KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ከቤቲ እና ከአሜን ጋር ደስ የሚል ጊዜ አሳለፍኩ🙏
Күн бұрын
ከቤቲ እና ከአሜን ጋር ደስ የሚል ጊዜ አሳለፍኩ🙏
Рет қаралды
40,669
Samtella ሳምቴላ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 279
@HdhJsh-n7y
Жыл бұрын
አላህ እጥፍ ደርብ አድርጎ አላህ ይስጣችሁ ወላሂ ጌሙ ዛሬ ነው በጣም ደስ የሚል
@tigih.7181
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጣችሁ ይሄ ትልቅ መባረክ ነው መድሀኔአለም የድንግል ማርያም ልጅ ይባርካችሁ ትልቅ ነገር ነው ያደረጋችሁት
@tsigeredatube440
Жыл бұрын
በጣም ደስስ የሚል ጨዋታ ደስስስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመብርሃን ትጠብቃለችሁ💐💐💐
@GalilaRout
Жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ለንብስም ለስጋም ያርግላቹ ልኡል እግዚአብሔር ቤታቹሁን በበርክት ይሙላው የእስራኤል አምላክ በልጅ ይሙላው ቤታችሁን እማያርጅ ፍቅር ይስጣች ❤❤❤❤
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉❤
@bachuulfata4158
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsaberhe3671
Жыл бұрын
ተባረኩ ወልዳቹ👫👨👩👧👦 ሳሙ 👉💐❤️👉💐❤️👉💐❤️ በመዳኔ ኣለም ተከታተሉዋት 🙏🙏🙏
@ZekiaEthiopia
Жыл бұрын
ባወጣሹ እጥፍ ድርብ አድርጎ አላህ ይተካልሽ ሳምዬ በጣም ደስ የሚል ስራነዉ የሰራሹ ትዳራቹ ይስመር እናተም ዉለዱ ክበዱ 😢
@ቤሊወለየዋቤሊወለየዋ
Жыл бұрын
እግዝያብሄር ቤታችሁን በበረከት ይሙላዉ ❤❤❤
@hanaalemu949
Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ሳምርዬ አንችም ወልደሽ ሳሚ❤❤
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
Жыл бұрын
ለሰጭ እግዚአብሔር አብዝቱ ይሰጠው 🙏😍😍😍😍
@ramayanamthechikkattil4208
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አርጎ ይስጣችሁ😘😘😘😘😘
@hana-21
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል የተረሱትን ያስታውሳል እግዚአብሔር ይስጣቹ ሳምሪ እና አቤላ❤❤❤
@maregemengistu2954
Жыл бұрын
ሳምርዬ እመብርሃን ውለታሽን እጥፍ ድርብ አድርጋ ትክፈልሽ ያላሰብሽው ደስታ ቤትሽ ይግባ አቤልዬም ተባረክ
@ጌጤነሽ
Жыл бұрын
😢😢😢እግዚአብሔር። ይስጥችሁ በጣም ያስዛናል
@meinliebe3454
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ ለሰጭ ይስጠው በደስታ ኑሩ ፍቅራችሁን ይጨምርላቹህ❤❤❤❤
@blueblue8966
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የእመብረሀን ልጅ በፍቅር በልጅ ብርክ ብርክርክ ያድርጋችሁ እቤታችሁ ሙሉ ይሁን አቦ❤❤
@ዜድከታሪ
Жыл бұрын
😥😥😥😥😥¶የኔ እናት ቆጆናት አይማጣት ዘራችሁ ይባረክ ክፉ አይካችሁ
@parahemasfaw7691
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይጣችሁብዙተባዙ ለብዙ ወገን ደራሽ ሁኑ ገናወጣቶች ናችሁ ሀሳባችሁ ሙሉይሁን❤❤❤
@gmeentertainment137
Жыл бұрын
ደስ የሚል የበርከት ስራ ነው/በወጣ ይተካ እመብረሃን ቤታችሁን በበረከት ትሙላው❤🙏
