KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ከሌላ ሴት ጋር እስቱዲዮ ውስጥ ሲ ዳራ ተያዘ😳 ልታገባው የነበረዉን ባሏን ፈትኑልኝ አለችን
Күн бұрын
ከሌላ ሴት ጋር እስቱዲዮ ውስጥ ሲ ዳራ ተያዘ😳 ልታገባው የነበረዉን ባሏን ፈትኑልኝ አለችን
Рет қаралды
89,428
አዳኟ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 708
@hoaaal6588
9 ай бұрын
ደግሞ ግርም እሚለኝ ደስ እሚለኝ ነገር በማጋለጡ ዙሪያ ያሉት ሁሉም ጀግናናቸው ይመቻቺሁ ወንድሞቸ አላህ ተጎናቺሁ ይቁም ላቺሁ የሁል ጊዜ ዱአዬ ነው በርቱ
@sameraha772
9 ай бұрын
በቀ እነሱነቸዉ ዩተቧርን እየተጠቀሙት የሉት ጎበዞች በተለይ ለኘ ስደት ለለነዉ እኘ ትልቅ ትምርት ነዉ ፍቅረኘ ምነምን ሰንል ስረችንን አረፈን እድሰረ ረቶነል❤❤❤
@user-hh3rm1zc3y
9 ай бұрын
በጣምምምም❤❤❤
@sadaaaliali4479
9 ай бұрын
ወላሂ
@edlwettadros6368
9 ай бұрын
ሶፊ ተግስትህ አደኛ ተፈታትኖህ ነበር የታባቱ ጠባጠባ አረከዉ 😂
@NaimaHasan-dc6be
9 ай бұрын
የኔጀግና ወዲም
@sadaaaliali4479
9 ай бұрын
ወላሂ በዚህ ህግ በሌለበት ሀገር እደዚህ በጀግነነት የታጀበ ሚዲያ ሲበዛ ደስ ይላል 😢 አላህ ይጠብቃችሁ ለሀገራችንም ሰላሙን ያውርዲልን
@Geni810
9 ай бұрын
አይይ ሰዉ ማመን ቀብሮ ነዉ አሉ😢ወንድማችን በርታ በእዉነት ላንተ ቃልየለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@fatmahasan6523
9 ай бұрын
የዉም 3 ቀኑ ነዉ ማመን 😢
@Adagnua1
9 ай бұрын
🙏
@Adagnua1
9 ай бұрын
🤪
@user-ex2qx6fx9n
6 ай бұрын
ሰው ማመን ቀብሮ ነው አለች ቀበሮ😢😢😢
@SdSd-bi9ll
9 ай бұрын
ሶፊ እንድህ ጀግና ነህ እንደ የሴት ጥቃት የሚስማው ወንድ እንድህ ነው. ተባረክ❤
@HawaTadele
9 ай бұрын
የሴቶች. ጠበቃ ብለነዋል እግረ መንገዲሽን. ደምሪኝ በቅነነት
@SdSd-bi9ll
9 ай бұрын
@@HawaTadele እሽ እናትየ ምን ችግር አለው አያስከፍል.
