KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🔴ሃይቅ ሄጄ አስደጋጭ ነግር ግጥመኝ የያስኩትን ጥየ እሮጥኩ😥🙏
Күн бұрын
🔴ሃይቅ ሄጄ አስደጋጭ ነግር ግጥመኝ የያስኩትን ጥየ እሮጥኩ😥🙏
Рет қаралды
16,717
Jamal huseen
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 248
@jamalhuseen3661
10 ай бұрын
kzitem.info/news/bejne/t2-DtKaBfX-Zh6Qsi=72PRu5w27obaibDG😥🙏
@user-iq8tu8wn2n
10 ай бұрын
ማሻአላ ተባረክአላህደሥይላል
@SaadaAlhosani
10 ай бұрын
ማሻአላህ
@zemzem8468
10 ай бұрын
የሰዉ ቤትምርር ሰልችት ያላችሁ የማታ እጀራ የነፃነትነሮ ይሰጣችሁ😘
@ወሎየዋዋዋዋዋ
10 ай бұрын
አሚንንን❤❤❤
@hawaabera2280
10 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@naemanaema6710
10 ай бұрын
አሚንንን
@user-fh3mx8bx4q
10 ай бұрын
አሚንንንንንን ያረብ
@fouziasaeed4296
10 ай бұрын
አሚንንንን
@sdemssi1962
10 ай бұрын
ማሻአላህ የቴና የርዚቅ ቤት ይሁንላት ስንት እህቶቻችን በቤተስብ ተበልተዋል ተክደዋል ግን ቤትም ስስሩ ተከታተሉ ጎርቢትም ጠይቁ በጎን
@user-hf3xx2zg4e
10 ай бұрын
የጀማል ልጆች እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ 9ወሬ ገባ ምጡም ከባድ ነው ይሉኛል ጭንቅ ላይ ነኝ
@user-sh2qu6bu5i
10 ай бұрын
አብሽሪ የኔውድ አሏህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ የሰው ወሬ አትስሚ አላህ አለሽ አሏህ ይፈርጅሽ እሱ ያሰረውን እሱ ነው የሚፈታው አብሽሪ በአሏህ ተወከይ ውዷ የስደቷ እህቴ
@fouziasaeed4296
10 ай бұрын
አብሽር ማማየ አላህን እመን ሰው ብዙያወራል
@user-hf3xx2zg4e
10 ай бұрын
@@user-sh2qu6bu5i አሚንንን ማሬ ኢንሻ አሏህ የመጀመሪያየ ስለሆነ ጨነቀኝ 1ብሎ ካረገዝኩበት ቀን ጀምሮ ጤና የሚባለው ነገር ነስቶኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ አለፈልኝ መሰል
@user-hf3xx2zg4e
10 ай бұрын
@@fouziasaeed4296 አሏህ ያበሽርሽ ውዴ መርሀባ
@user-nm3tw5bo3g
10 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ያቅልልሽ
@user-oe1mi3cy3n
10 ай бұрын
ብቻ አልሀምዱሊላህ እኔም 2005 ጄምሬ ተሰዴድኩ ነኚ ግን ስራ ሳልንቅ እራሴንሳልጠብቅ እዬሰራሁ እወጅ መሀል ተወለጄ አላህ ሰጄዛቼውን ይክፈላቼውከነ ሂወቴ ቀብረውኛል አላህን እያመሰገኩ ሀገሬ ገብቼ እሱ ያለለኚን እኖራለሁ ብዬ ነበር ሀገሬም ሰላም አጣች ብቻ ዱአ አድርጉልኚከ
@እሙሂራ
10 ай бұрын
አብሺሪየኔእህትሁሉምያልፈል
@halimaali1185
10 ай бұрын
አብሽሪ ዋናው አች ጤና ከሆሽ ሙሉ ሐብታምነሽ እሺ
@user-vn5eq3ll2w
10 ай бұрын
እሰኪ በዱአችሁ አትርሱኝ ዉዲ እህቶቸ ከብዙ ዉጣ ዉርዲ ቡሀላ ወደሀገር ልገባ ሳምንት ነዉ የቀርኝ
@birhanmidea9158
10 ай бұрын
ሠላም ግቢ እህቴ
@rabiayimam3588
10 ай бұрын
በሰላምግቢ ከጅዳነዉ?
