KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🛑ከበርሚል ጊዮርጊስ ጠበል ውስጥ የተሰሙ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶች
Жыл бұрын
🛑ከበርሚል ጊዮርጊስ ጠበል ውስጥ የተሰሙ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶች
Рет қаралды
103,239
Quanquayenesh Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 544
@user-oc5xu4vc8w
Жыл бұрын
ለእናተ የደርሰ እግዚአብሔር ቅዱሳን ሰማእታቶቹ ልኮ እንደ እረዳችሁ እኛንም ይርዳን አሜን፫
@millionyohannes1036
Жыл бұрын
Eiyanim Sematochuin Liko Yerdan Amen Amen Amen Egiziabher 🙏🙏🙏
@Max-ek9mp
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vf6pp6wq5p
Жыл бұрын
እኔንም በቂም በሀጢያት የምሰቃይ ልጀህንም ጎብኘኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ወደ ፈጣሪህ ለምንልኝ ይደረግልሃልና
@iyeruse9547
Жыл бұрын
አዬዞሽ❤❤❤❤
@martatamrat8119
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስነት መጠራት መመረጥና መታደል ነው በየትኛውም ሀብትና ንብረት የማይገዛና የማይለወጥ እጹብ ድንቅ እምነት ኦርቶዶክስነት ይለያልኮ
@user-vr6vi3im1x
Жыл бұрын
ጌታሆይ ለነሱየደረሥክ ለሥደተኞችለልጆችህ ድረሥልን ሠማእቱ ንጹህልቦና ፍጠርልኝ አሜን😢😢
@haseerahmad2421
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@elaybright8884
Жыл бұрын
አሜን ይሁንልን እኛንም ለበረከት ያብቃን
@hielenyemaryamlij6998
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለእናንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን 😢👏🙏
@sofiymessay4134
Жыл бұрын
አሜን ፣አሜን አሜን፣ አሜን አሜን አሜን አሜን፣🙏🙏🙏🌻🌼🌿🌾🌻🌼🌾🌿💚💛❤
@atnasiyaaynalem7439
Жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnnnn
@iyeruse9547
Жыл бұрын
Amenamenamen
@kalualedemissie9552
Жыл бұрын
አሜን🙏
@tarytary495
Жыл бұрын
አሜን
@user-fq7fg5jw5n
Жыл бұрын
ሠማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት ከስቃይ መልሠህ ለደጅህ አብቃኝ 😭😭😭😭😭
@mokaruth6301
Жыл бұрын
አሜን
@elaybright8884
Жыл бұрын
አሜን እኔንም
@Rakb553
Жыл бұрын
አሜን ለደጁ ያብቃን ሁላችንንም🤲🤲🤲🤲💒💒💒❤❤❤
@militsegay5273
Жыл бұрын
amen❤❤❤
@minlikalewdesta7812
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asead5209
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን🌿⛪🌾🌿🕊
@እስመአልቦነገርዘይሳአንኖ
Жыл бұрын
እግዝአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@elizabethgessese5529
Жыл бұрын
ለቤተክርስቲያኑ አስተዳዳሪ ያለኝ ጥያቄ ከለምጥ የዳነችው እንደተናገረችው በፀበሉ ቦታ እንዳይረክስና ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቀናተኛ አምላክ ነውና አካባቢውን ከንግድና ከሌላ ነገር ብታርቁት አና ፀበሉ እንዳይደርቅብን አስተውሉ ለማለት ነው።
@emyspiller7059
Жыл бұрын
እንካን የማረሽ ስማእቱ ቅዱስበርሜል ፀበል 🙏🙏🙏
@henokezt
Жыл бұрын
ሁላችንንም ለምስክርነት 💕 ያብቃን 💕 በቤቱም ያፅናን 💕🙏💕
@tigest3176
Жыл бұрын
Amene
@selamethio8557
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-sol321
Жыл бұрын
አሜን
@kijikijidejen6538
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kijikijidejen6538
