KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ክፍል ሁለት ይጀላችሁ መጥቻለሁ
9 ай бұрын
ክፍል ሁለት ይጀላችሁ መጥቻለሁ
Рет қаралды
327
Zuzu Habesha You Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 64
@user-lo7cq8dq2j
9 ай бұрын
አደኛ ነዉ በጣም ገራሚ የጅ ሞያ ነዉ የምትሰሪዉ የምርበጣም ሊበረታታ የሚገባ ነገር ነዉ ቀጥይበት አቤት ዉበቱ እጅት አባቱ እደሚያምር በሌላ ቢድዮ እስከምንገናኝ ሰላም ያቆየን
@ZEDYOUTUBE-bi9ds
8 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ማሻአሏህ ተባረከ ረህማን «ለሌሎች ደስታ መፍጠር ላንተ ደስታን ይፈጥርልሃል «ለአላህ ብሎ መዋደድ ከታላላቅ የመልካም ስራ አይነት ነው»። ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁሏህ)
@saniatube2360
9 ай бұрын
በጣም ልዬ የእጅ ሰራ ነው እህታችን በመሥመሩ ያረግሺው ጌጦች ያምራሉ በአሁንጰሰአት የእጅ ሰራዎች በጣም ውድ ናቸው አንድ ሰፌድ ሁለት ሺ ሶስት ሼ እየተሸጠ ነው
@umjamalbalagerwa
9 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ጥበበኛ ጥበብ ጠርታሽለች በጅ ስራዉ ዘርፍ በጣም ያምራል ወድጀዋለሁ ይህን ለነ ሰምተሽል በርችልኝ የኔ ቅመም
@seadatube5438
8 ай бұрын
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሰላም ለሠው ልጆች በሙሉ በያላችሁበት ሰላሓችሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ ያረብ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ቆጆ ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ በጣም ቆጆ አሠራር ነበር አመሠግናለሁ የኔ ቆጆ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@Tube-iu1xr-hayat
7 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመት ወላሂ በርቺ ማሻ አላህ ዉዴ በጣም የሚያምር አሰራር ነዉ በርቺ ብዙ ሰራ እንጠብቃለን🎉🎉🎉 ቀጥይበት ጠቃሚ ነገር ነዉ የምታሳይን🎉🎉
@hikmu378
8 ай бұрын
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ. ወድ. ማሻ አላህ. በጣም ቆንጆ ሰራ ነው ሙያ አለ. ዋው. በርቺልኝ. እህት. አላህ ይጥብቅሺ. ጥሩ ሰራ ነው ያሳይሺኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tube2014
9 ай бұрын
ዋውውውውውው መስራት ያስከብራል ሀሪፍ የሆነ የእጅ ስራ አሰራሮች አለሽ የኔ ባለሞያ በርችልን ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ስራወችሽ ውብ ናቸው
@hiwotetube_
8 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ ማሻ አላህ ብያለሁ ጎበዝ ልጅ ነሽ በጣም ጡሩ የእጅ ስራ ነው ሴት ማለት እንድህ ነው ጎበዝ እጅሽን አይቆርጥመው ከአይን ያውጣሽ በጣም ያምራል ጀግና ነሽ በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Seada832
8 ай бұрын
አየአላህ አሁንሰ ያገራችን ጉዳይ ያሳሰባል አገራችንን ሰላሟን አላህ ይመልሰልን በጣም ይከብዳል ዉዷ አችም በርች ጠቅሪ የጂ ሰራ ጥበብ ነዉ
@user-vx9jr9iz7f
9 ай бұрын
አላህ ሆይ አስደስተን፣ ለኛ መደሰት ደፋ ቀና የሚሉትንም አስደስትልን፣ እኛን ማስደሰት ፈልገው ያልሆነላቸዉንም ከመደሰታችን በፊት እነርሱን አስደስትልን፣ ተደስተን ስያዩ ደስ የሚላቸዉንም ደስ እንዲላቸው አድርግልን፡፡ ጌታዬ መልካም ሀሳብ ያለው ሁሉ ደስታን አይጣ
@meronwg9509
8 ай бұрын
እንካን ደና መጣሽልን እህታችን በጣም ቆንጆ የሚያምር የክለሩ አገባብ ሁሉ በጣም ነው የሚያምረው እናመስግናለን ስላጋራሽን🙏💕
@EmuAmar3522
9 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ውዴ በጣም ቆንጆ የእጅ ስራ ነው።እኔም ባቅበት ደስ ይለኛል እውነት እንደዝህ ያሉ የእጅ ስራሆች ሀገርም ቢሰሩ አዋጭ ናቸው።በርች
@tube-mm6nf
9 ай бұрын
ዋውውው ዙዙየ ማሻአላህ ማሻአላህ እጅሽን ይባርከው ቆንጆ የእጅ ስራ ነው ያሣየሽን በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በበለጠ በርቺ ቀጥይበት በመቀጠል እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ ሠላም ለሀገራችን ይሁንን
