KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ጀላ*ቲ መጥባት ፈልጌ ነው ተነስ🤣🤣
Күн бұрын
ጀላ*ቲ መጥባት ፈልጌ ነው ተነስ🤣🤣
Рет қаралды
26,031
Emu & Sam
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 527
@samemu
7 ай бұрын
ውድና የተከበራቹ ምርጦችዬ ስለ ሱርው መቀድድ ሌላ ጊዜ እንመለስበት አለን አውን ባላየ ብታልፉ ምናለበት 🤭😁😁 ❤❤❤
@Nddje-c8h
7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@Samrawiet
7 ай бұрын
እኔ ግን እግሩ የታየ ነዉ የመሰለኝ ሱሪዉ አደለም የተቀደደዉ
@samemu
7 ай бұрын
@@Samrawiet ጥሩ ነገር እይበት 😁
@CcooCcoo-d2s
7 ай бұрын
ኧረ አንዳንዴ እንኳን ቁም ነገር አዘል ልቀቁ
@laylalayla8503
7 ай бұрын
ክክክክ በሳቅ በደረቀ ለሊት ልገሉኝነውአ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እሙየ😂😂😂
@samemu
7 ай бұрын
ቤተሰብ ዛሬ 4 ሺ ላይክ አምሮኛል😂❤❤
@jadabuziki9203
7 ай бұрын
😂😂😂
@medessteshhome1140
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Anchi lij sint neger new yemiyamrish?
@ሰአድ-ቸ8ገ
7 ай бұрын
አሸ አሙየ🌹🌹🌹🌹🌹እወድሻለሁ
@samemu
7 ай бұрын
@@ሰአድ-ቸ8ገ እኔም እወድሻለው
@samemu
7 ай бұрын
@belayneshTube1lm5in1f 🥰😁🙏
@ሀናንኡመር-ገ5ጐ
7 ай бұрын
የማይተካ አንድ ውንድሜ ሞተብኝ በስደት እከ አላህ የርህምህ በሉልኝ 😢😢😢😢😢😢
@samemu
7 ай бұрын
😥🙏🙏🙏
@temerhussen6824
7 ай бұрын
አላህ ይረሀመዉ😭😭😭😭😭
@ነኝየህቶቸወዳጂ
7 ай бұрын
አይይይይ አይዞሽ አላህ የጀነት ያርገው
@hayathayat7349
7 ай бұрын
አይዞሽ ማማየ እኔም የምወዳቸው ወንድሜቸን አጣሁ ሁለት ያረብ አላህ ይዘንላቸው ስደት ሀዘን ደስታ የተፈራረቀበት ነው አልሃምዱሊላህ
@jemyimet404
7 ай бұрын
አላህይራህመው እፍፍፍፍፍ💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥
@Eldana-j5j
7 ай бұрын
ኧረ ይተኛበት ሁሌ እዳቃጠልሽዉ ነፍሰጡር እደዚህ ያስቸግራል በይ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ እሙ ሳሜ
@MikiMiki-e4b
7 ай бұрын
ወይኔ የፍርደበትልጅ😅😅😅😅😅😅😅 ግንከወለድሽብሀ ብድሩንእደሚከፍል እስቢበት😅😅😅😅😅😅😅
@saadiyakhader472
7 ай бұрын
እሙዬ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ግን በፕራክ ገደልሺው ሊጁ😂😂
@hayathayat7349
7 ай бұрын
በርጉዝ ሠአትኮ እቅልፍ የለም አይእናትነት የናት ልክ ያረገዝጉ ግዜነው ውዶቸ ለእናታችሁ ክብር ይኑራችሁ ስታረግዙ ያንንን ስቃይ አይመች ያንድቀን እቅልፍ ማጣት እራሱ ስወልዱማ ተውኝ ይቀጥላል የናት ሀቅ ከባድ የሆነው ሱበሀን አላህ ረጅም እርሜ ለናቶችይሁን
@mehbobamahnooba
