Eyuel Belay ስላም ወገኔ!! ይገርመኛል ይችን ቀላል ስሌት አልገባ ስላለቻቹህ ወንድም እዮኤል መካ እና መዲና የሚባሉ በአለም ታሪክ በማያሻማ ታላቅነታቸው በማንም ይመስከራል አሁን ወንድሜ አክሱም አስመልክቶ ራስህን ጠይቅ አድለም በክርስትና እምነት የተባረከች ልትሆንና የሚያቃት ክርስትያን ከኢትዮጵያ ውጭ የለም:: ሌላው መካና መዲና ያለው ሳውዲ ነው ያሉት እዛ ቤተክርስትያን መስራት የሚፈልግ ከሆነ እዛው ይጠይቅ እኔና አንተን አይመለከትም ስለዚህ ለዘላለም መብቱን ተረግጦ ዝም ያለ የኢትዮጵያ ሙስሊም ብቻ ነው እና ይህ ህዝብ ካመፀ አደጋው ቁጥር ስፍር አይኖረውም My dear compatriot i am not even moslem but I am worrying for the quencequence of our none action. Also it is bad to deny your own citizen a basic right like a place to worship and a space to get buried with dignity when they die, this question was lingering for so many years and I found it hard to accept.
Arts Tv በጣም እናመሰግናለን!!! Really its appreciable. Arts Tv will among most watched and lovable Tv in Ethiopia. [Abiy Guday, ዓብይ ጉዳይ] is my favorite. Ur documentary is really interesting. Keep it Up. Thanks again.
Пікірлер: 305