ስለ ኢየሱስ ያላችሁን እውቀት ወደ ሚቀጥለው ደረጃ ለማሳደግ ተዘጋጅታችኋል? በእነዚህ ሶስት ዙር መጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች
የኢየሱስን ህይወት ፣ ትምህርት እና የፈጠራቸውን ተፅህኖዎች በደንብ እንድትረዱ ይረዳችኋል
ዙር 1 ፡ ቀለል ያሉ ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን የኢየሱስን ውልደት ያካተተ ነው።
ዙር 2 ፡ መካክለኛ እና ትንሽ ከበድ ያሉ ጥያቄዎች ይገኙበታል
ዙር 3 ፡ ትንሽ ከበድ ያሉና የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀታችሁን የሚፈትኑ ናቸው።
ጥያቂዎቹን ከሰራችሁ በኋላ በኮሜንት ላይ ስንት እንደመለሳችሁ ማስቀመጥ አትርሱ። የተሳሳታችሁትንም ለማስታወስ ጥያቄዎቹን ደግማቹ ብታዩ እንዳትረሱ ይረዳችኋል። ሌሎችም እንዲጠቀሙ ለምትወዷቸው ጓደኞቻችሁ ፣ ቤተሰቦቻችሁ እና ለወዳጆቻችሁ ማጋራት አትርሱ።
እነዚህ አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች ስለ ኢየሱስ ያላችሁን መረዳት በደንብ እንደሚያሳድጉላችሁ እናምናለን።
Негізгі бет ኢየሱስ ላይ ያተኮሩ በ 3 ዙር የተዘጋጁ 30 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች | Amharic Bible Quiz |
Пікірлер: 542