Жыл бұрын
ለቤቱ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@user-if3hn7xc1v
Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔም ድረስልኝ🤲
@birtukanadmase194
Жыл бұрын
አሜን ላንችም መጠሪያ ላደረግሻት ሀገራችን ፈረሰኛው የሊዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስላት ።
@user-oc5xu4vc8w
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ጽኑ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እኛንም ዳብሰን
@mahaalsunna1214
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@RGChannel520
Жыл бұрын
Sele hullum neger egezabehar yemesgen amen 🙏 wegenochi botaw layi edegegni lebawi megnote nawe sematu kedus giyoregise yiredashi belugni🙏
@mahaalsunna1214
Жыл бұрын
አምላከ ቅድስ ገወርጊስ እኔንም ማርኝ ሰማዕቱ ለደጅህ ያብቃኝ አይኔን አድነኝ እኔንም ለመመስክር አብቃኝ እዚህ ቅዱስ ቦታ የምትዱ እህት ወንድሞቸ በፆሎታችሁ አስብኝ ወለተ መስቀል ብላችሁ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ።
@user-nl2xl2jj1u
Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለነሱ እንደደረስህ ለኛም ድረስልን በስደት ላልነው ደጅህ ናፍቆናል 😢 የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች ሁሉ እርጉዝ ነኝ በስደት ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ በሉኝ 💘
@iyeruse9547
Жыл бұрын
ወልደሽ።ለመሳምያብቃሽእህቴ
@user-cb2tr4cd9m
Жыл бұрын
ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እመብርሃን በሽልም ታውጣሽ
@muluneshmetaferia7809
Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀጢያታችንን በደለኣችንን በቃልኪዳንህ ደምስሰህ ፈውስን ስጠን🙏 ለደጅህ አብቃን❤
@jeenajeena6909
Жыл бұрын
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshiworku2639
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስ እግዚአብሔር ይመስገ እግዚአብሔር ይመስገን ለተጨነቁት የደረስህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ጭንቀቴ ጉዳቴን አንተ ታውቀውአለህና ለደጅህ አብቃኝ ለምስክርነትም አብቃኝ ታምርህን ልመስክር
@user-nh5mz7en9n
Жыл бұрын
ተመስገን❤ ለእናንተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን🙏❤❤❤
@KidistGETAHUN586
Жыл бұрын
❤አሜን አሜን አሜን❤ከስደት በሰላም መልሶ ለደጁ ያብቃን
@bezawit1148
Жыл бұрын
በዚህ አይነት እኮ ሁሉም ኢትዮዸያዊ ታመናል ማለት ነው እኮ አቤት የ እግዚአሐብር ሰራ ክብር ለፈጣር ይሁን
@hcjth1747
Жыл бұрын
በስመ ስለሴ በስመአብ ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን 🙏💒 ወንድሜ ሉዑል ሰገድ የምንወድህ የምናከብር ይችን ኮሜቴን አንብብልኝ በጸሎትህ አስበኝ አስብልኝ የክርስትና ስሜ ሰመነ መሪያም እናትና ወንድሜን በጣም ያምብኛል እኔ ያለሁት በስደት ነው ሳኡድ አረቢያ የእናቴ የክርስትና ስሞ ወለተ ጻድቅ ወንድሜ አብተ ወልድ እያላችሁ በጸሎት አስቡልኝ እዝአብሔር አምላክ ለቅድስት ሀገሬ ኢትዮጵያ እንዲያበቃና ወደጸበል ይዥ የምሄድበት ቀን እዲያበቃኝ በጸሎት አስቡልኝ🙏😥😥
@nopo7998
Жыл бұрын
እፁብ የፈጣሪ ቸርነት የሰማእቱ አማላጅነት እኔንም ለደጁ ያብቃኝ የውስጤ ችግር እንደሚወገድ አምናለሁ አሜንንን
@ANEZEKIRSTOS
Жыл бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን እህታችን ልክ ነሽ በፈሪሃ እግዚአብሔር በትሕትና ካልተገለገልን የቦታው ፀጋና የሰማዕቱ ረድኤት እናስቀራለን ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
