KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
♦️ከኢየሩሳሌም በሰላም ገባን♦️እልልልል
Ай бұрын
♦️ከኢየሩሳሌም በሰላም ገባን♦️እልልልል
Рет қаралды
9,127
Quanquayenesh Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 60
@user-yc4vw9se2w
29 күн бұрын
ክርሰቶሰ ትንሰአ ሙታን በዓብይ ወሐይል ሰልጣን አሰሮ ለሴጣን አግዞ ለአደም ሰላም እምየሰ ኮነ ፍሰሃ ወሰላም
@user-qu7dd9eb3e
28 күн бұрын
መታደል በረከታችሁ ይደርብን እንኳን በሰላም ገባችሁ 🤲🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️ ቀጣይ አመት እግዚአብሔር ቢፈቅድ እናቴን እልካታለሁ 🤲 ሰላም ለምድራችን ሁሉ ይሁን 🤲❤️🕊
@user-jm9bh6yw8g
28 күн бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ እግዚአብሔር እኛንም ለማየት ያብቃን በረከታችሁ ይድረሰን❤በጣም ያስቀናል
@Warknish-kz3gf
29 күн бұрын
እልልልልልልእንኳን በሰላም ፈጣሪ ለሀገራችሁ አበቃችሁ❤❤❤እስኪ አመተ ማርያም ብላችሁ አስብኝ አንድ ቀን ይህ ቅዱስ ቦታ እንደረግጥ ።ፈጣሪ ያሳካልሽበሉኝ😢😢ተዋህዶ መሆን መታደልነው
@dutuy7144
29 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እን ኳን በሠላም ተመለሳችሁ በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን❤❤❤
@user-el5yr9xt1z
28 күн бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም ገባችሁ በረከታቸው ይድረሰን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@saragasa174
28 күн бұрын
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
@Jerusalem-cm7pv
28 күн бұрын
በሀሳብ ኢየሩሳሌም ሄጄ የመጣሁ አመታት ተቆጠሩ ጌታ ሆይ ይቺ የመርጥሀትን ደምህን ያፈሰስክባትን ቅዱስ ስፍራ ለማየት አብቃኝ እግዚአብሔር ፍቃዱ ቢሆን ለልደት ከእናንተ ጋር እሄዳለሁ😮
@girlethiopia4893
28 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-ee2ri5tl4c
28 күн бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም ይህን በረከት ያድለን በእውነት መታደል ነው 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@ormooapss442
28 күн бұрын
መታደል እንኳን በሰላም ተመልሳችሁ ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል እየሩሳሌም ቅድስት አገር በርከታችሁ ይድረሰን 👏👏🕊👏🕊👏🕊👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲
@ump1715
28 күн бұрын
አሜን በረከታችሁ የደረሰን አኛም ለበከቱ ያበቃን እግዚአብሔር አምላክ
@nvvgbfff9032
27 күн бұрын
Amen amen amen berketacho yedresen
@user-ve3rp1nl6r
28 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ እኛንም ፍቃዱሆኖ ቅድስት ሀገር እየሩሳሌምን ለመሄድያብቃን❤❤❤
@yemsrachmulugeta8880
28 күн бұрын
ይሕንን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-xj5tr2yd4t
28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይድረሠን አባቶቼ እናቶቼ
@tilayekebede
28 күн бұрын
እንኳን ሰላም ገባችሁልንእግዜአብሔር ይመስገን ለበረከት ጸበል ብሰጠኝ
@user-gb1ux1pg5u
28 күн бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ እኔን ም ለማየት የብቃኝ
@user-zo1zt5vm1n
27 күн бұрын
አምላኬ ለኔም ፍቀድልኝ ከአረብ ስመለስ
@yhjjfyih4804
29 күн бұрын
እንኳን በሰላም ገባቹ ምንኛ እድለኛ ናቹ
@belaynesh4418
29 күн бұрын
እኳን በሠላም ገባቹሁ❤❤❤❤❤❤❤
@alamzniguse5007
28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ርንኳን ሰላም ገባችሁ❤❤❤❤❤በረከታችሁ ይደርብት❤❤❤
@yemariam2110
29 күн бұрын
Enkuan selam gebachehu Lule ❤
@stc6291
