግባርን (Action) ይወልዳል፣
• ተግባር አንዴ ከተጀመረ ይደጋገማል (Repetition)፣
• የተግባር ድግግሞሽ ደግሞ ልማድን (Habit) ይወልዳል፣
• ልማድ ካለ የመታወቂያ ማንነት (Identity) ይከተላል፣
• ይህ የምንታወቅበት ማንነት ፍጻሜያችንን (Destiny) ያስከትላል፡፡
#emotion #habit #identity #destiny #action #repetition #thought #DrEyobMamo
t.me/Dreyob
/ naeleyob623
/ dr-eyob-mamo-105081640...
Негізгі бет ሃሳባችሁን ካልተቆጣጠራችሁ ፍጻሜያችሁ ይሆናል! | Dr. Eyob Mamo | ከሃሳብ እስከ ፍጻሜ (ክፍል ሁለት)
Пікірлер: 32