@freedomermi5190
Жыл бұрын
ጊዯርጊስ ኣባቴ ጥበቃህ ምልጅህ ኣይለየን ፈጣሪ ይመስገን💕💕💕💕💕🙌🙌
@emebetzerihun8168
Жыл бұрын
ለእናንተ የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን::
@user-sh6zn2zf8g
Жыл бұрын
የኔንም ቢተሰቦች ከጨለማ ወደ በርሄን የመለሳቸው በላችሁ በፀሎት አስበኝ
@user-gz6eb7xy3i
Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይስማሽ🙏
@user-sh6zn2zf8g
Жыл бұрын
@@user-gz6eb7xy3i አሜን አሜን
@lemlemkifle9792
4 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለሚያደርግልን ምልጃ እና ፈውስ የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን። እኛንም ለደጅህ አብቃን አሜን ፫ ❤❤❤
@tigistdajane2742
Жыл бұрын
ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን❤❤🙏🙏
@user-cl4sk1ej2h
Жыл бұрын
ሰማእቱ፡እውነት ፈጥኖ ደራሽ ነው የኔንም ወንድም ታሞ አድኖልኛል ክብር ምስጋና ሰማእቱን አይነት ሰማአት ፈጥኖ ደራሽ ተራዳኒ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@medihingirmay1494
Жыл бұрын
እኔም አንድ ቀን ለዚህ ደጅ እንደሚያበቃኝ አልጠራጠርም አምናለሁ 🙏
@user-ov3hi6tq6b
Жыл бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ቆሜ በደጅህ እድንመሰክር እርዳን😢🙏
@ydidyaydidya1253
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን የአምልኮ ምስጋናና ክብር ይግባው♥️🙏እንኳን ማረሽ እሰይ እልልልልልልል ክብር ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን 🥰🙏
@user-cb2tr4cd9m
Жыл бұрын
ለናተ የደረሰ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን😢😢😢 አባቴ እኔን ሰደተኛ ልጅህን ባለሁበት ጓብኘኝ እዳልመጣአ አተ ታቃለህ ችግሬን ፍጥነ ረዴት ውዴ ሰማቱ😢😢😢አፂአተኛ ልጅህ በዝሙት የረከስኩት በሀፂያት የተጨማለቁት ከፈጣሪ አስታርቀኝ በጾሎትህ እርዳኝ
@mesimesi4779
Жыл бұрын
Amen 😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌 yeun yedergeln
@Rakb553
Жыл бұрын
በእውነት እኔንም ነው ያስለቀሳችሁኝ በሆነው ነገር ሁላችንም በጣም ብዙ ችግር አለብን ለናተ የደረሰ ፈረሰኛው ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስ ለደጁ ያብቃን በጣም ደስ ብሎኛል እሕቴ ላነሳችው ነገር ቦታው በተለያየ በኛ ጉድለት ክብሩ እንዳይቀንስ መጠንቀቅ አለብን በረከታችንን እንዳያሳጣን ሁሉም ሰው የሚድንበት ፀበል ነው አደራችሁ በስርአት ሁሉን አድርጉ ጩኸትም ተገቢ አደለም በፀጥታ ይሁን በርቱ እናመሰግናለን ወንድማችን ሉሌ ቋቋዬነሽ🤲🤲🤲💒💒💒🥰🥰🥰
@fasikamesfun7232
Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ኣምላክ፡ይመስገን ሰማቱየ ቅዱስ ገርጉስ ኣቦይ ክብርን ምስጋናናን ነዓኻ ፈጣን ረድኤተይ በዓል ፈረስ ጻዕዳ ሃሪ ዝልብሱ ብርሃን ፋና ዝምስሉ መዓርን ጸባን ዝደሙ ገርጉስየ ገርጉስየ ገርጉስየ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭💠⛪🐎🗡️💠💠💠💠⛪🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️😭🤍
@alamzniguse5007
Жыл бұрын
😢😢እግዚአብሔር አምላክ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአምላክ ባለሟል እርዳን 😢❤
@HaHa-cb4br
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኔ አውቀዋለሑ ገወርጌሥ ይፈውሣል በእውነት
@jazeerabranch2337
Жыл бұрын
መቼ መቼነው የሚኬደው እዛ ቦታ ቀንና ወራት አለው ወይስ ዘወትርነው?
