KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ክፍል 42 ድንግል ስልሽ ማርያም ስልሽ የበገና መዝሙር ጥናት
Күн бұрын
ክፍል 42 ድንግል ስልሽ ማርያም ስልሽ የበገና መዝሙር ጥናት
Рет қаралды
12,305
Taodocos TUBE
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 35
@BanchiayehuTaye
3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@betelehembayeh6090
8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የምታስተምርበት መንገድ እጅግ በጣም ጥሩ በመሆኑ እረድቶኛል፣ በቤቱ ያፅናህ ፣ ፀጋው ይብዛልህ ስልክህን ቢኖር ጥሩ ነው፡ ተባረክ።
@taodocostube6869
8 ай бұрын
+251 913119229 TAODOCOS TUBE
@mistersintayew5950
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክ እናመሰግናለን ቀጥል በት በቤቱ ያፃናክ
@SAMSONHAILEMARIAM
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@tewodrostesfagiorgis1768
3 жыл бұрын
ዝማሬ ዳዊትን በረከተ ዳዊትን ያድልልን።
@wengellealemu5054
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያብዛህ ያበርታህ። ለእናንተ የተገለጠው የቅዱስ ዳዊቶ ፀጋ በኛም ይደርብን። በዚሁ ቀጥል የምታስተምረው ሁሉ በጣም ረድቶኛል።
@taodocostube6869
3 жыл бұрын
አሜን። ለሁላችንም ብርታቱን ይስጠን።
@hiwotbirkneh1675
2 жыл бұрын
Zemare melaektin yasemalen.
@fasilnegussie7688
9 ай бұрын
Egizabehar yebarekhe
@enanaye9
3 жыл бұрын
tiyakeye yenebere mezmur new betam desblognal Berta egziabher kehulachinga yihun!
@taodocostube6869
3 жыл бұрын
አሜን።
@yeneneshteklewold4797
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!
@ተዋህዶእምነት-ዐ2ጐ
3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@ebisatadese6985
3 жыл бұрын
Thank you, Thank you! God bless your service!
@hibistabebe7333
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ....ተጨማሪ ሰአሊለነ ማርያም በሚለው ስራልን 🙏
@hilinatadesse8551
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@የሳባምድርShabaland
Жыл бұрын
በረከተ ዳዊትን ያድልልን። በርታልን ዎንድማችን
@yahoo4888
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን። ይህንን ሳጠና በጣም ከብዶኝ ነበር። ቀስ ብለህ ስትደረድር ለመከታተል ቀለለኝ።
@EluBerihun
Ай бұрын
542 New Marefaw 545 Aydelem
@dannytube7523
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ
@taodocostube6869
3 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ።
@lemBiru-o4y
Жыл бұрын
መምህር : (ድንግል ስልሽ ) የሚለው ላይ በበገና ብቻ ስትል(ስትደረድር) 4 ቁጥር መዝሙሩን በድምፅ ጭምር ስትለው ትተወዋለህ። ችግር የለውም?
@taodocostube6869
Жыл бұрын
አራት ቁጥርንም ይጨምሯትና ይደርድሩ
@marshetabriham2789
10 ай бұрын
Egzehabehar abezeto yebarkehe ke techal yederederaw kuter setezemer abero bekemet
@natnaelwendmu5975
2 жыл бұрын
ውሉውን ብታሳይን መልካም ነበር
@seraphemcherubem6426
3 жыл бұрын
ዘማሪት ሶስና ስንማማር ስታይ በሷ መዝሙር ምን ይሰማት ይሆን ይህንም ላሳተፈን እግዜር ይመሥገን ስሙ
@taodocostube6869
3 жыл бұрын
አሜን የኔ ወንድም።
@gamilaabate804
3 жыл бұрын
endet nehe wendme ..... ba gel metasetamer kahona aderashahen betasawekagn
@wudineshderesse
2 ай бұрын
ቁጥሩን ፃፍልን።
@ermiyasababu5891
11 ай бұрын
Kuxerun mlun negeren
@emembtkwt1398
Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ጥሩ ነዉ ግን ሁላችሁም የበገና አስተማሪዎች ከተወሰኑት ዉጭ ቁጥሮችን አታሥቀምጡም ለምን???? እኔ ለምሳሌ ምንም አልተማርኩም በዚህ መንገድ ምክንያቱም የቱን አዉታር በየትኛዉ ጣታችሁ እንደሆነ አልተለየልኝም
@taodocostube6869
Жыл бұрын
ቁጥሮችን ማስቀመጥ ቀላል ነገር ነው ነገር ግን ለበገና ተማሪ የበገና ቁጥር መሰረታዊ ነገር አይደለም ዛሬ እኔ ባስቀምጥ ነገም እኔን ወይም ሌላመምህር ሊጠብቁ ይገደዳሉ። ከዚህ ሁሉ እንዴት በራሣችን ቁጥሮችን ማውጣት እንደምንችል ቢማርና ቢለማመድ ማንንም ጠባቂ አይሆኑም ነገ ደሞ ቁጥር እያዩ የማይደረደሩ እንደነ አት ዘርፉ;አቶ ደምሴ ደስታ:- አቶ ስዩም:- እንደነመርጌታ ፍቅሩ.......... ያሉ ፈጣንና ዘለሰኛ መዝሙሮችን ቁጥር እያዩ መደርደር የማይታሰብ ነው ስለዚህ እነዛን ተከትለው ክህሎትን ማሣደግ ይገባል
@taodocostube6869
Жыл бұрын
ይህን ትምህርትም እኛው ገጽ ያገኙታል (ታኦዶኮስ በገና)
@ተዋህዶእምነት-ዐ2ጐ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
Пікірлер: 35