ይህ የዩትዩብ ገጽ የመንበረ መንግሥት (ግቢ) ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት ሲሆን የተለያዩ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ቪዲዮዎችን ለምእመናን የምናደርስበት ነው፡፡ ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ እና የደውል ምልክቱን በመመንካት የምንለቃቸውን መልእክቶች እንዲደርሳችሁ እንጠይቃለን፡፡ አስተያየት ካላችሁ በኢሜይል አድራሻቸን amdehaymanot19@gmail.com ጻፉልን፡፡
የዓምደ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት
በሌሎች ማኅበራዊ ሚድያዎቻችን ያግኙን
ፌስቡክ ፦ / amdehaymanotsundayschool
ቲክ ቶክ፦ vm.tiktok.com/...
ቴሌግራም፡ t.me/Amde_Haym...
ድረ ገጽ፦ www.amdehayman... under
development
#ኢዮብ_ይመኑ #እዮብ_ይመኑ #eyob_yimenu
Негізгі бет ክብረ ክህነት l በመጋቤ ሃይማኖት መ/ር ኢዮብ ይመኑ
Пікірлер: 5