@user-hl9os1zf5h
10 ай бұрын
አላህበሠላምያሠገባሺእህቴ
@user-vn5eq3ll2w
10 ай бұрын
@@rabiayimam3588 ከዱባይ
@user-vn5eq3ll2w
10 ай бұрын
@@user-hl9os1zf5h አሚንን ዉድድ
@user-kk8wq3py5c
10 ай бұрын
አተ መከራ አውሪ እርእሱን አይቸ አስደነገጥከኝ ያረብ አገራችንን ሰላም አድርግልን ወይኔ የጢጣ ገደል ሲያስፈራ እደፈራሁትም ተአንድቤት 3ሰው ተገለበጥን ብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-gh7eh4yj9o
10 ай бұрын
እኔ ራሱ ሩጨ ገባሁ በርእሱ
@leylasaeed9129
10 ай бұрын
እኔራሱ በጣም ደነገጥኩ ሁርባጥ የሆነልጅ ሰዉ ይደነግጣል የማይል
@user-gh7eh4yj9o
10 ай бұрын
@@leylasaeed9129 ሁርባጥ ተመችቶኛል ክክክክክ ስገባ እደዝህ አይነት ሲሆን ላክ ሸር አለማረግ በነሱም አይፈረድ እኞ እደዝህ ረይነት ነገር ሲሆነዉ ገብተን ላክ እምናገዉ ለዛይመስለኛል ዉስጡና እርእሱ ማይመሳሰለዉ
@Em.YouTube.
10 ай бұрын
የሰው ዘር በሙሉ ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ
@user-ue6rj7di5v
10 ай бұрын
እህቶቸ አብሽሩ ሁሉም ቤተሰብ አንዲ አይደለም ስዚህ የእኔ እዲህ አልሆንም ብላችሁ አትበሳጩ ዋናው ጤና ነው አላህ ባለን በትንሽ እንኖራለን
@seadayesuf5771
10 ай бұрын
ሳህ
@SaadaAlhosani
10 ай бұрын
እወነትነው ዋናው ጤናነው ለሰውልጅ
@hawahawa5038
10 ай бұрын
ሳህ ዋናው ጤናነው እሷም በሰላም በጤና የምትኖርበት ያረጋት🎉🎉🎉🎉
@zemenaybaye7457
10 ай бұрын
የኔ እህት ትክክል እኔ ከሁለት አመት በፊት ነበር ልሰራ ያሰብኩት ግን ምን ይደረጋል ወንድሜ አስሩን መላ ሲደረድር አሁን ይባስ ጦርነት ሁኖ ቁጭ 😢😢😢
@zemenaybaye7457
10 ай бұрын
አሁንስ ሀገራችን ሠላም በሆነ ቤቱ ቀርቶብኝ😢
@NewNew-dw4hy
10 ай бұрын
የሚገርመኝምንአለብትርጋጉ እረተው እህቶች ሀገራችን ትንሽ ይርጋጋ 😢
@muhamedmuhamed5114
10 ай бұрын
ቤት መሥራቴም አሣሥቦኛል እኳን ሶፋ
@NewNew-dw4hy
10 ай бұрын
@@muhamedmuhamed5114 ወላሂ በጣም ደግሞ ሰላምአለመሆኑን እያውቅን ጅንታው ያውደመብን ሳያንስ ድጋሜ ለሁሉም ይደርሳል እህቶቸ
@user-tq5fc7fe7k
10 ай бұрын
ረገጉ ሥታመት ልረጋጋ። የባሠጂ። የቀነሠ የለም። ሠላሙም ኑሮውም😢ይህው5አመት ለውጥ የለም
@sofyamohamd1215
10 ай бұрын
መሽአላህ ቤቱ በዴህናዉጊዜ ተሠርቷል መሽአላህ ዛሬኳን ገመዜዉም አያግዝ እህ ዲካም ሆነብን በሠዉቤት
@الحمدللهربلالمن
10 ай бұрын
ማሻ አላህ ታባረክ አላህ ያተባረካ ቤት ይሁንላት እዳላፈችም የምታርፊባት ቤት አላህ ያድርግላት
@user-cu5fp5rx5g
8 ай бұрын
አሚን ያረብ🤲🤲🤲🤲🥰
@user-xr6bt8gq3w
9 ай бұрын
ጀማል አንድ ቁም ነገር አወራ የሚል ጠካራ ወንድ ወይም እህት ያለው ያላት ቃል ቤተሠብ ያለው ትክክል ነው የሚል😊
@hfem3901
10 ай бұрын
ወላሂ አሁንሰ የሰው ቤት ምርር አለኝ ያርብ 😢😢
@hayatmohamed9820
10 ай бұрын
አሁንስ የሰውቤት ምርርር አለኝ ሀገር አልገባ ሀገሬም ታማለች
@twinklestar2448
