KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ኢትዮዽያዊ||ልዩ የትንሳኤ መልዕክት በመምህር
Күн бұрын
ኢትዮዽያዊ||ልዩ የትንሳኤ መልዕክት በመምህር
Рет қаралды
24,185
Begashaw Desalegn
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 292
@alazardebebe935
4 ай бұрын
ከኢየሱስ ጋር ዋሉ❤ ከኢየሱስ ጋር እደሩ❤ ከኢየሱስ ጋር ክረሙ❤❤❤❤ 🙏አሜን
@cellnetcellnet9646
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@fireart54
4 ай бұрын
የነገስታት ንጉስ የጌቶች ሁሉ ጌታ እየሱስ ይባረክ በእናንተ ሥራውን ሊሰራ እድል የሰጣችሁ
@mebatube2010
4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው እንወድሀለን❤🥰
@serkalemhailu2127
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የሚገርም መልዕክት ነው። መጋቢ በየሳምንቱ በተለያየ መልዕክት በዘህ ብታገለግለን እጅግ ደስተኞች ነን። መልካም በአል
@eleni311
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ንጉሳችን ኢየሱስ ክርሰቶሰ ሞት በሱ ላይ ምንም ሀይል የለውም የትንሳኤው ጌታ ሰሙ ይባረክ እልልልልልልልልል ደሰይበላችሁ ኢየሱስ ተነሰቷል እኛ አምነን ድነናል ክብር ለንጉሳችን ይሁን ተባረክ ወንድማችን🙏❤
@Wassie12
4 ай бұрын
'ትንሳኤው የአዲስነገር ጅማሬ ነው' 🙏🏽 በእንባ ነው መልእክቱን የሰማሁት..አላውቅም! ይኼ መልእክቴ ነው! ተስፋ አለን! ኢየሱስ ትንሳኤ ነው! ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው!! አንተ በረከታችን ነህ!
@KassahunKebede-ol1us
4 ай бұрын
አሜን አሜን። ኢትዮጵያዊነትና እምነት እንዴት አስማምቶ መያዝ እንደሚገባ ለትውልድ ያስተላለፉት መልእክት እናመሰግናለን።ሰባኬ ወንጌል መጋቢ በጋሻው ከቤተሰቦዎና ከሚወዱአቸው ሁሉ ጋር መልካም የትንሣኤ በአል ይሁንልዎ!
@martamarta3781
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤❤❤
@HireworkyohanesBelachew
4 ай бұрын
አሜን ጌታ ይባርክህ አምላካችን ስሙ ይክበር የሚያተውል ልቦናን ይስጠን ❤❤❤❤❤
@Canada404
4 ай бұрын
እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን የትንሳኤ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሰዎት አደረሰን ዉድ ወንድማችን መጋቢ በጋሻው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ❤❤ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤
@godisgood7405
4 ай бұрын
አሜን አሜን እንዲሁም ላንተና ለቤተሰብህ ጌታ ይባርክህ
@birtukanbelongtojesus29.
4 ай бұрын
ድንቅ መልክት ነው መጋቢ በጋሻው ተባረክ ጸጋው ይብዛልህ ክብር ሁሉ ስለ እኛ መዳን ለታረደው በግ ፋሲካችን ለሆነው ለኢየሱስ ይሁን ❤❤❤
@user-ch5lu1xr5q
4 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Tigit961
4 ай бұрын
ኢየሱስ ሀቅ ነው አሜን❤❤❤❤❤🙏
@hannaasresahegn884
4 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤
@tensumamush9918
3 ай бұрын
Amennn eyesus hake new simu yibarek memihr begashaw tebarek
@roziroza3655
4 ай бұрын
አሜን አሜን ለናንተም መልካም የትንሳኤ ባዓል ይሁንላቹ እንዳልከው ልጆቻችንን ሲተኙም ሲነሱም ወራሾች ናቹ ብለን መባረክ ይሁንልን ተበረክ ወንድማችን በጋሻው 🙏
@bahirulikassa8406
4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ሁሉ አብዝቶይባርክ
@savedbygraceeph2841
2 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን ❤ እንደናንተ ጆሮቸውን ለእውነት የተበሱ ይቡዙል አጭበርባሪውን አሳፍሩ ጌታን አክብሩ !!!
