KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#እጅግ_አስገራሚው_የዘማሪ_ዳጊ_ድርጊት
Күн бұрын
#እጅግ_አስገራሚው_የዘማሪ_ዳጊ_ድርጊት
Рет қаралды
19,549
Pastor Kassahun Lemma
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 91
@alemayehu7036
9 ай бұрын
ለካ ብዙ አገልጋዮች ቢያገለግሉም እነሱም ስለ ዘላለም ህይወት በእርግጠኝነት መናገር ስለ መንግስተሰማይ ያላቸው መንፈሳዊ እይታ ብዥታ የሞላበት ነው። ፓስተሯን ጌታ ይባርከው ብዙ መስራት ይጠበቅበታል ብየ አምናለሁ።
@DeborahBelongsToJesus
10 ай бұрын
Fevesha እንዴት እንደ ምወድሽ ተባረኪ ዳግ የተባረከ ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለት
@gelilasemere6067
10 ай бұрын
ተባረኪ ፌቡ አገልግሎትሽ ይባረክ I love your voice....God bless you both!
@ruthembaye7333
9 ай бұрын
God bless you fevbu ❤❤❤❤
@tamanechtafese2694
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባርክህ ፓስተር እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባርክሽ ፔበን
@Evu7997
9 ай бұрын
God bless u febu
@ZahraZahra-yd3xt
9 ай бұрын
አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mercymercy9309
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ተባረኪ የሚገርም ድምፅ ነው ጌታ የሰጠሽ
@gdhxdh8108
10 ай бұрын
የገባሽ አልመስለኝም ያልኩት ነገር እሷማ ቤቷ ነው ለምእመንኑ እሷ ካልፈቀደች ቢሮ መግባት ክልክል ነው ለማንኛውም የዘመናችን ደንገጡር ብያታለው ይሄ ይገርምሻል
@samra1997
10 ай бұрын
የዳጊን ሙሉውን ምህረት የበዛለትን በራስሽ ቻናል ዘምሪው እባክሽን 😍
@lidiyatesfu1380
10 ай бұрын
አሜንንንንንን ምህርት የበዛለት ስውደው ፌብየ እውድሻለሁ
@yigeremuyoelyoola5282
10 ай бұрын
ምን አይነት, አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, አስተማሪ እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
@emk48
10 ай бұрын
Ante degemo.ulegeze same thing nw emetaweraw mejemreya programuni bdenbi eyena keza yehen yetelemde ngre bele ....
@yamali1018
10 ай бұрын
@@emk48ሰውዬው የሆነ አጉል መቆለል የሚወድ ፣ ምኑም ያልገባው ይመስላል ። ካልሆነ በአጋንንት መንፈስ ተሞልቶ እንደዚያች ሴት እነ ጳውሎስ ኋላ እየሄደች " የልዑል አምላክ ባሪያዎች እያለች " ስታስቸግር እንደ ነበረችሁ ይመስላል ። ክፉ እግዚአብሔር ይገስፀው ።
@enush7338
9 ай бұрын
@@emk48😂
@salamsalam4493
10 ай бұрын
አሜንንንንንን ተበረኩ ❤❤❤🎸🎸🎸🎸😢😢😢
@kidubab
10 ай бұрын
ተባረኪ ፌቨን ዳግም የሚገርም ዘማሪ ነው he is matured ዘመናችሁ ይባረክ
@SewuachiSewuachi
10 ай бұрын
AMENNNN GATA YBARKIAHI TEBAREKI BETAM NEWU YMIWEDSHI ❤
@fevenghebrehiwotberhe
10 ай бұрын
Pastor kasiye tebarek yemtakerbew betam dess yelal tebarek bebzu beloved
@hewangirma7684
10 ай бұрын
Areeee inea manegni beateas minidinew,,,,,,my favourite song,,,,, tebarekeligni ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
@HiwotYerdaw
10 ай бұрын
Kemzemersh befit methafe kedus anebebi.. begeta bet endkoyesh aynet sayhone yeligoch teyaka new pastershn yetykshew.. dehinet betmarem teru new.. zemarash teru new…❤
@yamali1018
10 ай бұрын
መንፈስ ያለበት የሚመስል ግን የወረደ እኔነት የበዛበት ፣ ብስለት የሌለበት ቃለ መጠይቅ ።
@gezachewgizaw6193
10 ай бұрын
ብታብራራልን ! 😮
@yamali1018
10 ай бұрын
Nothing wrong but evaluate in spirit. ካሁን ቀደም እዚህ ሚዲያ ላይ ሲቀርቡ ከነበሩት ጋር ማስተያየት በቂ ነው ።
@Eyesuselshaddai
9 ай бұрын
Very true menefesawi yemimesel yemilew kal wanaw lepastoru new !!.. asemesay weshetam menefes !!!...
