KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ከዱባይ ከተመልካች የተሰጠኝ ስጦታ አመሰግናለሁ
Күн бұрын
ከዱባይ ከተመልካች የተሰጠኝ ስጦታ አመሰግናለሁ
Рет қаралды
8,349
Jone Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 126
@itsmeageri
2 жыл бұрын
ትልቅ ስጦታ ነው መቸም የማይርሳ ስጦታ እናቴ እመቤት የማጠፊው ከአፊ💚💛❤🙏 ስጦታውን የሰጠሽው ልጂ ልባም ሰው ነሽ ✅
@gorastudio
2 жыл бұрын
ጎራ
@addi7908
2 жыл бұрын
ከስጦታዎች ሁሉ በላይ ትልቅ ስጦታ ንፅህት ክብርት ብፅዕት የሆነች የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም በጣም ነው ደስ እሚለው የሠጠሽው ልጅ ተባረኪ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንሽ👏👏👏
@melekamtube3913
2 жыл бұрын
Wow wow ጆንዬ ይገባሀል ❤❤❤ wow ገራሚ ስጦታ ነዉ እመብርሀን ትስጣት ❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
2 жыл бұрын
ጆን.... ይሄ በጣም .. ልዩ ስጦታ ነው አመብርሀን... ትጠብቅህ ለስጠችህም እህት.... እመብርሀን ትጠብቃት.... ይሄ ነው ስው መሆን... ለስው ልጅ መልካም ሀሳብ በሙሉ... ስጦታ ነው... 🙏🙏🙏❤️❤️❤️✝️
@blatob8799
2 жыл бұрын
ዋው ከስጦታዎች በላይ የቅድስተ ቅዱሳን እናት ቅድስት ድግል ማርያም ትጠብቅህ ሀይማኖትህን አጥብቅ ጆን
@kakajqj1215
Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያረውእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቃቹህ
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
2 жыл бұрын
ዋውውውው በስመአብ እንደት ደስ ይላል እመብርሐን ትጠብቅህ ወንድሜ እመቤቴ ያምላክ እናት ላመስግንሽ ቀን ከለሊት ለልጂሽም ክብር ውዳሴ ታቀርባለች ዘወትር ነፍሴ
@user-nq3rg7cs1m
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህትአለም
@user-qr7zd8vl1v
2 жыл бұрын
ከስጦታወች ሑሉ ትልቅ ስጦታ ተባረኪ እመብርሃን ባለሽበት ጥላ ከለላ ሑና ትጠብቅሽ ትጠብቀን ሑላችንንም የአሥራት ሐገርሽን ኢትዮጵያን ጠቢቂልን እማምላክየ 🙏
@ensratube
2 жыл бұрын
የስጦታዎች ሁሉ ስጦታ ነው እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እሷም ባለቺበት ትጠብቃት
@መሲወሎየዋ-ጠ4ዸ
2 жыл бұрын
በዉነት እግዚአቤሔር የጥብቃት ክምንም በላይ ታላቅ ሰጦታ ነዉ እመቤቴ ትጠብቃቺሁ ሁላቺሁንም ጀነዬ በዉንት በጣም ክዚህ በላይ ሰጦታ የለም❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@እማፍቅርድንግልማርያምልጅ
2 жыл бұрын
እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ከስጦታም በላይ ነው እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለሀገሮ ያብቃት
@user-ti2ib2nl8f
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ጆን በጣም ደስስስስስስ ይላል እናት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ዋውውውውውውውው😍😍😍😘😘😘እስት ድንግል ማርያም የምወድ ካለ ላይክክክክክክክ እናት ድንግል ማርያም እመቤቴ የክፉቅን ደራሽ
@jemilatiku4726
2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@twinklestar2448
2 жыл бұрын
ለምኖ እረሙስሊም ነሽ አይባልም እሷ ስትወለድ ነበርሽዴ አዉቀሽዉ ነዉ
@እኔስየማርያምልጅኝአሜን
