የሰዉ ልጅ በዚህ ምድር ላይ ሲኖር ህልሙን በማሳካት ደስተኛ ህይዎትን መምራት ይፈልጋል። ደስተኝነት የህይወት የመጨረሻው ግብ ነዉ። አንድ ሰዉ ህልሙን በማሳካት ደስታን ማግኘት ሲፈልግ ስራ መስራት ግድ ይለዋል።
ስራን በአግባቡ እና በተገቢው ጊዜ እንዳይሰራ የሚያደርግ አንድ ትልቅ ጠላት አለዉ። እሱም ስራን ማዘግየት ወይም በእንግሊዝኛው አጠራር Procrastination ይባላል።
ይህ ቪዲዮ ይህ ቀንደኛ ጠላት መነሻ ምክንያቱን እና መፍትሄውን በደንብ ያብራራል!!
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን!!
Негізгі бет How to Beat Procrastination || ስራን ለነገ ማለትን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል
Пікірлер: 6