@helenhaile2205
4 ай бұрын
አሜን: ጌታ: አብዝቶ: በዘመንህ: ሁሉ: ይባርክህ: ድንቅ: የሆነ: ቃል: ያካፈልከን::
@NebiyuReshidSiraj
4 ай бұрын
እንኳን አደረሰ መጋቢ በጋሻው ደሳለኝ
@yiftubihonegn9454
3 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ሀቄ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ መጋቢ
@tagesechtesema6195
4 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር የበረከት ቃል ከአንደበታችን በማውጣት ጥበብ ይባርከን መምህር በጋሻው ደሳለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ፍቱን ያብራልህ ሰላሙን ይስጥህ በነገር ሁሉ ቀዳሚና ፍተኛ ያድርግህ
@tobeash1263
4 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ህይወትም ትንሳኤም ነዉ
@Yo590-z8h
4 ай бұрын
JESUS IS ALIVE !!!❤❤❤
@ashujajura
4 ай бұрын
Amen! The Resurrected Jesus! Our Eternal Hope! God Bless you Pastor!
@abebaabrham1655
4 ай бұрын
በብዙ ተብረክ!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️
@godandman9184
4 ай бұрын
አሜን ይሆናል
@user-ie7cf5cw1t
4 ай бұрын
አሜንየምነወድህመምህርበጋሻውተባረክ
@user-ey2ce3bh8n
4 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን 📚📚
@godandman9184
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@hannagb4
4 ай бұрын
አሜን! እንኳን አብሮ አደረሰን ! ወንድማችን በጋሻው እና ቤተሰብክ ተባረኩ! 🙏😇❤️
@Ethiopia-cs2ub
4 ай бұрын
እንዴት ድንቅ መልእክት ነው ❤❤❤መጋቢ በጋሻው የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ተባረክ ወንድምነት እንወድሀለን በርታ❤❤❤
@user-zn7zc5pj1r
4 ай бұрын
አንቴንም ልጅህንም እግዝሐብሔሪ ይበሪከቹ ::❤❤❤
@almijesus3651
4 ай бұрын
አሜንን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተነስቷል ❤❤❤❤
@user-ti7lw5dn1d
4 ай бұрын
አሜንንንንን ጌታ ኢየሱስ. ከጌቶች ሁሉ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤❤
@martaabebe8206
4 ай бұрын
Amen tebark ante yetebark yegeta ageligay❤❤❤❤
@user-dh2xv9qx2m
4 ай бұрын
amen enkwan adersen wed wendmachen😍😍💙💙💙💙💙❤❤❤❤❤
@brukti_
4 ай бұрын
ተዋርዶ የሞተው ጌታዬ ነው የተቀበረውም ጌታዬ ነው ከሞትየተነሳውም ጌታዬ ነው እስካሁንም ጌታዬ ነው😇:: መልካም በአል ለሁላቹም 🤍
@eyesusgetanew7338
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-dh2xv9qx2m
4 ай бұрын
amen tebarekow tebarek konjow leje Geta Jesuse yasadeghe😍😍💙💙💙💙💙❤❤❤❤❤🙏🙏
@besufkadlemma7486
4 ай бұрын
ተባርክ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንክ አገልግሎትክ ይባርክ የጠላትክን ደጅ ውርስ🙏😍
@hannaasresahegn884
4 ай бұрын
ኢየሱስ ተነስቷል❤❤❤
@mesfinalemu7399
4 ай бұрын
Amen Amen Amen Egziaher Abzto abzto abzto yibarkeh!!!
@inthelastday6858
3 ай бұрын
አሜን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ተነስቶዋል!!! ዳግም ደግሞ ተመልሶ ይመጣል አሜን!!!
@tegstkumalo-yh3rg
4 ай бұрын
ተመስገን እሔ ፔጅ ትክክለኛ የናተ ነው ማለት ነው 🥰🙏
@samiyadese6189
4 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤
@Israelbelegn
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ፀጋህ ይብዛልህ
@rosinatube9937
4 ай бұрын
እናመሰግናለን በጋሻው ወንድማችን ጸጋይብዛልህ ብሪክ በልልን 🙏💗💗💖🌹🌹🌼🌹🌹🌷🌷🌷🌷
@user-ye4oe9lu3m
4 ай бұрын
ያልከው ሁሉ ትክክል ጌታ ይባርክህ❤
@mesk_erem
4 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ያባቴ ልጅ❤❤❤❤
@mahletzewdu1800
4 ай бұрын
Wowww what agerat word keep shaineing ❤
@genetbekele896
4 ай бұрын
Tebareklin enwedhalen. Amen Geta yibarkih
@wondwosensolomon8106
4 ай бұрын
ይሄን ቪድዮ የምታዩ ሁሉ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ። ኢየሱስ ተነስቷል።
@alazardebebe935
4 ай бұрын
አሜን
@Israelbelegn
4 ай бұрын
Wondye melkam beal lantem ke nebetesebh
@eyesusgetanew7338
4 ай бұрын
አሜን
@solomonkebede7748
4 ай бұрын
መጋቢ እንኳን አደረሰህ ተባረክ🙏
@tslgeneshmekonene8426
4 ай бұрын
አሜን
@selamademsung5995
4 ай бұрын
አሜን እየሱስ ለእኔ ሞቶ በህይውት አኖርን❤
@mereb7880
4 ай бұрын
ተባረኩ የአባቴ ብሩካን
@tegest.bamud.5251
4 ай бұрын
Ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen
@betheleyasu6838
4 ай бұрын
Amen 🙏✝️ Tebarek Memihir🥰
@user-sl5cd7nl5y
4 ай бұрын
_❤❤❤❤❤የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው!!_
@jesusisthewaythetruththeli2106
4 ай бұрын
Ameen Megabi Begashaw, I am blessed with your wonderful message! Really I was taking notes during your message for each parts. Thank you and bless you too!
