KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
#ከ36ሺ
Күн бұрын
#ከ36ሺ
Рет қаралды
5,874
Hayat &Yimam Tube
1
1
Edited by YouCut:youcutapp.page...
Жүктеу
Пікірлер: 60
@hayatyimamtube9596
6 ай бұрын
ከጎኔ በዱአ ለሆነችሁ ከልብ አመሰግናለሁ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ
@hayatmohmed5549
6 ай бұрын
አንተ መላክ ስለማይችሉ ወደ እኔ ልከዉ እኔ ልልክላቸዉ ነዉ አትላቸዉም ነበር
@zemzemmuhammed6820
6 ай бұрын
መልስልኝ ወንድሜ እኔ ሗዋላ ከምሊኩት ጋር ብሬን አስቀምጨ ነበር ወደ ሀገር ልገባ ስለሆነ ትልኩልኛላችሁ ብየ እና ያንተን ፒዲዩ ሳይ ፈራሁ እነሱ ቢያዙ ብሬን የት ይገኛል ቀድሜ ልላክ 😢
@zinetebrhem5681
6 ай бұрын
ቀድመሽ ላኪ@@zemzemmuhammed6820
@ffbd1768
6 ай бұрын
@@zemzemmuhammed6820እስክትሂጅ ስራሽ ቆሚ ከሁነ አች ያዥው አይታውቅም እሚያጋጥመው
@ffbd1768
6 ай бұрын
እንድ አይመን እስርቤት እዳትገባ በዚህ ዙሪያ አትልቀቅ
@jemilajemila3936
6 ай бұрын
ጥሩነት አይጎዳም ቅጣቱን ያቅልልህ
@mimim9982
6 ай бұрын
በዚህ ቪዲዮ እራሱ ተጠንቀቅ ያስተረጉመታል
@ffbd1768
6 ай бұрын
ትክክል
@samirasham6811
6 ай бұрын
እህ የአንተ ሰራፋ ስለሆነ እንጂ ከዚህ በላይ አጠራቅመው ይልኩ የለ እንዴ አሏህ ይፈርጅህ አብሽር
@Fjgjj-kj7xd
6 ай бұрын
ሳህ ትክክል ለራሳቸውም ጥቅም ሲሉ ነው እሚቀበሉት በነፃ ምንም አያወጡም
@user-nx4sj3cw8b
6 ай бұрын
አረ አስቀምጡ እያልን የምን ሰጣቸው ዘመዶቻችን እደት ይሆናሉ
@Adme1244
6 ай бұрын
አብሽር አላህ ነጃ ያውጣህ በዱአ አንርሳክም ግልፅ ስለሆንክ ለተንግዲሁ ግን ቪዶ ስትቀርፅ የፓሊስ መኪና አትቅርፅ እሱም ያስቀጣል
@zehara5
6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ከባድ ነው
@user-ow3fj3dd9k
6 ай бұрын
ልክ ነው የጎደኛየ አሰሪ አረቡ እንኳ ያጠራቀመችውን ብር ከደመወዜ በላይ አልክም እጠየቃለሁ ብሎ የደመወዙን ያህል ልኮ ቀሪውን በቀጣይ አለ
@አለምነኝወለዮዋ
6 ай бұрын
ወላሂ እኔ እውነት አይመስለኝም ነበር
@user-ow3fj3dd9k
6 ай бұрын
@@አለምነኝወለዮዋ በተግባር ነው ያየሁት ከተላከላትም ወር አልሆናት እና አረቦችም ከገቢያቸው በላይ እንዲያዘዎውሩ አይፈቀድም ከደመወዛቸው ያነሰ እንጅ
@hawaendris7407
6 ай бұрын
አላህ ይድሪስልህ ትንሸ ቅጣት ቀጠዉ ይልቀቁህ ማለቲ አገር ቤት እዳትሂድ ብየ ነዉ ለክፊ አደለም ያልኩህ ሁለትኞ ለሰዉ እዳትልክ ቅጣት ያለ ነዉ ወንድሜ አላህ ከአት ጋ ይሁን
@GlJ-p3s
6 ай бұрын
አብሺር ግን አተዋሹ አላህ ያዋርዳል አላህ ይገዝህ
@tajuredi5146
6 ай бұрын
አላህ ይርዳህ ወድም
@ሁሉ
6 ай бұрын
አላህ ይድረሰልህበጣም ከባድ ነው እዚህ ሀገር ላይ😢😢😢😢
@aminaamina-sh7de
6 ай бұрын
ይገርማል በየቀኑ አዲስ ነገር ነው የሚመጣው ❤
@mmshwatube7234
6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ ይማም አብሽር ከባድ ነዉ አዎ እንደዱሮዉ አይደለም ከጠቀቁ አንድ ልጠይቅህ አንድ ልጅ ይጃዛቤት ነዉ የማቃት በጠና ታማለች ወደመንግስት ታዛለች አመልያ እና እና ይቃማ የላትም ሁሉም ሰዉ እቢ አላት 3ሺ 4 ሺ ልክጸላችሁ ብትላቸዉ እኔ በይቃማዬ ላሏህ ብዬ ለመፈረም ፈልጌ ነበር ችግር አለዉ ወይ መልስልኝ
@hayatyimamtube9596
6 ай бұрын
በውስጥ አውሪኝ በቴሌግራም ሊንክ ግቢና
@Ksa-d5p
6 ай бұрын
አላህ ይገዝህ
@user-km7bd3bx6y