@ayinyeyoutube8354
9 ай бұрын
ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ እህት በርቺ ጎበዝ ❤❤🎉🎉🎉ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ
@Rihanatube
9 ай бұрын
አሰለም አለኩም ወራህማቱላይ ወበርካቱ አላህን በጣም ደስ የምል እጅ ስራ ነው በቀጣይ ክፍል ሶስት በለላ ድዛይን እንጠብቃለን በርች ማሻ አላህ በያለው የሰልም እዴክ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ አድርጌሽ እየሰራሽ ነው ካንች ብዙ እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@hawawussen
9 ай бұрын
ማሻአላህአሰለማኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድየተከበራችሁ የአገራልጅች በያላችሁበት አላህይጠብቅችሁ ውድቸ አላህ አገራችን ሰላምያርግልያረቢ ሁላችንም በአዱ አንረሳውድ ፍትህ ለአማራህዝብ❤❤
@fatiyatube2106
9 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ ሰለም ፍቅር አንድነትን መተሰሰብን ይሰጠን በሪቺ አለህ የሀገረችን ሰለም አንድነትን ይመሊሰሊን
@Aisha-to5ug
8 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት እንኳን ሰላም መጣሽ እህት ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር
@ZagochiMedia
8 ай бұрын
ጎበዝ ባለሙያነሽ እውነት የእጅ ስራወችሺ በጣም ያምራሉ ያወቅሽውን በማሳወቅሽ እናመሰግናለን ወደፍት ብዙ ስራወችሽን እንጠብቃለን
@kegnabet1002
9 ай бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ አይጥበብ በእጅ የሚሠራ ጥበብ ወይም አርት እጅሽ ይባረክ ስራው ጥሩ ነው ጥሩነቱ አያደሪድርም በደንብ እንዲታይ ሙሉ አድርገሽ ቅረሺ ውዴ ይገባል አገላለፅሽ በርቺ ቀጥይ
@tube-sy8iv
9 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ማሻ አላህ በጣም ያምራል ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ቀጣይ እንደዚሁ አስተማሪ በሆነ ቪዲዮ እንጠብቅቅሻለን ጎብዢ
@user-qm5ns4ox5f
9 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ወሳህለን ፊኪ እህት እኮን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ቆጆ ቆይታ ነበር መሸአላህ የሚገርም የጂሞያአለሽ ቀጥይበት በርች አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላሙን ያምጣልን በያለንበት ያለም ዳርቻም ያለን አሏህ በራህመቱ በእዝነቱ ይጠብቀን ያርብ
@user-cd5kv4rj3n
9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውዷ በርችልኝ👍👍❤💞❤❤❤❤❤👍
@webtube21
8 ай бұрын
እህታችን በርችልን ሲያምር እስኪ እሞክራለሁ ከምር እጅሽ ይባረክ መልካምነት ለራስ ነው በርችልን እኔም እችላለሁ ግን ሌላ ድዛይን ነው❤❤🎉🎉🎉❤❤
@rahmatube5596
8 ай бұрын
የሚገረም አፈየእጅ ስራ ነው ነው እጅሽን ይባረክ ምረጥ ነው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ❤በርቺ
@AberashYouTube
9 ай бұрын
ዋዋዋዋዋ በጠም አረፈየእጅ ስረነው ምረጥአሰረ ምረጣ ውብየእጅሰረነው ጀግና በረቻ ውዴ ለሀገራችን ለህብረተሰቡ ፈቀረየሰመን❤
@mirnatube6075
9 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ፣ወበረካቱሁ ማሻአላህ ባለሙያእንኮን ደህና መጣሽ አሪፍነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነትነው
@user-nu2uu4mk9t
9 ай бұрын
ዙዙየ አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ውበርካትሁሁሁ ዋውው ሲያምር አሠራርሽ ዳቴልሽ በጣምም ያምራል እጅሽ ይባረክ በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ
@hayatmersatube4902
9 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመት አላህ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ ዙዙቲ 🤩 የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው ጠንክሪ ካሰብሽው ያድርስሽ ውዴ