7 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@jeetu-iy9ym
7 ай бұрын
የተደፋዉን አጥሚት አሰሪዉ እሙየ 😅😅😅😅😅 እስከምትወልጅ ድርስ ተጫወችበት ይመቻቹህ አቦ እመብርሀን ትቅርብሽ
@ዜድ-ፐ6ሠ
7 ай бұрын
ሚስኪንን ሳሚ አንች ተንኮልሺ አያልቅብሺ 😂😅😅
@mulu5
7 ай бұрын
አይ አንች አያልቅብሽ ጭራሽ በደረቅ ለሊት ጀላቲ 😂😂😂ግን እኮ በዚህ ስአት በረዶ ጥሩ አይደለም መጠቀም ያለብሽ ሞቅ ያለ ነዉ ቀዝቃዛ አትጠቀሚ 😂❤❤❤❤ቻለዉ መቸም ድጋሜ ላርግዝ ብትይዉ ይቅርብኝ እሚል ነዉ እሚመስለኝ 😂😂የኔዉ አዝግ እኮ አፈር አማረኝ ስለዉ ጊቢ እና አልቅሰሽ ይወጣልሻል አለኝ ልወልድ ሳምት ሲቀረኝ አማረኝ በስተመጨረሻ 😂
@ያረብአተእረዳኝ
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SikoSilo-ld3fr
7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@Hxjg-qv2qh
7 ай бұрын
ኧረ ሞኩ በሳቅ ደሥ ትላላችሁ
@የእማዬልጅነኝደክማያሳደገ
7 ай бұрын
ቲ የሌለው ጀላቲ ነው የሚጠባው አላለም እረ ኡኡኡኡ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጋሽ ሳሚ ደና ነዎት😂😂
@zainabaa3397
7 ай бұрын
የምር በሳቅ ሆደ ቆስለ ወይግፍሽ አላህ በስላም ይገላግልሽ
@ዜድtube1921
5 ай бұрын
አርሴማን ሞትኩኝ በሌላ ነገር አቀጅቅጅ አላለም 😂😂😂
@fatleh
7 ай бұрын
እግዚአብሔር መርቆ ሰቶሻል የምር ሁለየም እዳሳዘነኚ ነዉ
@MeronHagerea
7 ай бұрын
አረ ተይ እሙዬ አያሳዝንሽም😂😂😂
@ZeynabAbubaker
7 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤❤የፈረደበት ሳሜቾአይዞህ ቻላት ስትዉልድ ብድርህን እዳትረሳ❤❤❤😂😂😂
@ልማትይቱብ
7 ай бұрын
አጥሚቱ ተደፋ እንዴ 😂😂 ሳሚ
@seni_21
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆዎቹ ተናፈቃችሀል❤❤❤❤❤
@LeylaYumam
7 ай бұрын
እኔ ትምርት ቤት ስሄድ ስሙን ጠርቼ ለመግዛት አፍርነበር ማነዉ እችዴኔ ላይክ
@FozyahFoz
7 ай бұрын
ግን ግፍ ነሽ እንድ ውዴ በጣም ነው የምታስቁኝ😂😂😂😂❤❤
@عليالعرياني-د1ح
7 ай бұрын
ቲ የሌለው ጀላቲ ያምረዋል አላለም ክክክክ ጀላ*ቲ😂😂😂😂😂
@WahlWerku
7 ай бұрын
ረ በናታችሁ ሤቶች ለባሎቻችሁ እዘኑ ምናለ ቢተኛ ግፈኛነሽ ወላሂ የምር አሣዘነኝ😢
@lisen888
7 ай бұрын
ግድታ ነው የፍለገችውን ማዘዚ😂😂😂
@ToybaHussen-z7n
7 ай бұрын
በጠራራ ሌሊት፡አይ ሳሚ
@ሶሲማር
7 ай бұрын
እዚ ቤት ስመጣ ሆዴ የሚቆስለዉ ነገርስ እረተዉ እየተዛዘንን😂
@ሄለንያባቷብሌን
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂ውይ ፈረደብህ😅😅😅ሌላነገር ጥቢ😂😂😂
@bellayneshdando2398
6 ай бұрын
ውድድር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻
@haymi16h
7 ай бұрын
ስምሽን አያልቅብሽ እንበልሽ😂😂😂
@habibaal4299
7 ай бұрын
