መገኘትህ
(Chorus)
መገኘትህ መልስ ነው ለሁሉ ነገር
ህልውናህ በቂ ነው እስከ ዘልአለም
እየሱስ እየሱስ የህይወት ምንጭ ነህ ለፍጥረት x2
(Verse 1)
የሀብት ጥግ የስልጣን የክብር
የመጨረሻው የእዚህ አለም ትምክት
ሁሉም ጠፊ ነው እንደ እንፋሎት
ዛሬን ይዘውት ነገ ሚተን x2
ዛሬን ይዘውት ነገን አይዘልቅ x2
ግን ለአንድ ሰከንድ አንተን ማየት
ላንዲት ደቂቃ ፊትህ መሆን
ተመን የለውም ሚገዛበት ሚወዳደር
(Verse 2)
በአምሳልህ እንደ መልክህ
ያበጃጀኸው የሰው ፍጥረት
ካንተ ጋር ውሎ ካንተ ጋር እንዲያድር
ነው የሰራኸው ያንተ እንዲሆን ርስትህ እንዲሆን
በሀጥያን መንደር ለአንድ ሺ ቀን
በክፋዋች ድንኳን ከመቀመጥ
አንድ ቀን ይልቃል ደጅህ መሆን ደጅህ መዋል
(Bridge)
አንተ ለጋሽ ራስህን የምትስጥ
አንተ ደግ የማትቆጠብ
እንዳንተ ማን ነው ሰውን የሚወድ
እንዳንተ ማን ነው ፍቅሩን የሚገልፅ
Director - Fikru Alemayehu
Project Manager - AddisHiwot Feleke (Tishu)
Music Arrangement - Robel Damtew
Live Audio Recording - Elshadai Getahun
Mixing and Mastering - Kenesa Bula
Production managers - Moti Tilahun, Lielit Solomon
Camera Yonas Assefa, Aser Seifu, Ephrem Abera, Mehari Haile, Eyob Tesfaye, Negasa Guteta, Moti Tilahun
Bass Guitar - Beteab Kassa
Lead Guitar - Kaleab Tekil, Ermiyas Taddele
Drum - Mulugeta Geressu
Keys - Robel Damtew, Teyent Asrat
Saxophone - Nathaniel Gebretsadik
Trumpet - Efrem Yasin
Trombone - Kaleab Yinebeb
Background Vocals - Mussie Fisseha, Ayda Abraham, AddisHiwot Feleke (Tishu), Eyerusalem Worku, Yonatan Zenebe , Solomon Bula
Choir Arrangement - Solomon Bula
#megegnetih
#newprotestantmezmur #hillinamusic #ethiopia #ethiopian #ethiopianmusic
Негізгі бет Музыка Hillina Kassahun (መገኘትህ) Megegnetih [OFFICIAL Live Music Video] New Ethiopian Gospel song / 2023
Пікірлер: 54