@HawaTadele
9 ай бұрын
@@SdSd-bi9ll የኔ ውድ አላህ ይስጥልኝ ለመልካም ቅንነትሽ
@zebiba_hussen_13
9 ай бұрын
ኧረ ወይ ማነው እደኔ ጀግና ወንድ የሚወድ ወላሂ😂😂😂❤
@user-bj3wi5rk5b
9 ай бұрын
በጣም 😂😂😂ባል ባገባ ልክ እንደ ሶፊ ጀግና ቢሆን ብዬ ተመቸኘሁ 😍😍👍❤️❤️👍👍👍👍❤️❤️
@zebiba_hussen_13
9 ай бұрын
@@user-bj3wi5rk5b አላህ ይስጠን🤭🤣🤣
@Alh973
8 ай бұрын
ጀግና የማይወድ አለ
@ነጃትነኝ-ዠ3ሠ
8 ай бұрын
እኔ አለሁኝ
@keditube7321
8 ай бұрын
እኔ የኔዌድ የወንዶች እናት ነኝ
@user-mt1kx5kc4o
9 ай бұрын
ሰው ልጅ መፈተን ማለት ራስህ ወደ ገደል መክተት ማለት ነው መከታተል እንጂ መፈትን ሁሌም ወዳቂዎች ነን😡😡
@Ametu-p3u
9 ай бұрын
በጣም ወላሂ በዚልክ መሆን አነበረበትም ፈተናው ለብሶ ተቀባብቶ ተወጣጥሮ ሰውን መፈተን
@user-gq1dk5sc8n
9 ай бұрын
ይሄ መፈተን ማለት መለያየት መፈለግ ይባላል ተፈትኖ የማይወድቅ ከ100 አንድ ቢገኝ ነው ልጅቷ ጥፋተኛ ነች😢😢
@kalokalo750
9 ай бұрын
ወይኔ እኔኮመጀመሪያ ፈርቸ ቸበር ቂጥቢዋድልፈስአይቆጥር😂😂😂
@atti13
9 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁@@kalokalo750
@emebethabte595
9 ай бұрын
ትክክል በንጹህ እምትወጂውን አጉል ፈተና ተብሎ ገደል ጫፍ እንኳ ባይደርስ መግፋት ነው።
@HawaHAwa-rx1wj
9 ай бұрын
ለማየት ብከብደንም ጋዘጠኞቹ ይለያሉ ወላሂ ❤❤❤❤ከልቤ ነው የምውዳችሁ
@EumuNesiha
9 ай бұрын
አቤት ጀግንነት እውነት እንደት ደስ እንዳለ ጀግና እናት ወልዳለት ❤❤❤
@addisalemasfaw4915
9 ай бұрын
ሶፊዬ በእናትህ እራስህን ጠብቅ ለየማይረባ ፍቅር እሰው ጣጣ ውስጥ አትግባ የራሳቸው ጉዳይ ማጋለጥ ብቻ በቂህ ነው ለሰው አትደባደብ ወንድም አለም
@hulluberrsuhone
9 ай бұрын
ዋው ሶፊዬ ጀግና ነክ ተባረክ እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅክ እንዲህ እውነታውን የምታወጡ ሁሉ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍናችሁ ❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-hb4ne7hw1d
9 ай бұрын
እናትህ ወልዳሃለች ይመችህ ለባለጌ የሚገባውን መስጠት ተገቢ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@endrisslamlethiopia1181
9 ай бұрын
ሶፊ አቦ እናት ወልደሀለች እራሱን የሚያስከበር ወንድ ውስጤነው👌👌👌
@SofiaButajira
9 ай бұрын
ዝንድሮ ፍቅር ነፍስ ይማር sofi ጀግና ወንድ ነህ መጀመሪያ💪 ታግሶት ታግሶት በስተመጨረሻ ግን ልጅትዋ ላይ እጁ ሲያነሳባት ንዴቱ ተወጣ ጠፈጠፈው እሰይ ደስ አለኝ😅😅
@Eumeesmalle
9 ай бұрын
