KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ክፍል ሁለት(2) ቀላል የእጂስራ
8 ай бұрын
ክፍል ሁለት(2) ቀላል የእጂስራ
Рет қаралды
388
Zuzu Habesha You Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 28
@umjamalbalagerwa
8 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሸአላህ በጣም የሚያምር አሰራር የሰራሽቸዉን ቢደወወችሽን ሁሉንም አያቸዋለሁ የኔጰባለሞያ ዚዚየ በርች እጅስሪም ጥበብ ነዉ በረችልኝ
@user-lo7cq8dq2j
7 ай бұрын
እዴት ደስ የሚልገራሚ ሞያ ነዉ ያለሽ እህታችን የምር ያበደ ነዉበርቺልን ዋዉዉዉ መልካምስራበጣምያስደንቃል የኔ ቅን ሰላም ፍቅር አድነትለሁላችንይሁን ጎበዝነሽ ሲያምር
@user-zg4nt4gk5e
8 ай бұрын
አህሌን ዙዙየ ማሻአሏህ ጎበዝ ቀጥይበት የሙያ ትንሽ የለዉም በርች🎉🎉🎉
@Tube-iu1xr-hayat
8 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ የሚያምር አስራር ነዉ እጅሽ ይባረክ በርቺ ብዙ ስራ እንጠብቃለን ቀጥይበት ፈጣሪ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን🎉
@tube-mm6nf
8 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግን ያረብ በመቀጠል ውድ እህቴ ماشاءاللہ ماشاءاللہ በርቺ ቀጥይበት በበለጠ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ የኔ ጀግና
@tebabe
7 ай бұрын
ጎበዥ
@user-sl4xv3kz3d
8 ай бұрын
ዋእሊይኩም ሰላም ወራህ መቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን እህቴ እኮን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስብሉኛል ባለሽበት ቦታ ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል ማሻአላህ በጣምሀሪፍ የጀስራነዉያሳየሽን ዉድ የተከበራችሁ የሰዉ ሰሩች በሙሉ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነበር በርችልን እናመሰግናለን ዉድ
@seadatube5438
8 ай бұрын
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ቆጆ ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ በጣም ቆጆ አሰራር ነው በርችልኝ እኔማ አድሜ ለስደት ረሳሁት አይ
@user-db2ji1iy9j
8 ай бұрын
ማሻ አላህ ሁቢ የኔ ባለሙያ በርች❤
@Mantegibosh2016
8 ай бұрын
የእጅ ስራ በሚል ይስተካከል
@ABdulAziz-rn3kf
8 ай бұрын
አህለን ዙዝየ ዋው ማሻአላህ ተባረክ አላህ ነው የሚሰሪያቸው እጂ ሰራወች ሲያምሩ በውነት ባለሙያ ነሺ የሰራሺበቸው እጆችሺ ይባረኩ
@fatumawlloyewa8128
8 ай бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን ማሽአላህ ዙዙየ የኔ ባለሙያ በጣም አሪፉ አሠራር ነው ውደዋ❤❤❤🌹🌹🌹👏👏👏👍👍
@user-qm5ns4ox5f
8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ወሳህለን ፊኪ እህት እኮን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ቆጆ ቆይታ ነበር. መሸአላህ ዙዙየ የሚያምር አሰራረነው የምሰሪው በርች
@rihanatube515
8 ай бұрын
አሰለም አለኩም ወራህማቱላይ ወበርካቱ እንኳ ደህና መጣሽ ውዴ ደስ የምል አስራረ ነው እኔ በተለይ የምወደው ከለር ነጭ በሮዝ ነው የወደድኩት ሁላችሁም ያምራሉ የየሰው ምርጫ ይለያል ለዛ ነው ሁሉም ከለር ካለ የቀያየር ይቻላል በጣም ነው የምያምሩት እጅሽ ይባርክህ የኔ መልካም አመሰግናለሁ በርች ከዚህ በበለጠ እንጠይቃለን
@user-wm9wk7hv7k
8 ай бұрын
አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዋዉዉዉ ማሻ አላህ የኔ በለሞያ አሪፍ ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ በርችልኝ የኔ ውድ ቀጥይበት ብዙ እንጠብቃለን እንሻ እጅሽ ይባረክ. ሠላም ብያለሁ❤
