እልልታ
ለማጉረምረም አልከፍትም አንደበቴን አንደበቴን
ቀድሼ አቀርባለሁ ሰውነቴን ሰውነቴን
ለማጉረምረም አልከፍትም አንደበቴን አንደበቴን
ቀድሼ አቀርባለሁ ሰውነቴን ሰውነቴን
ሲነገር የህይወቴ ምስክርነት
ተጨምቆ የሚገልፀው ነው አንድ ነገር
እልልታ እልልታ እልልታ ለደጉ ጌታ
እልልታ እልልታ እልልታ ለህይወቴ ጀግና
ይሰማል እልልታ በቤቴ በጏዳ
ከመላእክቶች ጋር ሲሰዋ ለጌታ በለሊት በማለዳ
ይሰዋል አምልኮ ሰማይን ሰንጥቆ
ሲዋላው ጎጆዬን የጥንቱ ምስጋና ሲደረደር ለጌታ
እኔም አነሳሁ በገናዬን ተቀላቅዬ የቅዱሳንን ጉባኤ
አለኝ ምሰዋዉ የምሰጠው በልቤ ሞልቶ የሚፈሰው
እልልታ እልልታ እልልታ ለደጉ ጌታ
እልልታ እልልታ እልልታ ለህይወቴ ጀግና
የተደረገልኝ ተአምር በህይወቴ በህይወቴ
ያስነጠከኝ ያዳንከኝ ከልጅነቴ ከልጅነቴ
የተደረገልኝ ተአምር በህይወቴ በህይወቴ
ያስነጠከኝ ያዳንከኝ ከልጅነቴ ከልጅነቴ
እንኳን ዝም ልል ልታዘብ እንዳልሆነለት
ጨርቄን አስጥሎይ ምህረትህ ውላለሁ ሳመልክ
በእልልታ በእልልታ በእልልታ ላምልክህ ጌታ
እልልታ እልልታ እልልታ ለህይወቴ ጀግና
እልልታ እልልታ እልልታ ለደጉ ጌታ
እልልታ እልልታ እልልታ ለህይወቴ ጀግና
የእኔና ቤቴ እልልታ የዘር ማንዘሬ እልልታ
ከልብ የሆነው እልልታ ይድረስህ የኔ ጌታ
የእኔና ቤቴ እልልታ የዘር ሀረጌ እልልታ
ከልብ የሆነው እልልታ ይድረስህ የኔ ጌታ
የእኔና ቤቴ እልልታ የዘር ማንዘሬ እልልታ
ከልብ የሆነው እልልታ ይድረስህ የኔ ጌታ
የእኔና ቤቴ እልልታ የዘር ሀረጌ እልልታ
ከልብ የሆነው እልልታ ይድረስህ የኔ ጌታ
እልልታ እልልታ እልልታ ለደጉ ጌታ
እልልታ እልልታ እልልታ ለህይወቴ ጀግና
እልልታ እልልታ እልልታ ለደጉ ጌታ
እልልታ እልልታ እልልታ ለህይወቴ ጀግና
እልልታ እልልታ እልልታ ለደጉ ጌታ
እልልታ እልልታ እልልታ ለህይወቴ ጀግና
- Music Arrangement
Mesfin Densa
-Mixing and Mastering
Nehemia Tarekegn
- Saxophone
Zerihun Belete
- Bass guitar
Bereket Abebe
- Lead guitar
Kalab Tekil
- Background Vocals
Yakob Million
- Special Thanks
Mezmure Dawit, Ararat Yilma, Biruk Yohannes, and Legetahun Degaga : for playing on the video clip
Beki Video production: for the incredible job
Done Right Event: for the beautiful set decoration
Fiesta Decor: for providing the decor materials
Pastor Henock Mulugeta: for the gorgeous rooftop location
My mom in law, my aunts, and cousins: for worshiping our Lord Jesus with me in the clip
#Elilta #newprotestantmezmur #hillinamusic #ethiopia #ethiopian #ethiopianmusic #gospelmusic #christianmusic #newmusic
Негізгі бет Музыка Hillina Kassahun (እልልታ) Elilta [OFFICIAL Music Video] New Ethiopian Gospel song / 2023
Пікірлер: 120