ወንድሜ ስራቹ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልገዋል እራሳቹን ጠብቁ አዲራ እንዳይበቀሏቹ አላህ ይጠብቃቹ
@ትግስትወለተስላሴወልደፃዲ
9 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታልን እናት ወልዳለች ምርጥ ጀግኖች❤❤❤
@user-um4kf8jz6c
9 ай бұрын
ወድማችን ፈጣሬ ባለህበት ይጠብቅህ ሰርተሀል ይሄ ወስላታ❤❤❤
@ethiopiaethiopia1805
9 ай бұрын
የኔ ኩሩ ወድም እሰይ ውይ አጀቴ እደትቅቤ ጠጣ እናት ወልዳለች አተን❤❤❤❤❤❤❤❤
@usergt5sn8zg3o
6 ай бұрын
ማሻአላህ እሠይ ሶፊ ወጋውን ነው የጠኽው እንደዝህ አይነት ወንዶች ናቸው የብዙ እህቶች ሂወት የሚበላሸው
@hanimuhammad3753
9 ай бұрын
አንቺ ደግሞ ማልቀስ የለብሽም እንኳንም በጊዜ አወቅሽ ቆንጆ እድሜ ለጋዜጠኛ ሶፊ በይ ❤❤❤❤❤❤❤
@abaynesh653
9 ай бұрын
ሶፊ ወንድሜ እራሰህን ጠብቅ አድፍጦ ሌላ ችግር እንዳይፈጥርብህ እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏
@NaNa-lw3xq
9 ай бұрын
ፈጣሪ ታማኝ ወንድ ይስጠን
@Genettesfaya
6 ай бұрын
አሜን ፫
@madenam830
6 ай бұрын
አሚን😢😅
@user-ti1amahara
9 ай бұрын
ሞደሏ ልጅ ቆንጅዬ ሴት ነች እውነት ታሳስታለች 😄🥰 ግን ፈትኑልኝ ብለው ሂደው ነጌቲቭ ነገር ሲያገኙ ይነፋረቃሉ መጀመሪያ ስታስፈትኑ መጥፎ ነገር እንደሚከሰት ማሰብ አለባችሁ
@Adagnua1
9 ай бұрын
😄😂
@nahena123
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mghitfhyu2735
8 ай бұрын
😅😅😅አደል ባንዴ አስረችው ጮኛውን
@emanahmed-vb6fy
8 ай бұрын
ማበድ ከፈለገ ይህድ
@HappyKettlebell-bj9gl
9 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ወንድ አሉ እኔም አጋጥሞኝ ያውቃል ግን መታገስ እስካለብኝ ድረስ ታገስኩ ነገር ግን የለመደው ባህሪ ስለሆነ ሊለቀው አልቻለም እኔም የራሴን ውሳኔ ወሰንኩ እማይሆነኝ ሰው እንደሆነ ውስጤን ከህይወቴ አስወጣሁት አልሀምድሊላ አሁን ላይ ምንም አይመስለኝም ስለሱ ሳስብ በጣም ያስጠላኛል
@khelilabdela1521
9 ай бұрын
እኔ የምመክራቹ ሆፈሳቹን ለማንም ባታሳዩ ጥሩ ነው ምክንያቱም ጠላት እዛ ደረስ መጥቶ ሊያጠቃቹው ይችላሉ ሌላው በሴት ወንደን እና ወንደን በሴት መፈተን ትክክል አይደለም ምክንያቱም ማንም ሰወ ይሄን ፈተና አያልፍም በኛ ሃይማኖት በወንደና በሴት መሐል ሁሌ ወስዋስ ሴጣን አለ ስለዚህ በሌላ ወይም የት እንደሚወል በመከታተል እንጂ በዚህ ፈተና አያልፍም
@ጠባይግብርምስኩሉ
9 ай бұрын
ሶፍ እንድህ ጀግና ነህ የሴት ልጅ የምትቆረቆር አድናቅህ ነኝ ❤❤
@AhmedAli-nh3uh
6 ай бұрын
ወራዳ ነው በናታችሁ ይሄን ሚድያ ለኔ ያስፈልገኛል ጄግናነህ ወድማችን እራስህን ጠብቅ❤🙏
@meklithagos3254
7 ай бұрын