እኔም ብያለሁ በፌት😂😂😂😂😂
@UmFarahRukaei
7 ай бұрын
ተኙ😂😂😂 እሙየ
@ናርዲነኚያባቴቅምጥል
7 ай бұрын
ምስጊን በጥይት ይሳቱኚ እዴ አለ አሳዘነኚ😅😅😅😅😅
@kawulatMohammed
7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂 እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ
@HiHi-oe5mv
7 ай бұрын
ጥቢ ሌላ ነገር አላለም😅😅😅😅😅
@najatabdu1065
7 ай бұрын
ወላሂ እኔ በርዶ እያማረኚ ሳያመጡልኚ አለቅስነበር ወላሂገጠርሂጀ አምሮኚ አላህየበርዶጣልብየ መሬቱ አይታይምየጣለውበረዶ ነብሰጡር እማያምረውየለም ጨውምያምረኛን እናያምራል
@የጊራናዋ
7 ай бұрын
ልጅን ሳይስም ልደፊውነው በንድት😂😂😂😂 አይ ሳሚ
@meronealmo2877
7 ай бұрын
Woye sami chalewu enigide 🤣🤣🤣🤣😂😂😂 emu aletechalechimi🤣🤣
@WowWow-ho7wk
7 ай бұрын
እሙዬ አያልቅብሽ❤❤❤❤😂😂😂
@lubabalubaba-qr8xy
7 ай бұрын
ቄጥሽን ነክተሽተኝ ማለትምንማለትነው ጋይስ😅😅😅😅😅 የሳሚስከፋ
@ዜድወሎዮዋ
7 ай бұрын
እየወለድሺ ነዉ እደ አላለም 😂😂😂😂😂
@HusniyaEzame
7 ай бұрын
Kkkkkkk
@ሰሙሚድያ
7 ай бұрын
እሙ ሰውነትሽ ልበሽ እዲ አትውጪ በናትሽ ቢድዮ ስትሰሪ የሆነ ነገር ጣል አርጊ ላይሽላይ ❤ስለምወድሽነው
@Kነኝየራሴሞርካኛ
7 ай бұрын
ወይይይ ሞኩኝ በሳቅ😂🎉😂😂🎉😂🎉🎉
@medessteshhome1140
7 ай бұрын
Yee ken jib litasbeyi new endee? eneko yemigermegn hasabu endet endemimetalish!! የኔ ውድ በከንቱ አትማይ።የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሽ
@samemu
7 ай бұрын
እሺ እውነት ነው ዬ ይቱብ ብዙ ነገር ያስብልሻል ብቻ ይውንን
@Laila-d9r
7 ай бұрын
ወይ እሙ እኔ ከረገዝኩኝ ከ6ወር በሀለ ተኝቼ አለቅም ትንሺ በቀን እተኘ ነበር ማተ ማተማ ለበሌ ዘበኘ እመሲል ቁጭ ብዬ አድረለው በ9ወር ከ7ቀኔ ነው የወለድኩት እንቅልፍ እንብ አለኝ ሲት አሲተዎሲኩኝ እረደሸለው እሙዬ አንችን ሰይ እርጉዝ እመሲለለው ሲለንች ዲክም ይለኘል አለሀ በሰለም የገለግልሺ አይ ሰሚ ቸለው የበሌ እጠ ነው የደረሰብህ ከከከከከከ
@samemu
7 ай бұрын
አሜን
@RoseFlowe-zd4nt
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂arebesakemotkuge
@ፊዳካያረሱለላህ
7 ай бұрын
እረ የዚህን ያህል አስክሮሻል ዩቱብ ከእንቅልፍ ላይ መቀስቀስ ይደብራል ለዚህ ላይክ አላረግም
@ueuri3r
7 ай бұрын
አይእሙ አጥሚቱ አስባልሽው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@turenshgazehanyi1702
7 ай бұрын
Yeah serashi yesateshi hunetee😅😅😅😅😅😅😅
@RahmaRahhma
7 ай бұрын
አይ ሳሚ 😂😂😂😂😮😮😅😅
@avip1257
7 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ሲደበራቹ መዳም ሰታበሳጫጩ እዚ ቤት ኑ ፈታ ተተላላቹ😂😂
@senirich399