2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማለም ዋዉ የሕይወትህ ድልድይ እናትህ እግዚአብሔር ይመስገን ላበረከቱልህ እማምላክ ትስጣቸዉ ትባረካቸዉ አሜን፫
@bezabeza900
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስጦታ እመቤቴ ተጠብቅህ
@ይሳኩር
2 жыл бұрын
እማ ፍቅር ወለላይቱ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እፍፍፍፍፍ ደስ የሚል ስጦታ ነው ጆን
@Eነኝከወሎ32
2 жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስትሽ እህት በቅንነት ቤተሰብ አርጊኝ
@ሙሉተስፋይቱብ
2 жыл бұрын
ዊው እንኳን ደስ አለህ ከሥጥታም ሥጥታ ነው የተሰጠህ እናትህን ጆን አሜን፫ የንተም ሰላም ብዝት ይበል
@Eነኝከወሎ32
2 жыл бұрын
ማማየ ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነት
@user-dq2cj3fq3q
2 жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ የማትጠፌው ከአፌ ከስጦታዎቹ ሁሉ የሚበልጥ ስጦታ የጌታየ እናት
@meseerteimamee7529
2 жыл бұрын
ያምላክ እናት ወላድተ አምላክ ሁሌም በሀሳብህ ትቅደም አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@banchu3147
2 жыл бұрын
ከስጦታም በላይ ስጦታ ናት ድንግል ማርያም ያስራት ሀገሯን ትጠብቅልን 🙏
@gorastudio
2 жыл бұрын
ጎራ
@ወለተገብርኤልሰርክአለም
2 жыл бұрын
ከስጦታ ሁሉ በላይ ስጦታ ነዉ የሰጠችህ እግዚአብሔር ይስጣት እህታችን እመ አምላክ ትጠብቃችሁ
@siseyyoutube9936
2 жыл бұрын
ዋው ጀወዬ በጣም ድሰ ሜል ሰጦታነወ ከምነም ከማንም በላይ እምነት ይቀድመሰል::
@merymery382
2 жыл бұрын
እናቴ ❤️ እመቤቴ ማርያም ❤️ የጭቅ ደራሾ እምዬ ❤️👏😢 ሲከፍኝ ስነግርሽ አልቀሸ ትሰሚኛለሽ ❤️ እግዚአብሔር ይስጥሽ ሰጭዋ እህታችን
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
2 жыл бұрын
ዋው ከምንም በላይ ትልቅ ስጦታ በጣምነው የሚያምረው እመቤቴ ታክብርልን
@samsunggrandprimepro5373
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ለስጭው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጠው
@ዜድነኝጉራጌዋ-ጸ4ቀ
2 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስስስስ ይላል ከዝህ በላም ምንም ስጦታ የለም
@enattube5599
2 жыл бұрын
ዋዉዉ ከምንም በላይ የበለጠ ስጦታ ነው እመቤቴ ትጠብቅህ🙏🙏🙏🙏
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
2 жыл бұрын
ዋውውውውውው ጆን ከስጦታዎች ሁሉ በላይ ውድ ሥጦታ ነው የሰጠችሁ እመብርሀን በድሜ ዘመንህ ሁሉ አትለይህ እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሺ ❤❤❤🙏
@gorastudio
2 жыл бұрын
ጎራ
@የጠፋውልጅ
2 жыл бұрын
አዎይ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ
@rozlove6832
2 жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ ትጠብቃችሁ እፍፍፍፍፍ ዴሥሥ ሲል ከዚህ በላይ ምን አለ
@user-os1pi2dx7l
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እኳን ደስ አለክ ጆን ያገሬ ልጅ
@qweqwe444
2 жыл бұрын
ትልቅ ስጦታ ነዉ እመቤቴ ትጠብቅህ 💚💛❤💒👏
@user-ct3ob7ir3l
2 жыл бұрын
እኳን ደስ አለሕ ጆንዬ ጅንኑ የኔ ቀብራራ ከስጦታዎች ሁሉ የምትበልጥ ድንግል ማርያም ናት በጣም ደስ የሚል ነው ትልቅ ስጦታ ነው ሰጭዋ ባለችበት እመቤቴ ማርያም ትጠብቃት 👍