@raheltadesse8523
10 ай бұрын
Amen blessed both abundantly
@amsalehabte7630
10 ай бұрын
I love both. Thank you
@elsabetfanta264
10 ай бұрын
ደስ የሚል መሳጭ ነበር 🥰🥰
@yigeremuyoelyoola5282
10 ай бұрын
POWERFUL.
@yigeremuyoelyoola5282
10 ай бұрын
AMAZING.
@yigeremuyoelyoola5282
10 ай бұрын
WOW.
@biniyamwaktole3451
10 ай бұрын
Dagi tilayalahi❤
@yigeremuyoelyoola5282
10 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED WOMEN OF GOD SINGER FEVEN BIRHANU AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.
@HaniTerefe
4 ай бұрын
Ywchi demo man yemetebal yefilm balemoya nech??
@wongelyoh
10 ай бұрын
blessings
@nunushtadese2833
10 ай бұрын
ተባረኪ ፌቤዬ❤😂
@Ruthztube
10 ай бұрын
Tebareki
@mercymercy9309
10 ай бұрын
ፓስተርዬ እባክህ ዘማሪ ፀሀይ ዘለቀን እባክህ አቅርብልን
@samra1997
10 ай бұрын
Wow
@Malasa-b7r
9 ай бұрын
Please poster k Hossain teywolgy astmar abebe Sessleng aqrb k sindoss hossan
@asnakemathewos6472
10 ай бұрын
ዳጊ እኳ አሁን ከባድ ጊዜን እያሳለፋ ነው በፀሎት አግዙት
@mercymercy9309
10 ай бұрын
በጣም አይምሮ ተሰርቆበታል ባለቤቱም ልባም አትመስለኝም እሷን ካገባ በሆላ ፀጋው ተላጨ
@Beryaa
10 ай бұрын
@@mercymercy9309ታውቂያታለሽ ?🤔
@asnakemathewos6472
10 ай бұрын
@@mercymercy9309ከባድ ነው
@soiomontariku2663
10 ай бұрын
@@mercymercy9309ማለት በቃ comment ሰጠሽ ማለት ነው
@ArmonBelayneh-m6m
9 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም እንደዚህ አይባልም ካሳሰባችሁ የምር ልባችሁ ስለሱ ካሰበ ፀልዩ እንጂ ፀልዩ ወይም ፀጋዉ ተላጨ በሚል ንግግር የሰዉ ህይወት ላይ የወሬ ርዕስ አትፍጠሩ ሲጀምር እርሱ አሁንም ጌታ እየረዳው አለ
@ahj9259
10 ай бұрын
Ameeeen tabaraku❤❤❤❤
@nigatmandefroabebe-bp4gi
10 ай бұрын
Ameeeenn
@zgetahun
10 ай бұрын
Such a cliff hunger, i want to know her answer...i assume she won't say its a talent though..
@Jeno-gx7uq
10 ай бұрын
wow what a voice
@MohammadAhmed-m9h
9 ай бұрын
Rohobot Arte minstery ferxena zemary febi tbarki
@ማአዛ-ሸ8ሸ
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Green-o4j
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruth5624
10 ай бұрын
❤❤❤🙏🏾
@eyobabeya4615
10 ай бұрын
ዳን አውተ ተከሰተ ጆሲ (ማለት አያለሁ ነው) ከፋ ተሰፈየ (ጫላ እና ጋቢሶ)
@cellphoneshopcs1819
10 ай бұрын
❤❤❤❤💔💔💔👐👐
@mesibrhane78
10 ай бұрын
ካሜራ ትፈራለች ልበል 🤔
@HiwotYerdaw
10 ай бұрын
Begeta bet yadegesh honesh endat yetnsh legi teyka tetykyalsh? Please kemzemer belay read to bible..