7 ай бұрын
እሽ😂😂😂😂
@ሳራ-ሐ8ቀ
7 ай бұрын
ትክክል የሳቃችን ምጭ😂😂😂
@RahmaRahhma
7 ай бұрын
ሳህ😂😂😢❤
@SikoSilo-ld3fr
7 ай бұрын
ኢይወላክክክክክክክ
@nesry2980
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Fufu-vt9pt
7 ай бұрын
ጋሼ ሳም አትቆጣት በሙ ቀልድ የለም የፍለገችውን ማድርግ ግደታ ነው
@Foziya767
7 ай бұрын
Aw❤
@HayuuWoloyewa
7 ай бұрын
😂😂😂ግፍሽ ቢተኛ ምናለ ብተይው አይ 🫣🤷ሳሚ በሳቅ 😂😂 ኑሩልን 🥰
@RHAMAYGATA
7 ай бұрын
የምጠባ ነገር ከፈለግሽ ሌላ ነገር ጥብ ኡፍፍፍ ሳሚ ንግግርህ 😂😂😂😂😂😂😂😂 እሙዬ ተንኮልሽ መቼ ነው የምያልቀው😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatube7394
7 ай бұрын
❤❤ሴት እናት ናት❤❤ ሴት ሚስት ናት ❤❤ሴት እህት ናት❤❤ ሴት ሀገር ናት❤❤ ሴት የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አደራ ናት ❤❤ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hxjg-qv2qh
7 ай бұрын
ሠ አ ወ የኛ ሀቢብ የኛ ነብይ የኛ አዛኝ የኛ የሙሥሊሞች ነብይ
@cgf8399
7 ай бұрын
ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉
@zeyenebaahmed4427
7 ай бұрын
ደክሞት የተኛሰው መቀስቀስ ምንይባላል አበዛሽው
@RutaTube472
7 ай бұрын
ጥቢ አላለም😂የፍረደበት ልጅ😂😂😂እስኪ ደምሩኝ❤👍
@SamsungA-od5ez
7 ай бұрын
ሞኩበሳቅ😂😂😂😂🎉
@Hayah-jf1mz
7 ай бұрын
😂😂😂
@bayushgetu-te6rv
2 ай бұрын
Banatish emuu teyiwu yitayna
@11Secho
2 ай бұрын
ባናታ ምክነት ዩቱብ ዛበኛ ሆኜ ቃራው😂በጥይት ይስቱኛል አለለም😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ydue5437
7 ай бұрын
አጥሚጡ ተደፋ እዴ😂😂😂❤❤
@TtFg-rr1uk
3 ай бұрын
ኧረ ጉደ ቲ የለለው አላለም የገባው 😂😂😂😂 አይ ሳሚ
@ስደተኛዋ-ሠ6ዐ
7 ай бұрын
😂😂😂ወይኔ እሙየ አያልቅብሽ 😂😂እዝሁ ጥቤአላለም😅ሳሜ😅ሰላማችሁብዝትይበል
@OpoTyr
7 ай бұрын
ጀላቲ የጠባቹህት ነዉ ወይስ የመጠጣቹህት😅😅😅
@zewditu1735
7 ай бұрын
ባለጌዎች ትውልድ የምታበላሹ አሳዛኞች
@kidistashenafi9342
7 ай бұрын
ምን አደረጉ
@NabeelaNabeela-v2p
7 ай бұрын
ምን አረጉ እስት ዝም በሉ
@tb463
7 ай бұрын
አጥሚቱ ተዴፋ ሚሥኪን😂😂😂😂
@EmetAraga
7 ай бұрын
እኔ ያየሁትን ያየ እጅ ወደላይ
@razahsan9168
7 ай бұрын
ምን አየሺ አቤት
@LemmaLege
7 ай бұрын
እግር ያጠበውን ቆሻሻ የጠጣ ሰውን የሚወድ ሰው ማነው እንደ እኔ ለ ፍቅር ስል😂😂😂 Teacher Samuel, Exactly so! Loving and respecting one another most important thing in marriage but , everything has boundary ገባህ መምህር ሳሙኤል!