@gorastudio
2 жыл бұрын
ጎራ
@eskuesku4125
2 жыл бұрын
እንኳን ዴስ አለህ ጆን ከሁሉም የበለጠ ስጦታ ነው
@adfdgf3075
2 жыл бұрын
ትልቅ ሥጦታ ነው 🙏🙏🙏
@user-mu3hl3ws8g
2 жыл бұрын
የእዉነት ግሩም የሆነ ስጦታ ከምር እመቤቴ ማርያም አንተንም እሷንም ትጠብቃችሁ መልካምነትኅ ቀጥልበት
@gorastudio
2 жыл бұрын
ጎራ
@selamawityedngllj1079
2 жыл бұрын
ያሰበችውን እመቤቴ ማርያም ትሙላላት የሚያምር ሕይወት ትስጣት
@mahitube4141
2 жыл бұрын
ድንግል ትጠብቅህ ያገሬ ልጅ
@ababaalali2964
2 жыл бұрын
ጆንየ የኔ ፀባይ ሠናይ
@እኔስአልፈራምድግልንይጀ
2 жыл бұрын
ጆንየ ሰላምህ ይብዛ
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ
@netsanettube9580
2 жыл бұрын
Wowwoo mariyam yene enta ❤❤⛪⛪⛪⛪😍😍bexam desi yela Joniyee 😍😍barta Wedimee 👍 ♥
@tegistegis5177
2 жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቅህ ትጠብቀን
@enatss8354
2 жыл бұрын
እልል እሰይ ከስጦዎችም በላላይ በላይ ናት እናታችን
@kofiananawoke1195
15 күн бұрын
🎉🎉
@tube2834
2 жыл бұрын
ረመዳን በሚን ተከታታይ ደርስ በኡዝታዝ ሳአዳት ከማል እና ቀጥታ ስርጪት ቁአረን በሊቭ ማታ ከምሽቱ በዱባይ ከ11 በላይ እንቀራለን ፍሮፋይሌን በመጫን ኑ
@kedirwelotube6649
2 жыл бұрын
ይቺን ኮመት አብቧት ወዲ እህቶቼ ወድሞቼ በሥደት ወቶ ተመቀረት ከድገት አዴጋ አላህ ይጠበቃችሁ በሉ መልካምነት ለራስ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ ማለፍ አይቻለም
@ababaalali2964
2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@azarathazarath5891
2 жыл бұрын
ወው ደስ ይላል
@almasah2178
2 жыл бұрын
Amen
@alemzewudtamiru2835
2 жыл бұрын
Eleelell daas yilaal wowwww
@brkyetube3681
2 жыл бұрын
ሰላም ጆኔ ባለህበት እመቤቴ ትጠብቅህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ
@emukiya7490
2 жыл бұрын
Oh betam des yimeli setota emamilak titebik
@belinhabeshabt1438
2 жыл бұрын
Wowo des sel betam telk setota new egzabher yestat embete tetebekat
@masaratmasarat5240
2 жыл бұрын
አመቢቲ ትጠብቃት ሲያምር ወይ
@semiraseidendires47
2 жыл бұрын
ጆን እንኳን ደስ አለህ ያገሬ ልጂ የወሎ ሸበላ
@Eነኝከወሎ32
2 жыл бұрын
ማማየ ቤተሰብ አርጊኝ በቅንነት
@metikemetike7417
2 жыл бұрын
betam teru setutha betam des yelele yedengeli Mariyam Lesecheu yestehu
@user-wy1sc9hz7s
2 жыл бұрын
ወይኔታድለህ ከስጦታዎችሁሉትልቅስጦታነው
@Eነኝከወሎ32
2 жыл бұрын
ማማየ በቅንነት ቤተሰብ አርጊኝ
@ababaalali2964
2 жыл бұрын
እናታችን ድንግል ማርያም 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@klm9872
2 жыл бұрын
Amen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zedtube463
2 жыл бұрын
ደግል ማሪያም ጨምራ ጨማምራ ትስጣት
@rewdatube581
2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም
@samrinegn37
2 жыл бұрын
wawwwwww emberahan titabikek
@እኔስአልፈራምድግልንይጀ
2 жыл бұрын
መቤቴ ትጠብቅህ ጆን
@Aberostube3222
2 жыл бұрын
መቸ ነው ቡታጂራ ምትመጣው🤔
@abibagirm4118
2 жыл бұрын
ዎው😍😍😍❤❤❤❤
@asneasne6644
2 жыл бұрын
Wowwwwwww des sile🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@zuzutube3698
2 жыл бұрын
ስህል።
@Tube-nv4el
2 жыл бұрын
በደስይላል ትባተክ
@mrsworkiya7407
2 жыл бұрын
እመቤቴማራያምንሲከፋኝቁጭብየሳናግራትእጥናናለሁ
@ፎዚየረሱልወዳጂYouTUbe
2 жыл бұрын
ቤተሠብሁኑውዶቸ
@ገኒዩቶብ
2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@masaratmasarat5240
2 жыл бұрын
የማርያም ፎቶ ነው
@yordi8453
2 жыл бұрын
Ekone dese alehu jene shebelew wedemi demo atetefa eshi yegebehale
@belayneshamare4137
2 жыл бұрын
የወሎ ቀብራራ ይገባሃል 🙏🙏🙏👍👍
@KamalKamal-vq5tl
2 жыл бұрын
ዎውውውውውውውው
@jamilasharafa3895
2 жыл бұрын
እናቴ አማላጄ 🙏🙏🙏💚💛❤
@naahgf7838
2 жыл бұрын
እመብዙሃን እሷንምባለችበትትጠብቃት
@maremy8057
2 жыл бұрын
Damreya
@RahimRahim-cp6xy
2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ
@senaithaile2377
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@maremy8057
2 жыл бұрын
Asdamry
@zedovlogs
2 жыл бұрын
WoW
@masaratmasarat5240
2 жыл бұрын
ስቅል አድኖ ይመስልላል
@اللهوكل-ض7ظ
2 жыл бұрын
የህፈጣሪነዉ
@እኔስአልፈራምድግልንይጀ
2 жыл бұрын
ዋው
@HiDAYa152
2 жыл бұрын
الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي لَهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ وَلَهُ الْحَمْدُ فِي الْآخِرَةِ ۚ وَهُوَ الْحَكِيمُ الْخَبِيرُ ምስጋና ለዚያ በሰማያትም ያለ በምድርም ያለ ሁሉ የርሱ ለኾነው ለአላህ ይገባው፡፡ በመጨረሻይቱም ዓለም ምስጋና ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም ብልሃተኛው ውስጠ ዐዋቂው ነው፡፡ (ለቻናሌ አዲስ ከሆናቹ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰው ይሁኑ
@birkafiker4737
2 жыл бұрын
ፎቶ
@zufanassfea4405
2 жыл бұрын
ዋውውውደሰሰል❤❤❤❤❤☝
@adamia3883
2 жыл бұрын
❤️⛪🙏
@alemzewudtamiru2835
2 жыл бұрын
❤❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@user-qz7qf4ej3x
2 жыл бұрын
እስከ ሄወት ዘመንህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
@gorastudio
2 жыл бұрын
ጎራ
@Lulu8049-c8d
2 жыл бұрын