27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳንበሰላምተመለሳችሁ በረከታችሁይደረሰን እየሩስአሌምንለመርገጥያብቃን እልልልልልልልልልልልል
@jehshsnsnsnsns2671
29 күн бұрын
እሰይ እልልልልልል እንኳን በሰላም ገባችሁ በረከታችሁ ይድረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xj5tr2yd4t
28 күн бұрын
እሰይ አሰይ አሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን በሠላም ተመለሣችሁ በረከታችሁ ይደረሠን ❤❤❤❤❤
@user-tw1oj7of6p
29 күн бұрын
እንኳን በሰላም ገባቹ በፀለታቹን አስቡን ለዚእንዳያብቃን
@user-nd6ur8ed1f
28 күн бұрын
በረከታችው ይድረሰን
@mesertabebe4349
28 күн бұрын
ታድላችሁ እግዚአብሔር ቤፍቅድ እና ብንርግጥው ሁሎም ክርስቴን ዋአው ነበር❤❤❤
@misraktessema2524
26 күн бұрын
ተመስገን እንኩአን በሰላም ገባችሁ እኛም በሰላም ክበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰላም ተመልሰናል ::
@AmerchGuoa
29 күн бұрын
አንኳን በሰላም ገባቹ🥰🥰🥰🥰❤❤🙏
@meddiegibbon551
28 күн бұрын
አሜን እንኳን በሰላም መጣችሁ
@user-qf2ve5by9x
28 күн бұрын
እልልልልልልል እሠይእሠይእሠይ❤❤❤
@MiskaMaganda
28 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@MuhammedJjj
26 күн бұрын
እልልልልልልልል❤ልል❤ልል❤❤❤
@emebetmerga7291
28 күн бұрын
Unkane baselame matechuwu. Egziabeher yemasegene.
@alamzniguse5007
28 күн бұрын
ፈጣ ይፍቀድልን ለኛም❤❤
@MiaMia-od7cx
28 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Japy-dj6uq
28 күн бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@MORETOM222
29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@saragasa174
28 күн бұрын
👏👏👏👏👏👏👏
@user-go6uv6xl5h
28 күн бұрын
❤❤❤❤
@Midway695
28 күн бұрын
ደስ ስትሉ መታደል ነዉ
@groomhad
28 күн бұрын
እልልልልልል እንኳን ደና መጣቹልን የኛ እንቁኧቹ❤❤❤❤❤❤
@wubalem6806
29 күн бұрын
Enkuan selam gebachehu❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@tadelakidane101
27 күн бұрын
Enkuane beselam aderesen
@telcotelco7650
29 күн бұрын
Enkan beselam gebachu❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@amaluaetube7539
28 күн бұрын
እየሩሳሌም ቅድስት ሀገር ሄጄ ባያት በምን እድሌ
@user-cy4go9xc8s
28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-nd6ur8ed1f
28 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@TannuNadkar
28 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mikiscell6705
28 күн бұрын
አኛም ለመርገጥ ያብቅልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@SeeSee-zu5ys
29 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልበረከታቹሁ ይደርብን ይድረሰን😢😢😢❤❤❤❤❤
@nmhjyezufan
28 күн бұрын
እልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በረከታችሁ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cv9gc5sw7m
28 күн бұрын
እፍያው ሰት ነው ንገሩን
@GetabalewKemaw
28 күн бұрын
ye meche new erget eco gena ekonew
@user-jy8ow7tq1p
28 күн бұрын
አገር፣እየፈረሰ፣የሰው፣አገር፣ሔዶ፣ሰላም፣ያለ፣ማስመሰል፣ምን፣ይሉታል?፣፣😢
@DargiMostafa
29 күн бұрын
❤❤❤❤
@yeshimola-gg5qt
28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Пікірлер: 60