@ቤዛ-አ6ኀ
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@زهراءامسميه
7 ай бұрын
እዳው ሰወዳቹ❤😂
@አገሬጎጃምነው
7 ай бұрын
ኧረ ወይድሌ የውነት አዛዘነኝ አተ ብታረግዘው ይሻልህ ነበር
@HeluuSeee
7 ай бұрын
ቂጥሽን ነክተሽ ተኝ አላለም 😂😂😂😂የሌላ ዜጋ ቢሆን የትም ገብቶ ያመጣ ነበር ያማራትን አይ የኛ ወንዶች😂😂
@taharayeshu9091
7 ай бұрын
😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁❤😌
@RahmaRahhma
7 ай бұрын
አረ ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🤦♀️🤦♀️
@HawaAdam-xq8pw
7 ай бұрын
አይ እዲህ ምን ይሺልሀል የምር ገደልሺው ከጡሩ እቅልፍ ቀስቅሰሺ ዋጡርሺ የለውን ጢቢ እቤት የለው ይሺልሺል ክክክክክክክ😂😂😂😂😂
@እግዛብሄርፍቅርነው-ተ6ሸ
7 ай бұрын
እረ እባክሽ እሙየበሣቅገደልሽኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@wasansan5781
7 ай бұрын
ሆዴነፈረ.በሰላም.ሁለት.ሁኚ.የኔማረ.በሳቅ.ገደላቹሆን
@MhamadUasun-ce5mo
7 ай бұрын
አይሳሚ ጥናቱን ይስጥር አላህ እዳዘዘብህ ❤❤❤አየግፋሽ😂😂😂😂😂😂😂
@zdwollyewa6601
7 ай бұрын
ወይ ሳሚ ቂጥሽን ንኪና ተኝ አላለም 😂😂😂😂😂😂
@seblealemtshay481
7 ай бұрын
"ቲ የሌለው ያምረዋል "is ገዳይ 😂😂😂😂😂😂😂😂 በሌላ ነገር አቀዘቅዥም ?! 😂😂😂😂 አማቻችን ጨሰብን
@zeyenebaahmed4427
7 ай бұрын
ሌባነው ብለው ይምቱኝ ውነቱንእኮነው ችግር የሆነች ልጅ
@Ggg-td9uq
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@yezenamossie7875
7 ай бұрын
ከሱሪው አልፍ የምትታይ ነገር አለች ሱሪሽን ስፊያት የኔ ቆንጆ
@nafisaahmed8519
7 ай бұрын
እንዴው ምን አታሳልፉም አጅብ እዴት አየሻት😂😂😂
@Guggi-zw4ev
7 ай бұрын
ጉድ አንዳንዶች ግን ታያላችሁ ለጉድ
@samemu
7 ай бұрын
🤣🤣
@zuzu1234
7 ай бұрын
እደት አየሽው ቪደወዉን መልሸ ማየቴስ ቱ😂😂😂😂
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
7 ай бұрын
ያን ያክል አይደለም አቤት ሰው 😂እዴት አየሽው እኔ አልታየኝም እኔም ጣጣ የለኝም ያነገር አይታይጂ 😮😂😂😂😂
@araa322
7 ай бұрын
ት የሌላዉ ነገር ሰዉ ይጠይቀል አለለም ወዮ😂😂😂😂😂
@hayatalain7557
7 ай бұрын
አላህ በሰላም ይገልግልሽ ማሬ❤❤❤❤❤ እወድሻለሁ❤😅😅
@SebleDereje-rh6tk
7 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ!!!የሳቅ ምንጮች!