እይዞን ግንሁኔታዉ ደስ እይልሞ ሆነ ብሎ እንዲህ እይነት ፈተና መላክሸ ትክክል እይደለሞ ወንድ መላክ እይደለሞ። እሁንየሞትሰሩት ሰራ የህይወት ብሎሞ የቤተሰብ ህይወት ያስከፍላሉ ሞነዉ ጤናማ ስራ ብትሰሩ።
@askualaregawi2963
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ስትመታቸው እንዴት ደስ እንደሚለኝ😂😂😂 ክክክክክክክ
@zenbamokoni8344
9 ай бұрын
😂😂😂😂🎉🎉
@user-oq5zs8jw6k
9 ай бұрын
የእውነት በሰላም ጠርተሺ አሠመታሺም ባለጌ ነሺ የምር እንኮን በቆንጆ ነገር አይደለም በመጥፎ ነገርም ሰው የሳሳታል ጥፋቱ ያንች ነው ሶፉ ደግሞ የሰራ ቦታህ ሳይቀር ጥላት እያመጣህ በድብቅ ያጠቁሀል የእውነት መደብደብ አልነበርብህም ሲሰማት እራሡ አይታው ሰትመጣ አባት እያለች ነበር😅😅😅አባት ያሣጣትና አባቷን የቀየርችበት ወንድ ጉድ አደርጋት እሰይ 😢😢😢😢😢
@hcjth1747
9 ай бұрын
😅😅😅😅😅ውይ እሰይ አባባል🤔
@user-qd9hd7wm4n
9 ай бұрын
እሱበታመነ አለኝ ማለት ይቻላልኮ ሆበሳመፈርድ
@emanahmed-vb6fy
8 ай бұрын
እኳን አባቴ በሂወት እያለ ቢሞት አባት ብየ አልጠራዉም ወላሂሂሂ
@ድግልማርያምእናቴ
9 ай бұрын
የዛሬው ቢጢ እዴትነው እስፖርት ስራ እዲፈሩህ😢😮😂😂😂😂
@user-gu3yt4cj9w
9 ай бұрын
ጀግና ደግ አረክው ምላሱን ነበር ቆርጦ መላክ ሶፊ በናትህ ድገመው
@Adagnua1
9 ай бұрын
🙏
@rabia4266
9 ай бұрын
😂😂😂🎉
@user-oe4sn3de3g
6 ай бұрын
ሶፊ በጣም ጀግና ነህ የምር እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቃቹዉ የኔ ያገሬ ልጆች ሁላ❤❤❤❤❤❤
@masaratmasarat7383
9 ай бұрын
ወዲማችን በርታ ለእህቶች ሰለሚትቆሚ እናማሰግናሌ በታረፈ በርቱ እግዚሐብሔር ይጠብቃቹ❤❤
@rabia8822
8 ай бұрын
እዴው ግን ባአላህ አተልጂ ወዴፊት እራሥህን ጠብቅ ወድሜ እኔ በጣም እየፍራሁልክ ነው ይቅርብህ እድህ አይነት ነገር ጠላት እያፈራህ ነው አላህ በሄድክበት እግርህ በረገጠበት ሁሉ አላች ይጠብቅህ አላህ ከጎንህ ይሁን በተረፈ በጣም ጎበዝ ድቅ ልጂ ነህ
@Adagnua1
8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@alemalemalem5408
9 ай бұрын
የኔ ጀግና ለደዚያነት ወንድ እንዲ አይነት ጀግና ያስፈልጋል እንዴት ደስ እዳለኝ አንጀቴ እራስ ነዉ ያለዉ ታገሰህ ብዙ
@Sarah-kg6mb
9 ай бұрын
ምንም ጥፋት የለበትም ሰዉ ነዉ አልመለኮሰም ቆጆ እየላካቹህ ፈተና ደግ አረገ ሁሉም አመንዛሪ ነዉ
@Sarasunrise-dq9nv
Ай бұрын
እንኳንም ፈተንሽው በኋላ ትዳር ውስጥ ከገቡ በኋላ የተደበቀ ማንነት ሲወጣ ዋይ ዋይ ከማለት ማንነቱን አውቆ እራስን ማራቅ ወይም ማቅረብ የተሻለ ነው ። እንደዚህ አይነቱ ተልካሻ እጁን ሴት ላይ የሚያነሳ ወንድ አይረባም በአፍንጫሽ ይውጣ እናቱ ።ደግሞ ሴት ላይ ብቻ አይደለም የሰው ልጅ ላይ እጅ ባይነሳ ባይ ነኝ ካልተስማሙ በሰላም መለያየትን የመሰለ ነገር የለም ።ሶፊ ፈጣሪ/አላህ ይባርክክ እንደአንተ ያሉ ሰዎች መበረታታት አለባቸው በርታልን።