10 ай бұрын
እኔራሱ
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
10 ай бұрын
እህ አሁንስ ምን ናፈቀኝ ሰላም ወላሂ ምንምባይኖር ሰላም ካለ አሏህ የፈቀደልንን ይዘን እንኖር ነበር ለዝች ላጭር ዱኒያ አሏህ ልፉ ብሎንበሰው ሀገር እድሜአችን አለቀ ኡፍፍ ብቻ አልሀምዱሊላህ 😢😢😢😢😢😢
@user-wv5mx7wy1s
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሃገርሽ ያብቃሽ በድሜ በጤና ኑሪበት ❤❤❤
@user-cu5fp5rx5g
10 ай бұрын
አሚን🤲🤲
@hayatteshome573
10 ай бұрын
እኔ እንደዚህ አርጌ መስራት እችል ነበር ግን ገጠር ስለሆነ ጭቃ ብቻ አርጌ ትቸዋለሁ። ቤተሰቦቻችንና ሀገራችንን ሰላም ያርግልን😢
@HHh-ux6wd
10 ай бұрын
አይ ጀማል እኔ ውላሂ በሥው ሀግረ እራሤን ላጥፍ ነው 13 አመት ማህበረ ቤት ሥጥሁሸ ብሎ ግዜየን ግንዘብን ጉልበቲን ጭረሸ ወንድሜ ከድትው ሚሥቱ ጋረ ካዱኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@elhamzainab2076
10 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ላች የተሻለውን ይምረጥልሽ ለኸር ነው አትበሳጭ
@TOybaMuhammed-vn2fd
10 ай бұрын
እዳታደርጊዉ ሀራም ነዉ ራስን ማጥፋት
@gvsvsvzb1598
10 ай бұрын
አብሺሪ ውዴ ነገሌላቀንነው አላህሀቅሺንይመልሥልሺ ግንየተጠቀምሻትቃላት የዱኒያም ያኸይራም ምቾትምየለው አላህይርዳሺ😢😢
@user-kk8wq3py5c
10 ай бұрын
ረአኡዙቢላሂ በይእህቴ ማሰብሺ ለራሱ ወንጀል ነው አይዞሺ እህቴ አላህ የደም ገንዘብሺን ሀልልሺን ያስመልስልሺ ዱአአድርጊእህቴ
@user-ue6rj7di5v
10 ай бұрын
አብሽሪ ለሸይጣን እዳትወሳወሺ ያልፋል ነገም ሌላቀን ነው አላህ አለሽ
@fasikawande3558
10 ай бұрын
በጤና ትኑራበት ወለዳትስም እበት
@user-cu5fp5rx5g
10 ай бұрын
አሚን 🤲🤲
@Ansha1387
10 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም እንደት ነህ ጀማል አሚቲ ተሻላት ሀዋንም በሠላም ወልዳ እምነያት ያዲርገን ያረብ ❤❤❤❤
@user-fy8sf2nf5p
10 ай бұрын
ኦደዉ ዮቱበሮች አላሕ ሒድያ ይስጣችሑ ርእስሕ እደት እዳሥደነገጠኝ ሐገራችን ሠላም እደሌለ እያወቃችሑ እባካችሑ በሠዉ ሐገር በሽታ እዳታሥመቱን እደት እደደነገጥኩ እምየ ሐገሬ አላሕ ሠላምሽን ይመልስልን my wello ደሴ ጢጣ ቆርኬ በደዶ ሡልላ ሒተቻ ሐይቅ ናፍቀዉኛል ሠላም ለሐገሬ💐💐💐💐
@sofiaali5884
10 ай бұрын
ይሂ ቀን ናፈቀኞ ኢሽአላህ በቅርብ ቀን ያርብ መሽአላህ እህቴ❤❤❤
@gvsvsvzb1598
10 ай бұрын
ጀማልዛሬ አሥደንግጠኸኛል እረእሡንታይ ቪዶዎውንሣይ ምንምየለአልሀምዱሊላ ግን ቀይረውእረእሡን እጂእየተቀጠቀጠነውሥልኬንይዠያየሁት ቀልብትገባለህ እኛእዚህ ባሣብማለቅ😢😢😢😢😢 አላህዋያገራችንንሠላም አምጣልን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲
@hameyenatwalije
10 ай бұрын
እንዴት እዳስደነገጥከኝ ሀይቅ ብለህ 🥺😔
@emunebil
10 ай бұрын
እነሱ ርእስ ሲፅፉ ሰፍ ብሎ ሰዉ ገብቶ እንዲታይላቸዉ ነዉ ግን ለስደተኞች አለማሰብ ነዉ ይህ ሁሉ እነሱ ለብር ሲሯሯጡ እኛ በድንጋጤ 😢😢😢😢