6 ай бұрын
ወይ ጉድ ምን ያመጣሉ በወር እስከ አርባ ሽብር እልካለሁ እኔ
@user-ow3fj3dd9k
6 ай бұрын
ኸረ ወንድም ሳይሆን ነው መጠንቀቅ ምን ያመጣሉ ብሎ ችግር ከመውደቅ የኔ ጓደኛየ አጠራቅማ ከ15 ሺ ሪ በላይ ሆኖ 15 ሺ ብቻ ልኮ ቀሪውን በቀጣይ ከደመወዜ በላይ የት አመጣኘው ተብየ እጠየቃለሁ በቀጣዩ ቀሪውን እልክልሻለሁ ብሎ ልኮላታል በቅርብ ቀን እና ይሄ ለአረቦችም ያስጠይቀናል ይላሉ
@وينانينا
6 ай бұрын
እሱን ቀጣይ ታየዋለህ 😂 ምን እንደ ማያመጡ የዚህ ሀገር ህግ እንደኛ ሀገር በዋዛ ፈዛዛ ማለፍ የለም ።
@user-km7bd3bx6y
6 ай бұрын
አለላህ
@user-ti5sm1zh2f
6 ай бұрын
አላህይድረስልህ
@hdgsh4212
6 ай бұрын
ከሁን ቡሀላ ተጠቀቅ እኔ እማቀው ልጂ አገር ገብቶል
@hayuwllotube6196
6 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ
@user-ow3fj3dd9k
6 ай бұрын
አላህ ያቅልልህ
@nagatahmed7840
6 ай бұрын
አላህ።።ይድርሰልህ።።አላህ።።ይጠብቅ።።አላህ።ይጠብቅህህህህህህ።።ያርብ።።ደአ።አድርግ
@AlexWolloo
6 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@Fatma-nr1rg
6 ай бұрын
Enkegn Allah aterefeh wadem Alhamdulillah Alkulihal 🙏😢😭☝️🤲
@redwave4776
6 ай бұрын
😢😢😢😢😢☝☝☝
@ሪምወልየዋ
6 ай бұрын
ለካ መዳሜ ፈርታ ነው እቢ ያለችኝ
@emuamaryoutube7911
6 ай бұрын
አይ ሳውዲ እንዴው ለህጋዊውም እስር ቤት የሆነች ሀገር
@user-ow3fj3dd9k
6 ай бұрын
ህጋውይም ቢሆን የሌላ ብር ተቀብሎ ሲላክ ለምን በባንክ ይላክም ህገወጥ እየሰሩ ብለው ያስባሉ አደለም ለኛ ሀገር ጓደኛየ አጠራቅማ ልትልክ ስልል የ10 ወሯን ቀንሶ ልኮ ቀሪው ከደመወዜ በላይ ነው የት አመጣሀው ይሉኛል በቀጣይ ነው የምልክልሽ ብሎ የደመወዙን ያህል 15 ሺ ብቻ ልኮ ቀሪውን እልክልሻለሁ አለ በይሰሞን እናም የራሳቸውንም ዜጋ ራሱ ከደመወዛቸው በላይ አይላክም
@ተሽንፍአለው
6 ай бұрын
ኦን ላይ ነው ስራዬ ብላቸው ብዙ ብር ከገባ ይህ ብር ነውዘመድ በላቸው
@gbbh7183
6 ай бұрын
ለምድነውግን የማያድገው ይሄ ቻናል
@hayatyimamtube9596
6 ай бұрын
ኖ ብራንክ
@zobidazobida1212
6 ай бұрын
😢😢😢😢
@tig-dm8pb
6 ай бұрын
እስኪ የምታቁ ንገሩኝ ኢትዮ ልገባ ነበር ስት ይፈጃል ፕሮሰስ እስከትኬት
@ሪምወልየዋ
6 ай бұрын
እስከ 2ሺ ሪያል
@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
6 ай бұрын
@@ሪምወልየዋእ እደት ውዷ 2ሽ ውይ የትኬት ብቻ ስንት ነው ባሁን ሰአት??
@أمحذيفةالإثيوبية
6 ай бұрын
የእናንተስ ቀላል ነው ማሻ አሏህ እኛ ዱባዮች ትኬቱ ብቻ ቀውጧል በዛ ላይ ጠፍቶ ለሚሰራ ምንም ፓስፖርት ከሌለን መውጫ ነጭ ወረቀት አልቋል እያሉን ነው የሰው ቤትም ሰለቸን አሏህ ኸይሩን ያምጣልን።@@ሪምወልየዋ
@ZainabAli-g8s
6 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤
@Ksa-d5p
6 ай бұрын
የሚሰሩት አጡደ የሚለቃቅሙት
@sasaa6587
6 ай бұрын
አልገባኝም እና አካውት ብር መላላኪያ አይደለም እደ
@hhaa44473
6 ай бұрын
ቢሆንም ከገቢያቸዉ በላይ ከሆነ ማለቴ ስራዉ በሙሽዋርነት እሚሠራ ከሆነ በሰራፋቸዉ በጣም ብዙ ብር ከተገኘ በህግ ቅጣት ያስቀጣል ህጉነዉ
@እናትሀገር-ኈ3መ
6 ай бұрын
የሀገ ህግ የጠበቀ ነዉ 😢😢
@amamaamm4635
6 ай бұрын
አትወሽ @@እናትሀገር-ኈ3መ
@gjyvng738
6 ай бұрын
አዎ ሳኡዲዎቹራሡላኩስንላቸውከኛበላይከሆነ የማነውይሉሉ
Пікірлер: 60