@dest567
Жыл бұрын
አዎ ሁልግዜ ነው: ግን ክረምት ላይ ወንዙን ስለሚሞላ በታንኳ ነው የሚያሻግሩት: በጋ ላይ ችግር የለውም:
@user-wj1ln5qg8t
Жыл бұрын
@@dest567 ሰኔ ዉስጥ ይሞላል ውሀው ?
@user-fn5yi1ki4m
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ስማእቱ ቅዱስ ጊውርጊስ ለኛም ይድረስልን ለደጂህ አብቃን ❤❤❤
@hermelam.tefera4103
Жыл бұрын
ለእናንቸ የደረሰ የሰማዕቱ ምልጃ እኛንም ይርዳን።
@tsigetesemayoutube-gh9in
Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዲ/ን ልዑልሰገድ በጣም ወረፋነው የሚባል ነገር ሰምቻለሁ ግን ምስክርነት የሰጠችው እናታችን በ2 ቀን ነው የደረሰኝ ብላለች አንተ ከምታየው አንፃር በ2 እና በ3 ቀን ወረፋው ይደርሳል፡፡
@almealemu2050
Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በረከትህ ይድረሰን ፍቃድህ ሆኖ ደጅህን ለመርገጥ እና ለመፈወስ አብቃን አሜን!!!
@hggff9535
Жыл бұрын
ለናተ የደረሰ ለእኛም ለደካማወቹ ይድርስልን 😢ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@destadesta64
Жыл бұрын
ለናተ የደረሰ የሰመአት አለቃ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን 🙏⛪🙏✅
@millionyohannes1036
Жыл бұрын
Enkuan Egiziabher Maresch Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
@webet2273
Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዎርጊስ የጌታ የኢየሱስ ወዳጅ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ 🙏🏻❤️❤️❤️
@Tilanesh
3 ай бұрын
ሰማእቱጊወርጊስ አባቴ አንተ በስልጣንህ ማህረን ለደጁ ሰማእቱጊወርጊስአባቴአንተበስልጣንህማህረንለደጁአብቃን። ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fekirtesolomon9844
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገንበፁሌት አስቡን
@roosvandermee6678
Жыл бұрын
የኔ አባት ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤
@sendayosalam7347
Жыл бұрын
በእውነት እኔ አረብ ሀገር ነው ያለውት እኔም የውሰጤ ሰማዕቱ የምያውቀው ችግር አለብኝ ወንድሜ ደግሞ ጆሮው አይሰማም እና እምነቴ ወንድሜ እዝያ ሄዶ እንደምፈወስልኝና እኔም ህልሜ እንደምፈታልኝ በሙሉ ልቤ አምኜው መምጫየን እሱ እንድፈቅድልኝ እለምነዋለሁ🙏🙏🙏
@mekdeskassaw3648
Жыл бұрын
ቅድስ ጌዮርጊስ ዉነት እኔንም ለደጅህ አብቅተህ ፈዉስን ትልክልኝ ይሆን ከነቤተሰቦቸ
@matub4261
Жыл бұрын
እረ አሁንስ ቀናሆ እባክህ ሰማአቱ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከነ ልጄ ወይም በሚስጥር ማረኝ
@Hanita1221
Жыл бұрын
egziyabher yetemesegene yhun yebotawn kbr lebzu zemen yakoyln kebereketu yakaflen kdusgiyorgis lehulachnm hzbe krstyan 🙏🙏🙏❤❤❤
@billdallas4852
Жыл бұрын
እንኮን እግዚአብሔር ማረሸ የኔ እህት
@mekonnen74
Жыл бұрын
እባካችሁ ስለ እግዚአብሄር ብላችሁ ስርአቱን እስከብሩ ሰዉ ስርአት እንዲይዝ እና ንግድ የሚባል በደጁ አያስፈልግም!