@فاطمةاثيوبي
7 ай бұрын
ፈታ ነዉኮ የ የምታረጉት ምርጥ ቤተሰብ❤❤🙏🙏
@loveyou-qb6mk
7 ай бұрын
ሌላ ነገር ጥቢ ውይይይ😮😅😅😅😅😅😅😅
@Seble-u1i
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሆደን አመመኝ
@HoovaH-pt8yz
7 ай бұрын
ቲ የሌለው ጀላቲ😅😅😅😅😅
@tabezmuhe1354
7 ай бұрын
አይሳሚ😂😂😂😂😂😂😂እወነትቂጥሽንዙረሽተኝትክክል😊😊😊
@AsdFds-qc6qg
7 ай бұрын
የተቀደደ ልብስ ነው ልብስሽን ኣስተካክይ
@zuzu-z6d
7 ай бұрын
አጥሚቱ ተደፋደ 😂😂😂😂
@Medina-u7k
7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አላህንፊሪበጣም አሣዘነኝወላሂ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AsAs-fn1td
7 ай бұрын
እኔ ያየሁትን ያየ አለ😂😂😂
@samemu
7 ай бұрын
😁😁 ተይ ግን
@AsAs-fn1td
7 ай бұрын
እ አየሽኚዴ 🥰😂
@Fነኝየማሜሸጋእህት
7 ай бұрын
እኔ
@safaiaalyami6678
7 ай бұрын
በዚህን ሳአት ጀላቲ አለ እያልኩ ልዙር አይ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@amamaamm4635
7 ай бұрын
አለ በሰለም ይገለግለሽ
@زييززظييز
7 ай бұрын
ደሞ በለሊት መጣሽበት😂😂😂😂ስወዳችሁ ይማርሽ አሥነጠሳት እውነትነው እማወራው አላለችም😂😂😂
@almazmohammed1867
7 ай бұрын
እረተይ,እሙ,ግፉነው,በለሊት?ደስ,የሚለኝነገረ,ብስጭቱ😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@Bura5uy9er8r
7 ай бұрын
ቲ የሌለው😂😂 ጀላቲ ነው የሚያምረው አይ ሳሚ😂😂😂😂
@ሰአድ-ቸ8ገ
6 ай бұрын
ምንደነዉ😂ቲ 😂የለለለዉ😅😅😅😅
@askidesta4271
7 ай бұрын
ውይይይ የናተ ነገር ሢያስቀኝ😂😂😂 ይመቻችሁ❤❤❤❤❤
@ሶሲማር
7 ай бұрын
እዚ ቤት ስመጣ ሆዴ የሚቆስለዉ ነገርስ እረተዉ እየተዛዘንን😂
@menberelegesse4717
7 ай бұрын
እሙዬ እንቅልፍ ሰለማተኝ አንቺና ልጅሽ በጣም ሳሚን እየረበሻችሁት ነዉ ይተኛበት አሳዘነኝ
@monashwarga8446
7 ай бұрын
እየወለድሽ ነው እንዴ😂😂😂😂😂
Пікірлер: 527