@kinhantube4565
4 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@hiwotzenebe8381
4 ай бұрын
Amen amen amen eyesus yegetoch geta new❤❤❤🎉🎉🎉
@fevenbirhane1480
4 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክ
@selamayele6907
4 ай бұрын
amen amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤
@terefezeleketere1464
4 ай бұрын
ዋው ድንቅ ነው ጌታ እየሱስ በብዙ ይባርክህ የአባቴ ቡሩካን🙏
@selamgrima
24 күн бұрын
እውነት ወንድማችን መምህር በጋሻው ደሰለኝ ከድሮ ጀምሮ የጌታች የመዳኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል የምሰብከን ስብከት ሁሉ በጣም ነው ውስጣችንን የሚነካን እና የሚያስለቅሰን በአንተ ውስጥ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የምናያው የምንሰማው እውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን እለት እለት ይጨምርር ያብዛል ፡፡ ወንድማችን
@konjitamiso4535
4 ай бұрын
Amen ame geta eyasuse yebarekhi yene wudi wondimachini biruki huni 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hadihadi1818
4 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን 😢🙏
@user-li5md7gj4f
4 ай бұрын
Amen Eysuse hake nnew
@golodabasa7243
4 ай бұрын
Amen he is risen!!
@user-ie7cf5cw1t
4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-vm5uj6kd5u
4 ай бұрын
Amen Tebarkelen
@user-mg6cn3df5r
4 ай бұрын
አሜን
@werkeayalew9459
4 ай бұрын
ተባረክበዘምንህሙሉ
@ephremkebebu4596
4 ай бұрын
My bro Begshew bless you
@ast6443
4 ай бұрын
Kale Hiwet yasemaling 🙏🙏🙏🙏
@yemisrachabay2766
4 ай бұрын
Amenn eysuse hki nw❤❤❤❤
@Yo590-z8h
4 ай бұрын
Geta yibarkih ❤❤❤❤
@jo4801
4 ай бұрын
ተባረክ 🙌
@hannaasresahegn884
4 ай бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ ሀቄ ነዉ!!!
@user-ie7cf5cw1t
4 ай бұрын
እየሱስጌታየጌቶችሁሉጌታነው
@AlemAssfaw-bg8qv
4 ай бұрын
Amen Amen! Memhr Tebarek!
@kamlkenshhailmariam5738
4 ай бұрын
ተባረክ😍😍😍
@teshomeayana
4 ай бұрын
Jesus bless you
@sinatsegaye8070
4 ай бұрын
Amen
@solomonamante9644
4 ай бұрын
Amen
@user-os7fg5ru5q
4 ай бұрын
Amen Eyesys Haqe new.
@davidvsgoliath01
4 ай бұрын
አሜን ሰላም ይብዛልህ
@user-kw3vf5dm7w
4 ай бұрын
Amen❤
@habtamuterefe6589
4 ай бұрын
አሜን አሜን
@instrumentalmusic5330
4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው
@Yenenashitaddasa
4 ай бұрын
tsaga yebzaleke ❤❤❤❤
@samueladinew570
4 ай бұрын
አቤት ጸጋ❤❤
@lizabella-bk3od8ip1j
4 ай бұрын
ተባረክ ጌታ የመረጠክ
@michaeltamirat
4 ай бұрын
Amen🔥
@alemuhurissa7983
4 ай бұрын
Tebarek wendeme
@HabtamuHaile-ry8hp
4 ай бұрын
Amen tebarek
Пікірлер: 292