@Bro-jl3ft
10 ай бұрын
መፀሀፍ መቅደስ ላይ ሰዎች ሞተው እንደሚገናኙ ሉቃስ ላይ ደሀው አላዛር እና ሀብታሙ ሰውዬ በቂ አይደል ለምን ግራ ገባሽ? 😅 መፀሀፍ ቅድስ አንብቢ ኢንተርቪው ከማድረግሽ በፊት
@HiwotYerdaw
10 ай бұрын
Thank you ? Teyakewa begeta bet endkoyech aydelm.. menalbat dehinenet lay alstemarwatm.. wenem anbeba atawkm
@yamali1018
10 ай бұрын
አጭር መሆኑ በጀ።
@yeahtube630
10 ай бұрын
Pointless. ስለዳጊ ብቻ ልታወሪ የመጣሽ ነው የምትመስዪው:: ሰው ግን ሁል ጊዜ ቸርች እየሄደ ከአገልጋዮች ጋር ፎቶ እየተነሳ እየለቀቀ ለምን አይበስልም ስንል ቃሉን ስለማያውቅ ነዋ!!! በድርቅና ታዋቂ ይሆንና ደርቆ ይቀራል::
@zionfirew6832
10 ай бұрын
Yhe yasferal 😢
@gdhxdh8108
10 ай бұрын
የነብያት የመኪና ቁልፍ እና ኮት ያዥ ናት በተለይ ዘኔ ጋር እናም ፕሮግራም ሲያልቅ ቢሮ ለመግባት እሷ ካልፈቀች በፍጹም አይሞከረም ድንገት ቢሮ አካባቢ ከታየን አለቀልን ለማንኛውም ባሏ እና እሷ የግል ቸርች ነው አባልነታቸው ተለያይተው ማለት ነው ምነው ቢባል የእንጀራ ጉዳይ ነው ምንም ማድረግ አይቻልም እናም ይህ ሁሉ ሲሆን አገልጋዩም ተገልጋዩም ዝም ነው ለምን ቢባል የቤት ኪራይ የልጆች ትምህርት ቤት ምግብ ስንት ነገር አለባቸው ስለዚህ ሁሉም በግሉ ጠንቋይ ይካድማሉ ኖሮ እንዲህ ነው
@DeborahBelongsToJesus
10 ай бұрын
ዘኔ ፓስተሯ ነው ቢሮውን ብትገባ ያልገባትን ነገር ብትጠይቅ ብታማክር ... ምን ችግር አለው ? ሁሉንም ነገር ለምን በNegative እናስባለን ግን😢 አቤቱ ንጹህ ልብ ፍጠርልን
@zionfirew6832
10 ай бұрын
No need to talk their private life. Please keep it to yourself. Media lay chance sigegn atkorkumu sew
@Nunu-hq5vf
9 ай бұрын
ክርስቲያኑን ማህበረሰብ ጌታ ያስብ፣ ባልተረዳነው የምንፈርድ እኛ፣ እርስ በርሳችን ፍቅር የሌለን፣የወገናችን መደሰት የማያስደስተን፣ ሰውን ለመተቸትና ጉድለት ለመፈለግ የምንተጋ፣ግመል ውጠን ጉድፍ የምናጠራ፣አረ ስንቱ ባልተረዳነውና በልብ ክፋት በጻፍናት ሁሉ በተናገርናትም አንድ ቀን እናፍርበታለን ደግሞም መልስ እንሰጥበታለን።ጌታ ኢየሱስ ህዝብህን አስበን።
@Nunu-hq5vf
9 ай бұрын
@@DeborahBelongsToJesus አዎ ጌታ ንጹህ ልብን ይፍጠርልን ክፉ ከመናገርና ከመጉደል፣ ዝም ማለት አስተዋይነት ነው፣ እየተናቆርን የጌታን ልብ ከምናደማው
@zenazena8925
10 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
10 ай бұрын
AMAZING.
@yigeremuyoelyoola5282
10 ай бұрын
POWERFUL.
@messyhale9040
10 ай бұрын
Wow
@yigeremuyoelyoola5282
10 ай бұрын
WOW.
@emk48
10 ай бұрын
For what?
@HalimaMlk-px6iv
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
10 ай бұрын
POWERFUL.
@yigeremuyoelyoola5282
10 ай бұрын
AMAZING.
@emk48
10 ай бұрын
For what?
@yigeremuyoelyoola5282
10 ай бұрын
POWERFUL.
@emk48
10 ай бұрын
For what?
@yigeremuyoelyoola5282
10 ай бұрын
AMAZING.
@emk48
10 ай бұрын
Foe what?
@yigeremuyoelyoola5282
10 ай бұрын
WOW.
@emk48
10 ай бұрын
Foe what?
@yigeremuyoelyoola5282
10 ай бұрын
WOW.
@emk48
10 ай бұрын
For what?
Пікірлер: 91