@33-kk6ne
10 ай бұрын
ማሻአላህ ጀምየ አይ ደሴ ጭር ብላለች ያረብ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን
@user-bh2jj6cq7w
10 ай бұрын
ሀይቅየ ሀገሬ ሰላምሺ ይመለስልን❤❤❤❤
@sofyamohamd1215
10 ай бұрын
ያረብ
@lonymimi5154
10 ай бұрын
😢😢😢እኔስ ቤተሰቦች ወንድሜ ቤቴን ሸጦ ሳኡድ መጣበት አሁን ስራ አቶ ከመጣ 7ወሩ ተቀምጦል ብቻ አልሃምዱሊላህ
@allahmdulilaahallahmdulila2181
10 ай бұрын
የአላህ ቤተስብ ዝምማለት የለበትም ነበር አብሽሬ እህቴ አላህ በተሻለነገር ይተካሽ
@lonymimi5154
10 ай бұрын
@@allahmdulilaahallahmdulila2181 ኢንሻ አላህ ወደዋ ከባድ ነወ አችው ሁሉም አንድ ናቸው ቤቱ ይሸጠ ሊላ ቤት እንግዛላት ብሎ ነወ አባቴን ያሸጠው ከተሸጠ ብሀላ ሙገድ ገባ ለናቴ ስል ብሩ ተከፈለ ሀራሚ ይዞት ብዙ ብር ነወ የተከፈለሁ
@allahmdulilaahallahmdulila2181
10 ай бұрын
@@lonymimi5154 የኔ ከርታታ የኛድካም መች ይገባቸዋል ብተስብ አላህ ይርዳሽ
@fatuma1401
10 ай бұрын
ጀማል. እኔም ሀይቅ ትዛዝ አለኝ በኢሞ ጥፌልሀለሁ አናግርኝ እሽ
@minajamalpooran72
10 ай бұрын
እኔም፡ለቤትስብ፡ላሰራ፡ስት፡ነው፡የፍውመጅልሱ፡እና፡ቁም፡ሳጥን፡የልብስ፡ማሽን፡ፍሪጅግንገረኝዋጋ
@hsggsvsgshvvvzvbsbsbsh4075
10 ай бұрын
ማሻአላህ የሰላምየጤናቤትይሁን ያረብሀገራችንንሰላም ያድርግልን
@user-cu5fp5rx5g
10 ай бұрын
አሚን🤲🤲
@kemeriakela9761
10 ай бұрын
Maashaallaa እንኩዋን ደስ አለክ 🥰🥰
@اللهاكبر-ل7ح7ذ
10 ай бұрын
ምነው ጀማል ሐይቅ ሂጄ አስደንጋጭ ነገር ገጠመኝ ስትል ልቤ ቀጥ አለች ምን ተፈጠረ ብየ የሀገራችን ሁኔታ ስለሚያሰጋ አቦ ሀዊየ ባላሰብከው ፕራንክ ታሯሩጥህ ምነው የአሚቲ አባት አስደነገጥከኝ እኮ
@user-cm3jn7rh8n
10 ай бұрын
ማሻአላህ በሠላም መጥታ እምትኖርበት ያርጋት ማሻአላህ
@merrimaebrahim
10 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል ቤቱ በሰላም የምትኖርበት ያድርግላት
@user-cu5fp5rx5g
8 ай бұрын
አሚን🤲🤲🤲🤲
@fatum164
10 ай бұрын
ማሻአላህ ሲያምር❤😍//በርእሱ አስደነገጥከኝኮ ጀም😳😰
@user-mk3fs7cc4z
10 ай бұрын
ጀማል አሚቲን ተሻላት
@user-qg8wr4rx7g
8 ай бұрын
ይህን መጅሊስ. ፎቶውን ልቁውልን. ጀምዬ. ፈልጌው ነው
@marymeadmeadme9520
10 ай бұрын
አምቲ ተሻላት ጀም
@zdd23
10 ай бұрын
ኢንሻ አላህ ለኔም ትሰራልኛለህ በርታ
@userasd5115
10 ай бұрын
ማሻአላህ👍👍👍አሚቲሣ
@user-cw1fd3mj8i
10 ай бұрын
መሻላ በጣ ደስ ይላን እቃህን የት ጥለህ እሩጥክ ግ ተመልሰህ እቃህን አገኝህዉ ወይስ ጥለህዉ ቀረህ😂😂
@hadiramuhammad2332
10 ай бұрын
Mashalah jamal eske lenem wada jema kecalk enem efelegalhu eske maleselene❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawahusin6687
10 ай бұрын
አሚን
@fatimahussein6507