@ועח
9 ай бұрын
አረ ይሄ ፈተና በጣም መጥፎ ነው ምከንያቱም ፈተናውን የሚያልፍ ሰው አይገኝም በተለይ ለሴቶች ሌላ ችግር ይዞ ነዉ የሚመጣው 🙏🇪🇷
@ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ
9 ай бұрын
ሶፊ ድምፅህ ይመቸኛል ፍቅር ሳይዘኝ አልቀረም ❤❤❤❤
@fafiyeryawፋፊየራያዊtube
9 ай бұрын
ያዘኚነዉ ገና
@HawaTadele
9 ай бұрын
ክክክክክ
@TsehayMelese-qq9sz
9 ай бұрын
😂😂
@fatiya8477
9 ай бұрын
ያዝ እንግዲህ😂😂😂
@samirasamiraa6297
9 ай бұрын
ሆሆሆ አለቺ አያቴ ጎድእኮነወ 😅😅😅😅@@fatiya8477
@Bet1771
9 ай бұрын
ሶፊ ጀግና ነህ። እግዚያብሄር ይጠብቅህ።
@safaiaalyami6678
8 ай бұрын
በርታ ሶፊ አላህ ይጠብቃቹሁ ደሞ አላህ ሀይሉን ይስጣቹሁ
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
6 ай бұрын
ሶፊ ግን ራስህን ጠብቅ የዘንድሮ ሰው ክፉ ነው እግዛኣብሔር ኣይፈራም ኣድ ነገር እንዳያድርግህ
@user-mf7fk5pt8u
6 ай бұрын
ሶፊ አንድ አስተያየት አለኚ መማታቱ ግን አተላይ የሚ አመጣዉ ችግር የለም በሌላ በኩል ግፊቱ የመጣዉ ካተዉ የክሩ አባል ነዉ ይኽ አሱ ድሮ ከነበረበት አመል ጋር አይጋጭም ለማንኛዉም ለሂወታቹሁም አስጊ ነዉ በሌላ እራሱ ፍቅረኛ የለኚም ያለዉ ቃል በቂ ነበረ
@fasikagmeskel8437
9 ай бұрын
የቀረበው ፈተና ከባድነው ለማለፍ ይከብዳል በዚህ አትጣይ ታረቁ ፍቅር ይቅር ይላል
@EteneshSolomon-bl4vw
9 ай бұрын
ምንም ከባድ አይደለል😛
@ብሌንጎጃሜዋ
9 ай бұрын
አበበ ቢሄድ ከበደ ይመጣል ባክሽ በሽታ ነው የሚያመጣባት
@user-ls2jk1ui1i
9 ай бұрын
እዉነት በጣም ጀግናናቹ ጋዜጠኛ ተባባሪዎቹ❤❤❤❤❤❤❤
@MeeraR-t3f
3 ай бұрын
እኔ ይቱበር ገብቸ ከማየት ዉጭ ኮሜት አልሰጠም ነበር የዜህልጂ ከመልካምነት እስከጀግንነት ብቻ ቃል አጣሁልህ ካሜሮየ በላይ ሆክብኝ የኔባት ግን እኛ ሴቶች አናኮራም ለኛ አይመስለንም መልሰን ወዳዝዉ መዘፍቀ ነዉ እራስክን ጠብቅ የኔ አባት
@Bet1771
9 ай бұрын
አይዞሽ እህት ምንም አታልቅሺ እግዚያብሄር ነው ከዚህ የገላገለሽ። በዛ ላይ ሶፊ ዋጋውን ነው የሰጠልሽ
@Naima-ql8td
9 ай бұрын
Eko setew enji legud kkkkkkkkkkkkk
@MahletGiday
7 ай бұрын
ለእንደዚህ ጥጋበኛ ወንዶች መድሀኒታቸው ነህ ተባረክ ወንድሜ
@Adagnua1
7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zd7mm3uy4e
9 ай бұрын
ወይኔ ሦፊ ይመችህ አቦ እንድህ ጀግናነህዴ የምር ጀግንነትህ ፍቅርሣይዘኝ አልቀረም❤
@Adagnua1
9 ай бұрын
🙏
@genetmelese7487
9 ай бұрын
ይመችህ ጋዜጠኛው ፡፡❤❤
@zainasied615
9 ай бұрын
