KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ልጅ ቶፊቅ ዛሬ በደሴ ቢለን ትምህርት ቤት በናቶች ምርቃን ተበሸበሸ
2 жыл бұрын
ልጅ ቶፊቅ ዛሬ በደሴ ቢለን ትምህርት ቤት በናቶች ምርቃን ተበሸበሸ
Рет қаралды
39,295
Lij Tofik
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,2 М.
@LijTofik
2 жыл бұрын
ለህት ለወድሞቻችሁ በዋሳፕ በቴሌግራም በኢሞ ሼር አርጉላቸዉ ደጉ የወሎ ህዝብ ድጋፍ ይሻል...
@yetenbitube1
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እደዚ አይነት ጓደኞች ስለሰጠህኝ አመሰግናለው ምክንያቱም በናተ እድሜ ያሉ ወጣቶች ሚውሉበት ቦታ ሲታይ እናተ ግን ትለያላቹ ለኔ ምርጦች እኔ ድክም ይበለኝ ጎበዞች ❤❤❤
@yetenbitube1
2 жыл бұрын
አሚን አሚን የኔ አበሶች የልጅ አዋቂ የልብ አድርስ ጎበዝ በርቱልኝ
@netsetube3161
2 жыл бұрын
ቶፋ ጀግና ነህ
@hayuhabshawit2386
2 жыл бұрын
ምርቃቱ ጠብ አይበል ይድረስህ ቶፊቄ አላህ ያሳድግህ አላህ ለወገኖቻችንም ፍትሁን ቅርብ ያድርግላቸው
@feta450
2 жыл бұрын
አሏህ ሄይር ስራችሁን ይቀበላችሁ መካም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያን ዩቱበሮች ሁላችሁም ደስ ይላል ትብብራችሁ ድል ለኢትዮጵያ
@Tossatube.
2 жыл бұрын
አንተ የልጅ አዋቂ፣ ጀግና ነህ። ይችን ቀን ወገኖቹን ያሰበ ብድሩን ከፈጣሪ ያገኘዋል።
@user-yn9mh3dp9y
2 жыл бұрын
ተውፊቅ አላህ ከይር ስራችሁን ይቀበላችሁ እስከ ጓደኞችሁ
@louatlouat6615
2 жыл бұрын
የምር እንባየነው የመጣው ቶፊቅየ እዳተ ያለን ያብዛልን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ይሄ ቀን ያልፍ እና መልካም የሰራኸውን ስታስታውስ ምን ያህል ደስታ እደሚሰማህ የመረቁህ ሁሉ እንጀራ ያማራቸው ቡና።ያማራቸው እናቶች ምርቃት አይለፍህ እኛም በስደት ያለነው ለሀገራችን ያብቃን የምር እናቴ ናፍቃኛለች
@user-xd1vw5tc5j
2 жыл бұрын
ቶፊቅ ሰወድህ በርታ የኔ አሰታዋይ ጎበዝነህ ወላሂ እሚወደው ብቻ😍👍👍👍👍👍
@ngbhdgi3276
2 жыл бұрын
ቶፊቅየ ያገሬልጅ አላህ ይጠብቅህ እሲኪ ቶፊቅን የምትወድ በላይክ አሳይኝ
@user-jl9jl8zq8m
2 жыл бұрын
ይህ ጊዜ አልፎ በሰላም በየቤታችሁ አላህ ይመልስልን ቶፊቅ ሁሌም መልካም ስራ ላይ በርታ
@shewayetube-445
2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ዩትቦሮች እንደ ቶፍቅ ቁምነገር ሱሩ ኘራክ እያላቹሁ ራሳችን አታሳሙሙን😍😍😍😍😍
@user-yn9mh3dp9y
2 жыл бұрын
ለተፈናቃዮች ያወጣችሁ የደከማችሁ ሁሉ አላይ ይመዳችሁ
@user-kw6md7ur1z
2 жыл бұрын
ልጂ ቶፊቅ የእዉነት የልጂ እዋቂ ነህ! አግዚአብሔር ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ! በርታ!
@wollotentayoutube5860
2 жыл бұрын
ቶፊቅ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደ አንተ አይነት መልካም ወጣቶችን ያብዛልን
@Dodi-n5v
2 жыл бұрын
ስላም ወንድሜ ቶፊቅ በጣም የሚያኮራ ስራ ነው የስራችሁት ፈጣሪ ይክፈላችሁ አገሬ ወሎን እንደዚህ ሆኖ ማየት ያማል🙏
@missesaida9685
2 жыл бұрын
ቶፊቃችን መልከም ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ የተባበሩህን ሁሉ ገራ ገሩ የወሎሰው አላህ በሰላም ወደቀያችሁ ይመልሳችሁ ደስ ሲል
@t.g.eahutamaryame.1475
2 жыл бұрын
ልጅ ቶፌቅ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ጤና ይሥጥህ ከነበረተሠብህ አሜን
@rabiahethiopia2996
2 жыл бұрын
የኔ አንገት ይደፋላችሁ ወገኖቼ ቀየ ቤት እንዴሌላችሁ ተሠቃያችሁ ያአላህ በቃበል😭😭
Пікірлер: 1,2 М.