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
Жыл бұрын
የመልካምነት ጥግ ናችሁ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ለናተም ፍሬ ይስጣችሁ❤❤
@NhumeHiwet
Жыл бұрын
ለናትም እግዚአብሔር ይሚሳም ልጁ ስጣችሁ😊
@teebh7448
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ከሀፀያት በስተቀር የፈጥፀምላችሁ ❤❤❤
@FnoniTechnology-d2l
Жыл бұрын
ምድር ላይ ያለ ሁሉ ደስታ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@tutulake
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የምር በጣም ነው ምወዳችሁ ብቻ ቃላት ያጥረኛል በተለይ ዛሬ አስለቀሳችሁኝኮ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ በረከት ይሙላላችሁ የኔውዶች ሺ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@habibaal4299
Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ውድ ፈጣሪ ባወጣሽው እጥፍ ድርብ አርጎ ይስጥሽ
@zamzamali4110
Жыл бұрын
እዲሜና ጤና ይስጣችሁ ሌላ ምንም አልልም ቃል ያጥረኛል እሄንን ቤተሰብ ለመግለፅ
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
Жыл бұрын
መዳንያአለም ይስጣቹ እውነት 😢😢 ጌታ ሆይ ንፁ ልብ ስጠኝ 🙌
@anmwal7621
Жыл бұрын
ሣምሪ አላህ ኸይር ሥራሽን ይቀበልሽ የኔ ውብ እራሤን እሥከማመኝ ድረሥ ነው ያለቀሥኩት
@LiL-pb5fz
Жыл бұрын
እንጃ ምን እንደምል አላውቅም ሳምሪዬ አቤሎ እግዚአብሄር በረከቱን እንደ ዝናብ ያዝንብላችሁ አቤሎ እግዚአብሄር የልብህን መሻት ያየዋል በሳምሪ ትባረካለህ ግን ልክ ሳምሪ ለእህታችን ልብሱን ስትገዛ እህታችን እየለካች ብቅ ስትል እንባዬ መጣ ደስ ብሎኝ በወጣ ይተካ ብለናል ልእልት ነኝ !!!
@bdjkddhdjjd8300
Жыл бұрын
ምረጥና የተቀደሰ አሳብ ነዉ ጨዋታን ዘና ከማድረግ አልፎ ቁም ነገር የጨበጠ አሬፍ አሳብ ነዉ አላህ ይጨምረላችሆ ሳምቴላዎች የምወዳችሆ ሞቼ ነዉ ክብር ይገባችኋል በረቱ 👏👏🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👍⛪️🕌🇪🇹
@alebelnigussie5629
Жыл бұрын
ትለያላችሁ የውነት እንዲህ ነው ለማለት ቃል የለኝም ማለት የናንተን ቤተሰብ አይቶ እማይቀና የለም መታደል ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@emayewdshalehu2212
Жыл бұрын
የኔ ብርሀኖች በስስት ነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድምቅ በሉልኝ❤❤❤❤
@genetkebede3351
Жыл бұрын
እያደረጋችሁ ያለውን ስከታተል በጣም ሰውን የሚስብና የሚጠቅም ትልቅ ቁም ነገር ነው ፈጣሪ የሚወደውን ነገር መስራት እናንተንም ይባርካል አደራ ፕራንክ የሚባለውን ነገር ጊዜ ያለፈበት ስራ እንዳትጠቀሙ ጊዜአችሁን ለቁም ነገር አውሉት ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርከው አገራችንንም ሰላም ያድርግልን
@bettytamiru5363
Жыл бұрын
የኔ ደማቋ ኢትዮጵያ ዛሬ ከለችበት አዘኗ ወታ ነገ እደምትስቅ ባለሙሉ ተሰፋነኝ እደእናተ አይነቱን ቅኖችን ያብዛለን ማንም የማይወስደዉ ሰላም ቤታችዉን ይሙላው ስራች በጣም ደሰ ይላል ብቻ እውዳችዋለው !!!!!!!!!