ራስክን እየጠበክ ሶፍይ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ወድሜየ🙏
@marye9391
9 ай бұрын
አይ እንደው ከማን ጋ ነው ተማምኑ መኖር የሚቻለው ወንደማችን እራሰህን ጠብቅ በርታ
@narty46
9 ай бұрын
ግንኮ ሠይጣን ያሣሥታል ።ደግሞ ወንድ ልጅ ነዉ ።ግን ደግ አደረግሽ ኡኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂በቃኝኝኝኝኝኝኝ ።የት ነሽ እምነት በቃ መተማመን ጠፋ 😢😢😢😢
@mimiaaron4713
9 ай бұрын
No she did good
@SaddHadf
9 ай бұрын
ክክክክክ ያንቺ ኮሜንት ነው ያሳቀኝ
@narty46
9 ай бұрын
@@SaddHadf ነግሬሻለሁ አትሣቂ🤣🤣🤣እኔኮ የሚገርመኝ ሤት ይወዳል ብላ ምን የመሠለች ሴት ጋብዛ ፈትኑልኝ 🤣🤣ነብስ ይማር ብያለሁ 🤭🤭🤭
@Almaz-q3u
5 ай бұрын
ሶፊ ትግስት በጣም ነው ደስ ያለኝ
@safaiaalyami6678
8 ай бұрын
እሄ ግን ትክክል አይመስለኝም ልጅቷ በራሷ ጊዜ እየነካካችው ሌላ ሌላ ቃላቶችን እየተናገረች እሱ እኮ ወንድ ነው በዚህ ሁኔታ መፈተን የመለያያ መንገድ መፍጠር ነው ሚመስለኝ የዛሬ ወንድ እንኳን ተነካክቶ
@NetsiyouTube-zh2pm
6 ай бұрын
ሁለት አገኝ ብለህ ከናዷም አጣሀት ከሀዲ ከቱ ፍጥረት ነህ ሶፊ ጀግና የምር እጅህ ይባረክ❤❤❤❤❤
@Mesrak-hm7yo
9 ай бұрын
ደግ አደረግ አድናቂህ ነኝ በርታ ጎበዝ
@nahena123
9 ай бұрын
እረ ኡማንእናግባ የዚይለያል አድዋቀጥሮ ከሌላ😢😢😢😢😢
@rcftcg3667
9 ай бұрын
😂😂😂እሰይ የኔ ጀግና ዋውው ብየህ ኣለው ግን ራስህን ጠብቅ የኔወዲሚ እዳያጠቁሁ ?👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-zf3uf1pk9d
7 ай бұрын
ምርጥ ቦክስ አንጀቴን አራስከዉ ተባረክ ወንድሜ
@Adagnua1
7 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@Alh973
8 ай бұрын
እኔስ ቃል አጣሁላቸው በሰው ህይወት ለሚቀልዱ ሰዎች ያረቢ ሶፊ ለትብብረህ አሏህ ጀዛህን ይክፍልህ እዴት ሰው ለሚወደው መታመን ያቅታል ???ልጅቱ ግን አሳዘነችኝ ዛሬ በተለየ አምሮበታል ስትል አይ የወደደ ልብ የተሻለ ይስጥሽ ላች የሚገባ
@Adagnua1
8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@meserettadese5741
9 ай бұрын
ወድሜ ፈጣሪይጠብቅህ የኔጀግና❤❤❤
@halima7993
4 ай бұрын
ጀገና ሶፊ እናት ወልዳለቺ ወላህ አላህ ይጠብቅህ የኔ ልዩ
@cherinetendrias9624
5 ай бұрын
በእጮኝነት ጊዜ ሰው ፈተናውን ቢወድቅ ሀጢያት አይደለም ፣ኪዳንም አይደለም ድብደባው እራሱ ሊያገባት ይፈልጋት ነበር፡ድብደባው ሀጢያት ነው።
@ZenbS-bv7gm
7 ай бұрын
ሶፊ በአላህ እደዚህአይነት ስራይቅርብክ እባክህ እራስክንጠብቅ ልጅቱበጣም አሳዘነችኚ ባፈትነዉይሻል ነበር😢😢😢😢😢
@HanaHana-io3bq
9 ай бұрын
ብራቦ ልጅ ተባረክ ❤🎉!!
