የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም ለዛሬ በህይወታችን እያንዳንዱ የምናስበው ሀሳብ ወደእውነታ እንደሚቀየር አውቀን ከመሻታችንን ጋር የሚሄዱ በጎ ሀሳቦች ላይ በማተኮር እያሳካን እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ንግግር ነው በሚገባ ወስደን እንተግበርው፣አትራፊ እንሆናለን!
Негізгі бет ሀሳቦች እንዴት ቁስ ይሆናሉ በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ
Пікірлер: 43