@Samr-ct1nf
Жыл бұрын
እመ ብዙሐን በሰፊ እጇ ትሥጣችሁ በልጂም ትባርካችሁ ምርጥ ሰውናችሁ
@enanuenanu1239
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ ቃላቴ ይህ ነው❤❤
@tadutasfaye8755
Жыл бұрын
ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@namamobark8577
Жыл бұрын
አላህ ያስደስታችሁ ሀገራችንንም ሰላም አድርጎ ሁል ግዜ እምንደጋገፍ ያድርገን
@birtukanmekonen9494
Жыл бұрын
Samri you will be a great mom when lord give you your own baby bless you two 🙏🙏🙏
@anaidesalemuyoutube978
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የኔ ዉዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ggwgeg3137
Жыл бұрын
ተባረኩ ❤❤ ❤❤ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ውዶች ❤❤❤❤😢😢
@alexcroch4534
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታደርጉበትን ይስጣችሁ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው ፈጣሪ አምላክ መልካም የሆነው የልባችሁን ሀሳብ ሁሉ አምላከ ቅዱሳን ቸሩ እግዚአብሔር ያድርግላችሁ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድግል ማርያም የሚጎለውን ሁሉ በምልጀዋ ትሙላላችሁ መኖር ትርጉም የሚኖረው መልካም በማድረግ መልካም በማሰብ ነው ጥቂት አድርጋችሁ ብዙ ደስታ ብዙ በረከት ይሰጣልና በጀመራችሁት መልካም ስራ በብዙ ሰርታች ቸሩ እግዚአብሔርን የምታስደስቱበት እሰከመጨረሻው እንድትፀኑ ያድግላችሁ
@BanchiYetewahidoLiji
Жыл бұрын
እመቤቴ ቤታችሁን ኑሯችሁን ትባርክላችሁ ሳምሪዬ ስወድሽ ፈጣሪ ፈቅዱ ሀገሬ ስገባ አንድ ቀን በአካል ባይሽ ደስ ይለኛል 💖💖💖💕💕💕💕💖💓💓
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ
Жыл бұрын
ጎበዞች ይሄ ነው ሚዲያን በአግባቡ ለበረከት መጠቀም ማለት እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
Жыл бұрын
ፈጣሪ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላችሁ እውነት በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@zuhcarius
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ግን ጥያቄ አለኝ መህክምና ከሆነ መከስ አለበት
@qweqwe444
Жыл бұрын
ትለያላችሁ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤
@hamerewerku9908
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዮባርካቹሁ የተባረከ ሶራ🙏
@ምስጋናሚዲያ
Жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ። አቢየ ሳምርየ የኔ መልካሞች
@GalilaRout
Жыл бұрын
አሜን ደጋግ ኢትዮጵያዊ ያብዛልን አባት እግዚአብሔር ተባርኩ
@hiwotassefa4556
Жыл бұрын
ምርጦች ተባረኩልን ጌታ ይጠብቃቹ❤❤❤
@ephremgebre50
Жыл бұрын
ባየሁት ነገር ተደምሜያለሁ እንደማድረግ ደስ የሚል ነገር የለም በመስጠት ዉስጥ ያለዉ ደስታ አቦ ይመቻችሁ
@hilinayoutube590
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችው በወጣው ይተካ መልካም መሆን ለእራስ ነው ይከፍላችዋል እሱ መድኀኒለም
@seadahussein9935
Жыл бұрын
ባጭሩ አላህ ይስጣችሁ አላህ ሀገራችን ሰላም ይስጥልን🙏🙏🙏
@senitube999
Жыл бұрын
የኔ ተናፋቂሆች በጉጉት ነው ምጠብቃቹ የእውነት ❤❤❤ እወዳችሁ አለው የጌታዬ እናት የአማኑኤል እናት የመድሐንያለም እናት የእየሱስ ክርስቶስ እናት የመላእት እህት የሕዝቦች ሁሉ እናት የአስራት አገርሽንና የአስራት ልጆችን አደራ ጠብቂልን🇪🇹 በርቱ ደሞም ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ❤ መልካም ሰው ናቹ የሰው እመም የሚገባችሁ ማርያምን ልክ እደኔ ፈጣሪ የህዋ ልብ አጀት ልብ ይስጠን ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ከልብ ሰው ናቸው በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ባላችሁ በት ይጠብቃችሁ ውድድድድድ❤❤❤❤ ማረጋችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹
@seadiwollotube3913
Жыл бұрын
አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ ያረብ እኔም ደስ ብሎኝ ነበር ዋው በልጂ ያስደሳችሁ ያረብ
@eskidarmelkamu289
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰባችሁት ብሎ ይሳካላቹ እትዮጵያ መረዳዳት ነው በሀላችን እና እድሜ እና ጤና ይሰጣቹ እና በጣም ደሰ የሚል ነገርነው ያደረጋችሁት❤❤❤
@YdjjBdnkkd
Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በወጣ ይተካላችሁ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtamumeskele9840
Жыл бұрын
Im first commentator on this video .ሁለታችንም በጣም ነዉ ምወዳቹ
@hyati6334
Жыл бұрын
ወላሂ.እንባየ.ነወ.የመጣብኝ.ኢትዮፒያዊ.ማለት.እንደዚህ.ነወ.የሚያምረብን.እረሥ.በረሣችን.ሥንተዛዘን.ፈጣሪይጠብቃችሁ.የኔ.አሥተዋዮች😢❤❤
@mesiiselemon7619
Жыл бұрын