@seidaTades
8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉድ እህታቺን እኮን በሰላም መጣሺ ማሻ አላህ በጣም የሚያምር ዳቴል ነዉ የሰራቺዉ
@emumahiretube8588
8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም እዴት ነቹ ውዶቼ ሰላም ነቹ ወይ በየለቹበት አላህ ሰለመቹን የብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም የርግንን ውዶቼ ዱአ አርጉማሻላህ ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይበራክ በርቺ
@user-ow5rs4zi7z
8 ай бұрын
አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ማአሻ አላህ ይጠብቅህ ማአሻ ላህ ዝድ አበሻዊት ጠንክረስት ባለሙያነሽ በጣም ነው የሚያምረው በውነት ይህንን አገር ልጅቶች ነው ወይሸጪ ነው ቡዙ ከስራሽ ማለት ነው❤❤
@astretube4607
8 ай бұрын
ሰላም ዘምዘምዬ እጅሽ ይባረክ ዉዴ ❤
@user-vx9jr9iz7f
8 ай бұрын
ያ ጀማአ አሰላማለይኩም የቻልነውን ማሰታወሰ ነው እነሱ በየ መሰኪዱ የሸርክ መንዙማ ለይ እየጨፈሩ ሰንት መሰኪድ ላይ የሚደርግ ኢባዳ እያለ እነሱ ነቢዬ (ሰ.ዐ.ወ ) እንወዳለን ብለው ያ ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ወነፍሲ ወማሊ ያ ሁሉ የሚወዷቸው ሰሀባ(ረ.ዐ) አጅማኢን ያላከበሩት የልደት ቀናቸው መሰኪድ ውሰጥ ጫት በመቃም እና ወንድና ሴት በመቀላቀል ያከብሩታል ሰለዚህ እኛ ባይሰሙንም የቻለነውን ማሰታወሰ ነው አብሸሩ ያ ጀማአተል ተውሂድ አላህ ከሀቅ ጋር ነው ኢንሻአላህ እናሸንፋለን።
@zinashzbyoutube5327
8 ай бұрын
WoW Merxi Ejesera New Wude Ejochish Yetbareku Yihunu Sewu Baterf Sera Ejesira Sisera Des Yilali Yet New Yaleshihu Ene Efelgalehu Ewunte Lenate Dateli Biserilegni Bawunte Miseruwu Eje Sera Gerami Nww Berchilegni Melkam Hulu Yihunlesh
@sabitube1097
8 ай бұрын
Selam Leanchi Yehune Selemeteashi Desi Belogneal Teru Gezea Neberen Wow Arife Moyea Neaw Lea Hagereachine Selam Fikere Yesten
@Amiinakitchen
7 ай бұрын
aselamu alekuum worematuullhii woberkatuu baga nagan dhuftee nagan sif habaytuu mashallha ❤❤❤
@user-qb2tk3ti3t
8 ай бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወበረካቱ አላህ እንኳደህናመጣሽእሀቴማሻአላህጎበዝቀጥይበትየሙያትንሽየለውም ወሀገሬልጆችእደትናችሁ በያላችሁበትየአለምዳርቻ ሠላማችሁይብዛልኝአላህሀገሬችንሠለምያድርግልነ
@Azeb1
7 ай бұрын
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari berichi
@hikitube96
8 ай бұрын
ASELAM ALEYKUM WERAHMETULAH WEBEREKATU AHLEN ENKAN BESELAM METASH ZUZUYE MASHA ALLAH BETAM YAMRAL MASHA ALLAH KETYBE HUBI ENAMESEGNALEN SELAMNA FKR LEHAGERACHN
@Rihanatube
8 ай бұрын
አሰለም አለኩም ወራህማቱላይ ወበርካቱ አለህን ማሻ አላህ ሞያ ያስከብራል ዙዙ ትሽጭያለሽ በውስጥ መልሽልኝ ድዛይን ተሰቶሽ ሰርተሽ ትሽጭያለሽ ወይም ለራስሽ ብቻ ነው የምሰርው ንገርኝ በጣም የምያሩትን ነው የምትሰርው ዋው እጅሽ ይባርክ ያወቁትን ማሳውቅ መልካምነት ነው
@LayiLashara
8 ай бұрын
አሰለሚይኩሙወረመቱለህወበረከቱሁአህለንወሰህለንኡኑከንደነመጠሸበጠሚቀለልነውመሸአለበጠሚቆጆአሰረርነውመሸአለአረለኔሚአሰይይኝውዴ
Пікірлер: 28