@user-py4fj9sz2e
2 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጎርጌስ ለደጅኽ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤
@user-pw6ho3fs8i
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለቦታው ያድርሰን ። እኅቴ ጆሮዋን በጣም ያማታል ሰማዕቱ ለደጅህ አብቅተህ ታምራትህን ግለፅልኝ😭😭
@meaza3339
3 ай бұрын
በፀሎታችው አስቡኘ የክሪስትና ስሜ ወለተ እየሱስ ነኝበበረካ
@user-wb5nl4ob2w
7 ай бұрын
ፈጣርየ እባክ ለነም እምነትን ጨምርልኝ የስማኢቱ ምልጃዉ የደርስልን አመን
@Mercy_Ethiopian
Жыл бұрын
ግሩም ነው!
@rahelzwoldemariam1284
Жыл бұрын
ቅ/ጊዮርጊስ በርሜል ለቦታህ አደረስን ምርጫ አጌሃለሁ።
@tirualemeyihuna1086
7 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ይድረስህ ለኔም ለሀፃተኛዋ ልጅህ እስከ ሞላ ቤተሰቦች ጎብኝኝ የሆነው ሁሉ አንተ ታውቃለህ
@Bethlehem598
Жыл бұрын
ለኛም ይድረስልን እግዚአብሔር ይመስገን የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን🙏
@user-tz1hf4dl4j
Жыл бұрын
የሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ዲያቆን እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏
@user-js1ty5ci4n
Жыл бұрын
አሜን😢
@Max-ek9mp
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-op8tb9ye5k
Жыл бұрын
ሉእሊ በማሪያም በቅድሱ ጌዉርጊስ ይሁንብህ በጣም እፈልግሀለሁ በምን ላግኝህ
@user-ok1bt6wx1g
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለቅዱሳኑ ስለሰማእታት የሰጠው ግሩም ድንቅ ቃልኪዳን እፁብ ድንቅ ነው
@meareggebre5532
Жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ቅዱስ ጀወርግስ በርብን ለቤተ ያብቃን
@FhFv-bn5ui
11 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን😭😭😭😭
@aynalemtaye7450
Жыл бұрын
ዋናው ማመን ነው፡፡ እውነት ነው ሁሉንም አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃዉ፡፡
@talefetali1208
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይድረሰኝ
@yimegnushalbelay2366
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የሰማዕቱ አምላክ። ከሐገራቸን ውጪ ያለውን ይጎብኘን ። ወንድማችን ቋንቋዬ ነሽ አንድ ነገር ላስቸግርህ ውጪ ላለነው የተዋህዶ ልጆች ወደ ሐገር ቤት መምጣት ለማንችለው ፀበሉ በቤተሰቦቻችን በኩል ቢላክልን እና ብንጠጣውስ ችግር ይኖረዋል?