10 ай бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
@fatumaseid9906
10 ай бұрын
ጀማል ጥያቄ አለኝ አረብያ መጅሊስ ሲሰራ ለምን መከዳ የለዉም ተካያና ቤቢ ብቻ ነዉሳ እዝህ ያረቦቹ መከዳም ተካያም ብቢም ስላለዉ ገርሞኝ ነዉ በተረፈ ያምራል ማሻ አላህ
@user-kt3he4cq2m
10 ай бұрын
❤❤❤❤ማሻአላህ ጀም
@halimaali1185
10 ай бұрын
ማሻአሏህዋጋ ለምን አትናገርም
@mohila123e7
10 ай бұрын
አላህ አገራቺንን ሠላሟን ይመልስልን🙏 👍👍👍
@user-cu5fp5rx5g
10 ай бұрын
አሚን🤲🤲
@user-ix2xw5du2o
10 ай бұрын
ማሻ አላህ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@user-tg1bk9do5x
10 ай бұрын
ማሻአላህ ስንትብሪ ነዉየጨረሰዉ ኢሻአላህ እኔምትወስዲለህ
@amiyimamgo7198
10 ай бұрын
ማሻአላህ ስንትአመት ብሰራነው
@user-st9vu9fx1j
10 ай бұрын
ቤቱንሰራቸ ኮንሪስ እናቀለም ማረግ አሳስቦኛል አገራችንሰላምነውየናፈቀኝ
@sofyamohamd1215
10 ай бұрын
አብሽሪልኝ እህት
@user-eh1hg6si7r
10 ай бұрын
የአላህ😢😢😢
@user-yl4ww2uq2w
10 ай бұрын
ማሻአላህ
@ethiopianlove-fs9hl
10 ай бұрын
አላህ ስላም ያውርዲልን ያርብ የእኛ አካባቢ ዴቡብ ወሎ ሀይቅ ዳር ገጠር ተኩስ አለ ያአላህ ቤተስቦቼን ጠብቅልኝ
@husenya7845
10 ай бұрын
ግን ለእይታ ብላችሁ ሰዉ ቢታስደነግጡ ፈጣሬችሁን ፍሩ.
@user-we3kb2jm5b
10 ай бұрын
ሶፋ እና ሳጥን ማየት መለቸን ጀማል
@እሙሂራ
10 ай бұрын
አገርሰላምበሆነሁሉም በቀረብኚዛሬስ
@fatumaomrem8491
10 ай бұрын
ዋጋ ለምን አትናገርምምምምም መጂልሱን
@fatmahasan6523
10 ай бұрын
አገረቸንን ሰላም ያርግልን
@Al_habisha
10 ай бұрын
ወዴሀይቅ ሠሞኑን ጦርነትነው ተከተማው ወጣ ብሎ ገጠሩላይ። ይሔማ ሀቅነው
@sntayehuahmed8530
10 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ አሁለታዉ ጦረነት አባቴና ወድሜን ለትንሽ የሳታቸዉ ከባድ መሳረያዉ እፍ ዛሬስ በጭቀት ሞትን
@ethiopianlove-fs9hl
10 ай бұрын
😢እኛስፍርን በላይታቸውላይነው የሚሄዴው
@zhawah5482
9 ай бұрын
@@ethiopianlove-fs9hlእኛም ወላሂ አላህ ይጠብቅልን
@luabab6092
10 ай бұрын
ስንት ነው ጀማል
@anshaali7626
10 ай бұрын
መጂሊሲ ስንት ነው
@RahimaRahima-x2y
10 ай бұрын
ኧረ ፈጣሪህን ፍራ ቀልብመታህ ለምን ታስደነግጠናለህ እርእሱ ልጠላህ ነው በውሸት አትጓዝ
@huz8961
10 ай бұрын
እኔ እራሱ እደት እደደነገጥኩ ቱ አሌክ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
10 ай бұрын
ወላሒ እኔም እረእሱን አይቼ ክው ነው ያልኩት እስከዛሬ ለእይታ ብሎ ሥለማይዋሽ ቶሎ ነው የደነገጥኩት
@RahimaRahima-x2y
10 ай бұрын
@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw በቃ ይህ የቱዩብ ብር አጦዛቸው ይህ ደሞ ይቀንሳልይ እደውም አያሳድግም
@user-zu9wh3ce2d
10 ай бұрын
ሠላም፡ለሀገራችን