አትለምኚ የኔ ቆንጆ እባክሽን እንደምንም ብለሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ የዋህ ነው
@hamtamyemam6680
Жыл бұрын
ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ❤❤❤❤
@TensayaTensaya
Жыл бұрын
የኔናት ኦፍፍፍ እናተ ተባረኩ❤❤❤❤
@Astr-xj5mp
Жыл бұрын
የሰውጥግናችሀ እድሜና ጤናውን ያድላችሁ ውዶቼ❤
@genitube5211
Жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zamzamali4110
Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አዲርጓቸው አይከፈልበትም ምርጥ እና ቅን የሆኑ ቤተሰብ ናቸው❤
@ገነትታመነ
Жыл бұрын
ዘራችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ
@meddiegibbon551
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ተባረኩ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው። እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ
@shopiahhailu7659
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛላችሁ ❤❤❤
@thomassankara829
Жыл бұрын
እኔ እኮ የምወዳቹህ በምክኒያት ነው👏👏
@qweqwe444
Жыл бұрын
እመቤታችን ትስጣችሁ❤❤❤
@slam3398
Жыл бұрын
ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሠአዳሳይመሽብንእንተያይመ
Жыл бұрын
ናፍቃችሁኝ ነበር
@metaksisay3431
Жыл бұрын
አሜንን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@getachewderes4888
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይጠን አይዟችሁ በርቱ ።
@bekelemisrak1288
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካቹ 🙏ወለዳቹ ሳሙ
@etefworkkebede9531
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@m.bedane7442
Жыл бұрын
ሳምሪ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤
@MelatAbera-gu1im
Жыл бұрын
ኦኦኦኦ በጣም ደስ የሚል ነገር እ/ር ሁሌም በደስታ ያኑራቹ ይሄ ፈገግታቹ እንኳን ኖራቹ አያርገዉና ሞታቹ እንኳን አይለያቹ ❤❤❤❤❤❤
@tateffer
Жыл бұрын
ለደሃ የሰጠ ለእግዚያብሄር አበደረ ይላል መጽሃፍ ቅዱስ። የእግዚያብሄር ልብ ያላቸው ናቸው። እግዚያብሄር ይባርካችሁ።
@aynalemmiuguse7356
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላቹ
@selamisare5466
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለንብሰም ለሰጋም ያርግላቹ ❤❤❤❤🙏 wowww nice god bless more🙏
@ابراهيم-ه5و9و
Жыл бұрын
ሳምሪይ የኔ ፈልቅልቅ እግዚብሔር ይጠቡቃቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@misrakteklemariam1854
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@fatumfatum-bg1rx
Жыл бұрын
ጎበዝ❤❤❤
@AaAa-ws6tn
Жыл бұрын
መሺአላህ በጣም ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ
@misirachbeyene4679
Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይባርካችሁ
@kanaeth2235
Жыл бұрын
ተባረኩ የኔ ወርቁች❤
@derejesenaye9190
Жыл бұрын
በርቱ አቤላ
@sholayemommy8295
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስወዳችሁ እኮ
@eyarslaewarkneh4548
Жыл бұрын
እግዚያብሔር ከሀስባችሁበት ያድርሳችሁ ተባረኩ
@ኤፍታህህሪተስላሴ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በወጣ ይተካላቹ ኣብዝቶ ይስጣቹ ተባረኩ መልካም ሰራ የህልና እረፍት ነው ሳምሪ ሽኮር በጣም ነው ምወድሽ የኔ የዋህ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
Жыл бұрын
❤❤❤አላህ ያክብራቹሁ መታደል ነው ካለው ቀንሶ ለሌለው መስጠን😢😢😢😢
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
Жыл бұрын
ያውአንድ ነው ቤታችሁ ይባራክ በብዙ ታባራኩ
@habtammelese9415
Жыл бұрын
የኔማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መድሀኒአለም አብዝቶ ይስጣችሁ እፋ የኔናት ልጅቱዋ ሥታሣሣ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haymita9929
Жыл бұрын
ፍቅሩና ፍቅርተ ስታምሩ እኮ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹህ ❤❤❤❤
@mehubayimer3274
Жыл бұрын
የኔ ፍቅሮች እንኮን ደና መጣችሁ❤❤❤
@emanadem4096
Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ምርጥ ጥንዶች አላህ ይጨምርላችሁ እናንተም ዉለዱ ክበዱ ዘራችሁ ይብዛ I Love you 😍😘😘😘😘😘
@wubedel4103
Жыл бұрын
እኮን ሳምሪ እኔን ደስ አለኝ የምር ሰው መርዳት ኦ።ዝህ ያስደስታል በስማአብ
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይሥጣቼሁ
@sfrashabinet4342
Жыл бұрын
እመቤታችን ትጠብቃችሁ
@hayathayat2324
Жыл бұрын
አላህ ይስጣችሁ ጨምሮ
Пікірлер: 279