#ምሥክርነት #ArtuArsema #የእንፋሎትጸበል
ይህ ድንቅ ቦታ ብዙ ገቢረ ተአምር የሚደረግበት የታመሙ እየዳኑ የተጨነቁ እየተጽናኑ ሰላም ያጡ እያረፉ እየተባረኩበት የሚገኝ የቅድስት አርሴማ ገዳም ነው።ወደዚህ ድንቅ ስፍራ መሄድ የምትፈልጉ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች 0961212121 ወይም 0963262626 ይደውሉ።
እንኳን ወደ ኤልዳ ቲዩብ መንፈሳዊ ቻናል በደህና መጡ።በዚህ የዩቲዩብ ቻናል የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር የሚነገርበት ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎችን ትምህርቶችን የገዳማት ጉብኝት እንዲሁም የተለያዩ መንፈሳዊ መርሐ ግብር ወደ እናንተ እናደርሳለን።
ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቪድዮ ስንለቅ ደሞ እንዲደርሳችሁ የደውል ምልክቷን መጫን አይዘንጉ። ለሌሎች ምዕመናን እንዲደርስ በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾዎ ላይ ሼር በማድረግ አገልግሎቱ እንዲሰፋ የበኩሎን ያግዙ። እናመሰግናለን!
/ @elda16
Негізгі бет ልጄ መቆምም መናገርም አትችልም ነበር||ድንቅ ገቢረተአምር||ኤልዳ ሚዲያ
Пікірлер: 3