@الحمدللهربلالمن
10 ай бұрын
ጃማል ግን መጅልሱ ብቻ ስንት ነው ሚጫርሳው እኔ ደቡብ ክልል ነኝ ስልጤ
@sofyamohamd1215
10 ай бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ጄማል ሀዉይና አምቲ ናፍቀዉኛል
@ethiopianlove-fs9hl
10 ай бұрын
የምንስራው ዴመወዝና ኑሮውዲነቱ መቸተገናኛና ሀገራችንስላምበሆነ ቆሮቆሮም ይበቃናል
@saadayimer4965
10 ай бұрын
ለምን አተመልስም በአሙ
@user-pl2yt3pi7b
10 ай бұрын
አሚንንን👌👍👍👍
@sittieahmad6771
10 ай бұрын
Aselamlyekum worahimatullhi wobarkathu Masha Allah Batme yameral amete enededt nate Allah yashirte
@laylaalmemari6459
10 ай бұрын
❤❤❤❤
@aalk5771
10 ай бұрын
ለምድነዉ ቪድዉ ሌላ እረእሱ ሌላ አታስደግጡ ሠዉ እንድትታዩ እያላችሁ
@labeba3450
10 ай бұрын
የኔዉድእህትበሠላምለገርሽገብተሽየምትኖሪበትያርግሽሀገራችንሠላምያርግልንያረብብብብ
@fatumakonjo3924
10 ай бұрын
ማሻአላህ👍👍👍👍👍
@HHAA-fx7cx
10 ай бұрын
አረ ጀማል ሀይቅ እደት ናት ናፈቀችኚ ሠላሟ ናፈቀኚ አይይይይይይይይይይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hayath9776
10 ай бұрын
የአላህ አግራችን አንተ ሰላም አድርግልን
@reyanyoutub2743
10 ай бұрын
ቤቱ መሰረት አለመሰረቱን ሰየቁ እቀ ይገዘሉ
@madi2644
10 ай бұрын
አሰላማሊኩም፡፡፡፡ሠላምናችሁ
@rahma-743
10 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@Aynalove3382
10 ай бұрын
መታደል
@user-cu5fp5rx5g
10 ай бұрын
ማሻአላህ 🎉🎉❤❤❤
@sofiabadri8350
10 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله تبارك الله
@sadahussen620
10 ай бұрын
ስንት ካሬ ነው እኔም አሰራለሂ ኢሻላህ
@medinaevryalley2246
10 ай бұрын
የትናዉማሻአላህ
@fatumaseid9032
10 ай бұрын
ያረብ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@AsrtDqd-qz7se
10 ай бұрын
ብፌ አሁን ቀርቷል ኪቺን ካቢኔት ሆኗል
@hayatmehmmd3663
10 ай бұрын
ሀይቅን የምታሳየን መስሎኝ ነበር
@HubiSeid-ud2yp
10 ай бұрын
ቁም ሳጥን ባለ ሶስት ተከፋች አሳየኝ እኔ ቤቴ ትንሽ ስለሆነ
@rahmamohammad9714
10 ай бұрын
አደኛነኝዛሬ
@seadaayalo1162
10 ай бұрын
ማሻአላህያምራልማችነው
@user-gm6yn4sr3j
8 ай бұрын
ስት ነዉ
@HalimaHalima-xx7qn
10 ай бұрын
ቤተሰብ በጣም ከባድ ነዉ ባልም ቤተሰብ ም አይታመንም
@eexx2236
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HubiSeid-ud2yp
10 ай бұрын
ምነው ኩራት ነው ፍራት ዝም አልክሳ ኮቦልቻ
@user-vk9vp8jm2m
10 ай бұрын
አሙቲ ተሻላት?
@HHAA-fx7cx
10 ай бұрын
እደ ምን ሠላም አለ ገጠሩን ጦርነት ነዉ ሀይቅ 😢😢😢😢
Пікірлер: 248