@hanakebede282
7 ай бұрын
እጅሕ ይባረክ ይሔ ከቱ ❤❤❤
@Adagnua1
7 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@mulukenadmassu1934
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አቢነኝየተዋህዶልጅ
9 ай бұрын
ባንዴ ሚስት የለኝም የላል በስማም ወራዳ አስፍትኑና አግቡ እውነት😢😢😢😢❤❤❤❤
@ምስራቅ
9 ай бұрын
አንቱኑነዉ መቁረጥ ነበር ይሄ ባለጌ አግድም አደግ የለኝም ይላል መረን
@איובסלומון
9 ай бұрын
ሴቶቹም፣ወንዶቹም፡ጋዜጠኞች፡ጀግናዎች፡ናችሁ፡፡እንወዳችኋለን፡፡የተጎዳሽው፣እህታችን፣እንዲህ፣ዓይነት፡ዙሙታም፡ባለጌ፡እንኳንም፡ሳታገቢው፡አወቅሽው፡በሽታ፣ሳያስይዝሽ፡በጊዜው፡መገለጡ፡መደሰት፡እንጂ፡ማልቀስ፡አይገባሽም፡፡
@የማሪያምልጅ-ኰ6ዐ
9 ай бұрын
እደዚካልቀመሱ አልተቻሉም የምንህግነው ህግህግህግአትበሉ እየረገጡመልቀቅነው😂😂😂እዳጭራሽእኔብቻነኝ ወድአለሳ
@Adagnua1
9 ай бұрын
🙏
@etetewami9042
9 ай бұрын
ሶፊ በጣም ጎበዝ ነህ ። ታገስከው መጨረሻ ቁንጆ አጎረስከው።።ምነው ሰዉ መታመን አጣ
@MediDam
2 ай бұрын
በለግን ወዱና ባለግን ሴት አጋልጥ አላህ ❤❤❤
@FfdDgh-ic9s
9 ай бұрын
አቤት ወንድ አሁን ባተ ስቱ ይሰደባን የኔ ጀግና ደክ አረከው ይህ ከቱ በተረፈ ፈጣሪ ካተጋ ይሁን 💖💖💖
@argetoall6484
6 ай бұрын
ፍቅር ድሮ ቀረ በእናት በአባቶቻችን ዘመን የዘንድሮ ፍቅር Rip ሶፊየ ምርጥ ሰው የኛ ጀግና 💪💪💪💪💪💪
@awlaw6688
9 ай бұрын
ዬኔ ዋዲም ቃል አክባሪ አላህ ይጣብቅህ
@MadinaAmadin
9 ай бұрын
😢ጀግና😮❤
@የራያልጅነኝ-ደ9ከ
6 ай бұрын
ፈታኙ የፋኖ መንፈስ አለብህ❤❤ጀግና ነህ😅 እየቀጠቀጠዉ አታቀኝም ይላል😅😅😅😊
@እኔየማሪያምልጅነኝ
8 ай бұрын
የኔ ጀግና ደግ አርግህ እራስህን ጠብቅ ሲመቱህ ዝም ብለህ አትመታ አቅምሳቸው
@Adagnua1
8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@bruktyrose820
9 ай бұрын
ያኔ ጀግና ሰወድክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭💪💪💪💪💪💪💪👊👊👊👊👊👊👊👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@chalkutchalkut421
9 ай бұрын
ሶፍየ የኔ ጀግና በርታልን በጣም ነው የምንወድህ
@astekastek1000
9 ай бұрын
ሶፊ ፈገግታህ ስወድልህ በርታ ጥሩ ስራ ነዉ ምትሰሩት አይ ፍቅርም ትዳርም እኮ እቃ እቃ ሆነ እኮ በርቱ