ኢና አዕጠይና ከልከውሰር... የዚህች ሱራ ታሪክ . ሁላችንም እንደምናውቀው ለረሱል ﷺ ሶስት ወንድ ልጆች ነበሯቸው። በጣም እሚዐጅበው ሁሌም ወንድ ልጅ ሲወልዱ ወድያው ይሞትባቸው ነበር። የሆነ ቀን ረሱል ﷺ በመካ ከተማ ሲዘዋወሩ አንድ ሙሽሪክ ይመለከታቸውና፦" አንተ አብተር (ዘሩ ማይበረክትለት)" ብሎ አፌዘባቸው። ማለትም ዘርህን ካልተካህ ልክ ስትሞት ትረሳለህ። ምክንያቱም ባንተ የሚጠራ ልጅ ስለሌለህ እሚያስታውስህም የለም። እሳቸው ደግሞ ስማቸውን ሚያስጠራ ልጅ አልበረክት ብሏቸው አንዱ ሲሞት ሌላው እየተከተለ ልጅ አልባ ሁነዋል። ረሱል ﷺ ይህን ሲሰሙ ሀዘን ወረራቸው። ይህን ግዜ አላህም፦"ኢና አዕጠይና ከልከውሰር...." የምትለዋን ሱራ አወረደላቸው። إِنَّا أَعْطَيْنَاكَ الْكَوْثَرَ (ሱረቱ አል-ከውሠር - 1) እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡ ሙሀመድ ሆይ!!! እኛ ከውሰር የተባለን ጅረት ሰጥተንሃል። ከውሰር ማለት ጀነት ውስጥ የሚገኝ ጅረት ሲሆን፤ ካንተ ሌላ ማንም አይቀምሰውም። በሚያፌዙብህ ነገር እንዳታዝን... فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَانْحَرْ (ሱረቱ አል-ከውሠር - 2) ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡ إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ الْأَبْتَرُ (ሱረቱ አል-ከውሠር - 3) ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡ ሙሀመድ ሆይ!! ያ አንተን ልጅ የማይበረክትለት) ብሎ የዘለፈህን ሰውዬማ እሱን ራሱ ዘር አልባ አደርገዋለሁ። የቂያማ እለት ስለሱ ሚያወሳም እሱን ሚጠይቅም ስለሱ ዱንያ ላይም እንዳይወሳ አድርጌ እተውልሃለሁ። ይህን ግዜ ረሱል ልባቸው በሀሴት ተሞላ። እንዴት አይደሰቱ...!!!? አላህ ምንም እንኳን ወንድ ልጅ ቢከለክላቸውም በጀነት ከውሰርን አዘጋጅቶላቸዋል። በስማቸው ሚጠራ ወንድ ልጅ ባይኖራቸውም ለ1442 ያህል አመታት እስካሁን ድረስ ቀን ማታ የሚናፍቁት እና በብዙ ቢልዮን ሰለዋት ሚያወርድ ኡመት ሰጥቷቸዋል። اللهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد ሱብሀን አላህ ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለተከበርው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኘ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ቁርአን ሀደሷች እስላማውይ ጥያቄና መልስ እዳያመልጣችሁ ምርጥ የሮመዳን ዝግጂት ሮመዳናችንን ቁርአን በመቅራት እናሳልፍ አላህ ፃመው ከተራቡት ሳይሆን ፃመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን አሚንንን ያርበና አለሚንን🕌
@zedovlogs
2 жыл бұрын
👌👍
@haymanatetopia4958
2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@Eነኝከወሎ32
2 жыл бұрын
ማማየ በቅንነት ቤተሰብ አርጊኝ
@user-xh8il5qu9i
2 жыл бұрын
አንዴኛነኝ
@መዲናጎጃሜዋ
2 жыл бұрын
ሠላምናችሁ
@hanna7598
2 жыл бұрын
Wwwww.🙏🙏🙏🙏🙏
@ዜድነኝየባባሁሴንልጂ
2 жыл бұрын
ቆይ ግን የስዕል ተግባሩ ምድነዉ
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
2 жыл бұрын
ለትምህርት ለተግሳጽ ለማስተማር አይቶ ለመረዳት ለብዙ ነገር ለምሳሌ መናገር የማይችል ሰው አይቶ ይረዳል
@hotwavr8r857
2 жыл бұрын
@@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር አላህ ያክብርሽ ምርጥ መልስ ከስድብ ነፃ ፣❤🙌
@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
2 жыл бұрын
@@hotwavr8r857 አሜን፫ 😍
@ዜድነኝየባባሁሴንልጂ
2 жыл бұрын
@@ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር እሰይ የኔቆጆ እኔ ባአላህነዉ እማምነዉ ግን አገላለፅሺ ማስቀየምነገር የሌለበቴነዉ
@dasutesfey1982
2 жыл бұрын
ኡፍ አረ ደምፅ
@naahgf7838
2 жыл бұрын
ስእልአድኖ
@sarayaqoub
2 жыл бұрын
ጇንለምንድምፅየለህም
Пікірлер: 126