@user-wm9wk7hv7k
8 ай бұрын
አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዙዙዬ የኔ በለሞያ ዋዉዉዉ በጣም የምያምር አሰረር ነው ቅን መሁን ለራስ ነው እንጠብቃለን እንሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ ማሻ አላህ የኔ ቅመም ቀጥይበት አስተማሪ ቢዲዮ ነው❤
@rezantube2355
9 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏ ወበረካትሁ አህለን የኔ ውድ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በጣም ያምራል እኛ ጋ ብትሆኚ ለኔም ትሰሪልኝ ነበር አላህ ይጨምርልሽ
@faiza5
9 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ መሸ አለህ መሸ አለህ በጠም ደሰ ይለሊ በሪቺ
@hayat.youtube2561
9 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረማቱለሂ ወበረከቱሁ አህሌን ወሰህሌን ወማራበን ውዴ ጣፋሽ በሰለምነው ግብ ሰለምሽ አለህ የብዘሊሽ ሰለም ለሀገረችን የረቢ አሚን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@ergyanage
9 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የጀምአ እንዴት ናቹ ቤተሰቦች እየበረታቹ ነው በርቱ ሁሉም ሚሆነው በሶብር ነው እህት ዙዙ በርቺ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
@mamanewus7381
9 ай бұрын
ዋው በጣም ውብና ማራኪ ነው ሙያ የትም ብንሄድ ሙያ ና እውቀት ተከትሎን ይሄዳል መስራት ያስከብራል እጅሽን ለወርቅ ያርገው በርች መስራት ያስከብራል
@user-jt6yd8ko8y
9 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ያምራል በርቺ ዉድድድ ማሻአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ZEDYOUTUBE-bi9ds
9 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ዙዚየ ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሏህ ይጨምርልሽ የኔውድ በርቺልን ብዙ እጠብቃለን ውድና የተወደዳችሁ ያገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንም አሏህ መተዛዘኑን ሠላሙን አንድነቱን ያምጣልን ለአሏህ ብየ እወዳችኋለሁሁ🌹🌹
@bety16tube
8 ай бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ ዉዷ እንደት እደማምር ዋውውው በርች እህቴ እጅሽ ይባረክልሽ
@kassahunfikadu8579
8 ай бұрын
Zuzu Habesha You Tube🎉🎉👍👍በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ የምትሰሩትን ስራ ይባርክላችሁ ስራዎችሽ ሊበረታቱ ይገባል የተሻለ እንጠብቃለን💚💛❤️🙏
@user-ow5rs4zi7z
9 ай бұрын
አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ማአሻ ላህ ማአሻ አላህ ይጨምርልህ ማአሻ ላህ ውድ ያገሬ ልጅ ሰላም ይብዛ ዜድ አበሻዊ ያ የኔ ቆንጆ በጣም ና ሚያምር ባለሙያ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ጠንክር የማዳም ጤናም ነሽ❤❤
@akramgader5467
9 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ❤❤
@user-zg5qk4nn1m
9 ай бұрын
አሠላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሠላም እንኳን ሰላም መጣሺ የተከበራችሁ የሀገሬልጅች ሠላማችሁ ይብዛል ኝእህቴች በያለችሁበትየአለህ እዝንትእራህመት አይለያችሁ ሠላምለሀገራችንንፍትህ ፍትህ ለህዝባችን ያረብ ሠላም ውድ ዙዙ ❤ማሻአላህ ማሻአላህየኔ ቆንጆ ጎበዝ ቀጥይበት❤❤❤❤
@kalkldanmekuanint8015
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ ዋው በጣም ጉበዝ ነሽ እኔ እጂስራ በጣም ደስ ይለኛል መስራትም እፈልጋለው እችን እያየው እስራለው ቆይ❤
@habitayetubi
8 ай бұрын
በእውነት በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ሙያ አንዱም የሴት የእጅ ሙያ ነው በሚገረምሽ እኔም ኢትዮጵያ እያለው እሰራ ነበር አሁን ግን አረሰውት እግዚአብሔር ይመሰግን ያአንችን አይች ከዚህ በኅላ አለማመዳለው አመሰግናለሁ