@ብትአብዱሠኢድ
8 ай бұрын
እህቴ አብሽሪ አላህ የተሻለዉን ይሠጥሻል አብሽሪ እህቴ እኳን ገብተሽ አልተቃጠልሽ
@Melawitchanel
9 ай бұрын
መጀመርያ ሲመታው ዝምስላለው የፈራው መስለት ቦኃላ ስያስነካበት እንዴት ኣንጀቴ እንዳራሰው😂😂
@user-nm3so3gh9s
8 ай бұрын
😅😅
@genetmelese7487
9 ай бұрын
ጋዜጠኞች ❤❤
@Werke-oi6hj
9 ай бұрын
ምን አይነት ነው ጎደኛ ቀጥሮ ሌላስው ጋር ብትመጣስ ብሎ አያስብም😢ሲጀመርእ አምኖመቀመጥ ነው 😂መጀመርያ አስጠቅቅ አትማታ ደስ ትለኛለህ ድምፅህን ስወደው❤❤❤❤
@zufnea2955
9 ай бұрын
ጎበዝ በርታ ብሮህ ስያምር❤❤❤❤❤
@fasiltsegaye890
9 ай бұрын
ጀግና ሶፊ
@zamzamhassan6231
6 ай бұрын
ጀግናችንሶፊአላህይጠብቅህ
@apigeuae6685
9 ай бұрын
ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@kelembellete3882
5 ай бұрын
ahiya shachun enkuan angoradehal Sofi gobez rasihin tebik gin
@Adagnua1
5 ай бұрын
😅😅😅
@ላማኖርስትልወጋትከፍላላህ
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ሶፍዬ ተጨማሪ ሀይል ያስፍልግሀል ብቻህን ይቅርብ😢😢😢😢
@lubabaahmed8428
7 ай бұрын
አለህ ይጠብእቅህ ወአድነህ የፈጠረህ ይጠብእቅህ
@user-or2xj1tw6t
9 ай бұрын
ተው ግን አትማታ ወንድሜ ከሞቱ ስበብ ይሆንብሀል በቦክስ ፊታቸውን አትማታአ አይናቸው ወይም ጥርሳቸው እረግፎ እዳ ውስጥ ይከቱሀል😢😢😢😢
@ሄለንያባቷብሌን
9 ай бұрын
ወንድ ተኩል ሶፊዬ ምርጥ አርገህ ነው የቦረሽከው😂😂😂ወይኔ ልጅቷ ግን😢😢😢
@user-km7tk3hu9e
6 ай бұрын
ሶፊ አተን ለመግለጽ የምር ቃላት ያጥራል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@FgehdfsTddhf
9 ай бұрын
አቤት የኢትዮጵያ ወንዶች
@muhamedmuhamed5114
9 ай бұрын
ጋዜጠኛው ጀግና ናችሁ
@eliasnigatu5921
9 ай бұрын
Yejilll sira !!! Errasishin bifettinush talifialesh ginn .... ? kewodedishii megibat newu kaliwodedish metewu ....Aleqqe .
@መቅዲ-የ9ፐ
9 ай бұрын
አይዞሽ እህት አንች ወርቅ ነሽ ወርቅ ደግሞ በርካሽ አይገኝም
@Adagnua1
9 ай бұрын
🙏
Пікірлер: 708