@JerryJerry-ws8bh
Жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏 ሰማኣቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ 🙏😢😢 ለደጁ አብቅተክኝ ቋጠሮየ ተፈቶ ለምስክርነት አብቃኝ እባክህ
@helanhelan50
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደርሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእኛም ይድርስልን አባቴ በሰላም ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኘ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@mahelttadele9939
Жыл бұрын
ፈዋሹ ጎርጊስ እኔንም ባለሁበት ዳብስኛ ፈውስኝ የኔ አባት❤
@PeaceWorld-vz9ni
Жыл бұрын
Amen amen amen legnam berktu ydrslne kudus Georges 🤲🤲🤲
@amsalfaisal3200
Жыл бұрын
ሰማዕቱ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ደጅህን እረግጥ ዘድ ፍቃድ ይሁን
@amsalfaisal3200
Жыл бұрын
በቅርብእመጣለሁ አድራሻውን የምታውቁ ላክልኝ
@burtuqandaneel2677
Жыл бұрын
ሰማህቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን ❤❤❤❤❤ለናተ የደረሰ
@fairoozfairooz3607
Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ጎዶልያስ እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕታት አደረሳችሁ አሜን ለደጁ ያበቃን
@jannathjannath7836
Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ እኔኮ ገና ሳስበው ነው የምቃጠለው ሰማእቱ ሆይ እንዴት ታደርገኛለህ እባክህ ካለሁበት ማእባል እኔ ሳላስብ አንተ በሃይልህ ሳበኝ እባክህ አባቴ ቶሎ ጥራኝ ኢትዮጵያ እናቴ ቶሎ ጥሪኝ
@dawitgudisa9300
Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጂህ አብቃኝና በምህረትህ ጎብኘኝ
@user-bo5th7ne3f
Жыл бұрын
ቅዱስ ሰማእቱ ጊወርጊ አባቴ ፈጥኖ ይርዳን ይስማን ይፈውሰን በምህረቱ ይጓብኘን ከነቤተሰቤ
@user-ll8vm4hc7h
Жыл бұрын
ለናተ የድርስ አምላክ ለንየም ይድርስልኝ
@meselech4422
Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ምስጋና ይግባዉ ለእኛ ይድረሰን!!!
@user-go6ic3nu4i
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን
@meseratdaba642
Жыл бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ 🤲ለናንተ የደረሰ የፈወሰ እግዚአብሔር በስደት በ ሀገር ዉስጥ ያለነዉም እሱ በቸርነቱ ይጠብቅ አሜን
@ruterute3445
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንኳን ለምልስክርነት አበቃችሁ ። እኛንም ለደጁ ያብቃን ለምስክርነት ያድርሰን ። አሜን
@genetdesalegn4159
Жыл бұрын
ቅዱስ ጎርጊስ ምስጋና ይግባው አረ እባካችሁ ድረሱልኝ ይዞኝ የሚያመጣኝ አጣሁ ለአይኔ ለውስጤ ድረሱልኝ እንዴት ልምጣ ሁሌ እጓጓለው ለመምጣት እባክህ ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@user-rv6yv8ob7w
Жыл бұрын
እግዚአህቤርይመስገን ለናተየደረሰ ሰመአቱአባቴ ለኛምይድረስልን ተዋህዶለዘላለምትኑር
@embatmekrya1596
3 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማህቱ ልጄ አፍ አልፈታ ብሎኛልናአንተ አስብልኝ
@user-jx3sq1zp6u
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏
@meserettemesgen8970
Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን
@Ethiopia1612
Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጠባቂ የሚኒሊክ ወዳጅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬም ተራዳኢነትህ ያስፈልገናል ድረስልን፡
@user-sw6sv8qz2x
Жыл бұрын
Amen (3) lehlu gze alew🎉
@almzayworku8386
Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaber ymsgene lenanet yderse amelke gwergese yderselen
@elaybright8884
Жыл бұрын
OK ሉሉሌ ስልክ ካላቸው ዉጪላለኖች የተሟላ ማረፊያ ይኖራል ይሆን??
@ccvcf7964
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልቀ ሰማእት ፈጥኖ ረድኤት የኣያቶቼ ኣምላክ ለደጅህ ኣብቃኝ የውስጤን ታውቃለህና ምህረትህና ቸርነትህ ምልጃ በረከትህ ኣትለየኝ ኣሜን፫🙏🙏
@user-wj1ln5qg8t
Жыл бұрын
እረ እኔንም ከጭንቀትና ከሀሳብ መባዘን ከክፉ ምኞት እባክህ አድነኝ አባቴ
@user-gr8ml7ro8h
Жыл бұрын
አባቴ ጊዮርጊስ አንተምን ይሳንሀል እኔንም አድነኝ
@fikademamo6373
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃኚ አባቴ
@efyabrha9839
Жыл бұрын
እናመስገናለን የ ክዳነምሀሪ ጸበል ቪድዮ ስርሃልን ወድምየ
@user-od3kf1ce4c
Жыл бұрын
እኛንም ለዚህ ፈውስ ያድለን
Пікірлер: 544