@ergyanage
8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የጀምአ እንዴት ናቹ ሰላም ሰብታቹሃ ሰላማቹ አላህ ያቦዛልን ያረብ የሀገራችንም ሰላም አላህ ያምጣልን እህት ዙዙ በርቺ ማሻአላህ ብያለሁኝ መልመድ እፈልጋለሁኝ ግዜ ካለሽ
@Radiahmed
9 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም በጣም ጎበዝ ነሸ እኔም ካንቺ ብማር እዴት ደሥ ባለኝ ነበር ግን ዬከብዳል መሠለኝ ውዴ ለለማጂ
@hani8649
8 ай бұрын
ዋውውውው አሪፍ የእጅ ስራ አለሽ በምን ታደልሽ እኔ ይሄን የዳቴል ስራ መልመድ እፈልጋለሁ ግን ምንም ሊገባኝ አልቻለም የሰው ልጅ በስደት ላይ ብዙ አይነት ስራዎችን መልመድ ይቻላል ግን እኔ እሞክራለሁ አልሳካ አለኝ በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ ግን የሚሸጥ ከሆነ እህቴ ቁጥርሽን በኮሜንት አስቀምጭልኝ
@zinasheyoutube
9 ай бұрын
ስላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ
@user-vo1md7qi2c
8 ай бұрын
ማሻአላህ እህቴ በጣም አሪፍ አሠራርነው እጅሥራሽ እኔ ግን ጎመኔውናነጩነው እምወዴው አገር እራሡ ነጭና ጎመኔው ፋሽንነው ፒንኩ የበፊትነው ያምራል በርች❤❤
@hikitube96
9 ай бұрын
Aselam aleykum werahmetulah weberekatu enkan selam metash selam wud yehagere lgoch balachu bet yeallah selamna eznet ayleyechu allah hagrachun selam yadrglen masha allah arif koyta neber berchilgn hubi
@TadeluTube27
8 ай бұрын
Wow beautiful bayye namati tolaa hojii harka wow
@fetitube8207
9 ай бұрын
ዙዙአህለን ማሻአላህ ጎበዝ እኔም መልመድ እፈልጋለው ግን ይከብዳል እስኪለመድ ስራ ያስከብራል ማንኛውም ስራ መልመድ ጥሩነው እኔ አሁን ከመዳም ቤት ሁሌ አንዳይነት ሰለቸኝ😅
@umuabdusalm3750
9 ай бұрын
Selmii selmii waw netamii uemamirii siraa new yasayeshinii silasayeshini ameseginalew betamii gobezii neshii berchii wede ballamuya neshii gobezii
@alialemi3587
8 ай бұрын
Waw tichiyalesh ehite mirt eji sra new yamral betam melikum as anidegna qetiyibet
@kana6806wertyu
8 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ በዉነት በጣም የሚያምር እጄስራ ነዉ እጂሽን ይባርክልሽ እደዉ ስወድሽ ለኔ ምን ትሰሪልኛለሽ መሰለሽ አረጎዴ ቢጫ ቀይ ኮፍያ ስሪልኝና አስታዉስሻለሁ የኔ መልካም እህት የት ነሽ ያለሽዉ እኔ ቤሩት ነኝ
@hawamedia655
9 ай бұрын
ማሻአላህ✅✅
@tube-mv4tf
8 ай бұрын
ዙዙየ አሰላሙአለይኩመሰ ዘራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀቢብቲ አመሠግናለሁ ዳንቴን መልመድ በጣምነዎ የምፈልገው ደሞ ሲያምር ማሻአላህ ስላሳየሽኝ መሠግናለሁ ውዷ
@metefeleke9600
7 ай бұрын
Egizeabher yimsgne enkuan dehna metashi betam konjo yeset baleh moya betishen masamer new berasishi moya maweki lers new silasayeshen enamsegnalen❤❤❤❤
@Medi-Habeshawit
9 ай бұрын
Zuzuye masha allah tebarekelah satu hula bale muya ew ena behadebetm alawk dantal enbi blognal ke eji muya hulu
@marianeelias2551
8 ай бұрын
I’m just curious about how long it takes you to do such awesome editing.
@lijimerkil
8 ай бұрын
salam ekon basalm maxash zuzu waw baxam das yamil arf konjo mirx yaijisera aseral naq enamsginaln tanaki
@youtebgeni3184
9 ай бұрын
Gen anchi nesh mesarewu wunat bexam yamral endazi gen bedabi lanya aytayem gobazio
@Dbora1
9 ай бұрын
Edanachu matnal arf koiyta nabar
Пікірлер: 64